የትም ሳይሄድ ከአይንህ የተሰወረው ነገር
አንድን ነገር እየለመድከው በሄድክ ቁጥር ነገሩን ማየትና ለነገሩ ትኩረት መስጠት ታቆማለህ፡፡ ለምሳሌ፣ እቤትህ ያለውን አንድ መጸዳት ያለበት ቆሻሻ ነገር ወይም መስተካከል ያለበት ሰባራ ነገር ገና እንዳየኸው ያለህ ስሜትና እየለመድከው ስትሄድ ያለህ ስሜት አንድ አይነት አይደለም፡፡
ይህ የሚሆንበት ምክንያት ቆሻሻውን በለመደከው ቁጥር ቆሻሻው እያለ ከእይታህ ግን “እየተሰወረ” ስለሚሄድ ነው፡፡ ቆሻሻው አዚያው ነው፣ አንተ ግን ስለለመድከው “ማየትን” ታቆማለህ፡፡ ታየዋለህ፣ ነገር ግን እንደመጀመሪያው ትኩረትህን የማይስበው ከመላመድ (Acclimation) ሕግ የጠነሳ ነው፡፡
አንድ እንግዳ ሰው ቤትህ መጥቶ ያንን አንተ የለመድከውንና የተውከውን ነገር ሲያየው ግን ወዲያው ይለየዋል፡፡ መጀመሪያ ላይ አንተን ሲረብሽህ የነበረውና አሁን ለምደኸው እያየህ እንዳላየ የምታልፈውን ነገር እሱን ያሳስበዋል፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ፣ እንደ ሕብረተሰብ አንዳንድ ነገሮችን ስለለመድናቸው ማየትን አቁመናል፤ ለዚህ ነው ነገሮች በቆዩ ቁጥር መለወጥ የሚያስቸግረን፡፡
ሁል ጊዜ ከመሻሻል በማያቆሙ ሕብረተሰቦች ወይም ግለሰቦች እና ኋላ ቀር በሆኑት መካከል ያለው አንዱ ልዩነት ይህ ነው፡፡ በየጊዜው የሚሻሻሉት፣ ቆሻሻውንና ሰባራውን ሁኔታ ላለመልመድ የነቃ አእምሮ አላቸው፡፡ እነዛኞቹ ግን ሁኔታዎችን በመልመድና ከእይታቸው "እንዲሰወሩ" በማድረግ እዚያው ይረግጣሉ፡፡ ዛሬ ስለለመድከው ማየትን ያቆምከውን ነገር ሆን ብለህ ለማየትና ለማስተካከል መሞከር ትችላለህ፡፡
በነገራችን ላይ በመጀመሪያ ስታገኘው ያደነቅከው፣ የወደድከውና ተገቢውን ስፍራ የሰጠኸውን ሰውም ሆነ ማንኛውም ነገር እየለመድከው ስትሄድ መጀመሪያ ያየህበትን ውድ ነገር ችላ እያልከው እንዳትሄድና ቀስ በቀስ እንዳታጣው እግረ-መንገድህን አስብበት፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!

በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲09-13-33-85-77 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ)

Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ሕይወታችሁ በከንቱ እያለፈ እንደሆነ ለምታስቡ
አንድ ሰው በሕይወት ዘመኑ በአማካኝ 10 ሺ ሰዎች ላይ ተጽእኖ ያመጣል ይባላል፡፡ ይህ ተጽእኖ ለክፉውም ሆነ ለደጉ የሚሰራ ሂደት ነው፡፡
በሕይወታችሁ ቢያንስ የአንድ ሰውን ሕይወት የሚለውጥ ተግባር ካከናወናችሁና ግባችሁን ከመታችሁ ሕይወታችሁ በከንቱ እንዳላለፈ ላስታውሳችሁ፡፡ አንድን ሰው ስትለውጡ፣ የአሁኑን ወይም የወደፊቱን የትዳር አጋር፣ ልጆች፣ ወዳጆችና በዚያ ሰው ተጽእኖ ስር የሚወድቁ ሰዎችን ሁሉ ሕይወት ትነካላችሁ፡፡ ከዚህ ስሌት የተነሳ ነው ቢያንስ ከ10 ሺ ያላነሰ ሰው ላይ መልካም ተጽእኖ የምታመጡት፡፡
ዘንግታችሁት ነው እንጂ፣ መልካም ተጽእኖ የማምጣት ብቃት ያላችሁ ሰዎች ናችሁ!

የሚከፈለን ለፈታነው ችግር ነው!
በዚህ ዓለም ላይ ገንዘብ የምናገኝባቸው የተለያዩ መንገዶች የመኖራቸው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ዋናው ገንዘብ የማግኛው መንገድ ግን ለሰዎች ከምንፈታው ችግር ጋር ይገናኛል፡፡
• መካኒኮች የመኪናን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
• ሃኪሞች የጤንነትን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
• አካውንታንቶች የሂሳብን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
እያለ የችግር አፈታትና የገንዘብ ገቢ ግንኙነት ይቀጥላል፡፡
በአሁን ጊዜ በድጎማ እየኖራችሁ ካልሆነ በስተቀር፣ የምታገኙት ገንዘብ ከሆነ ከሆነ ለሰዎች ከፈታችሁት ችግር ጋር ይገናኛል፡፡ ስለዚህ፣ የምትፈለቱት ችግር በበዛ ቁጥር የምታገኙት ገንዘብም ከዚያው ጋር አብሮ ይጨምራል፡፡
ምናልባት፣ “እኔ እኮ ካለምንም ክፍያ በነጻ የሰዎችን ችርግ እየፈታሁ ነው” ካላችሁ፣ አንድ ነገር አትርሱ፡፡ እዚህ በነጻ የሰዎችን ችግር ለመፍታት የሚያስችላችሁነ ጊዜ ለማግኘት እዚያ ጋር ገንዘብን ለማግኘት የተጠቀማችሁት መንገድ መኖሩን አትርሱ፡፡
በቅርቡ የተዘጋጀላችሁ ስልጠና ይህን እና መሰል ከገንዘብ ገቢ ጋር የሚገናኙ ወሳኝ እውነታዎን ያስተመራችኋል፡፡
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
በዚህ ዓለም ላይ ገንዘብ የምናገኝባቸው የተለያዩ መንገዶች የመኖራቸው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ዋናው ገንዘብ የማግኛው መንገድ ግን ለሰዎች ከምንፈታው ችግር ጋር ይገናኛል፡፡
• መካኒኮች የመኪናን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
• ሃኪሞች የጤንነትን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
• አካውንታንቶች የሂሳብን ችግር ይፈታሉ - ይከፈላቸዋል!
እያለ የችግር አፈታትና የገንዘብ ገቢ ግንኙነት ይቀጥላል፡፡
በአሁን ጊዜ በድጎማ እየኖራችሁ ካልሆነ በስተቀር፣ የምታገኙት ገንዘብ ከሆነ ከሆነ ለሰዎች ከፈታችሁት ችግር ጋር ይገናኛል፡፡ ስለዚህ፣ የምትፈለቱት ችግር በበዛ ቁጥር የምታገኙት ገንዘብም ከዚያው ጋር አብሮ ይጨምራል፡፡
ምናልባት፣ “እኔ እኮ ካለምንም ክፍያ በነጻ የሰዎችን ችርግ እየፈታሁ ነው” ካላችሁ፣ አንድ ነገር አትርሱ፡፡ እዚህ በነጻ የሰዎችን ችግር ለመፍታት የሚያስችላችሁነ ጊዜ ለማግኘት እዚያ ጋር ገንዘብን ለማግኘት የተጠቀማችሁት መንገድ መኖሩን አትርሱ፡፡
በቅርቡ የተዘጋጀላችሁ ስልጠና ይህን እና መሰል ከገንዘብ ገቢ ጋር የሚገናኙ ወሳኝ እውነታዎን ያስተመራችኋል፡፡
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
“ለምን?” ብለህ ጠይቅ!
አንዲት ሴት ሁል ጊዜ ድፎ ዳቦን ከጋገረች በኋላ ዳቦው በስሎ ሲወጣ ሙሉ ዳቦ ሳይሆን የግማሽ ድፎ ዳቦ ቅርጽ ይዞ ነው የሚወጣው፡፡ እቤቷ ደጋግመው በመጋበዝ የሄዱ ወዳጆቿ ሁኔታውን እየታዘቡ ከከረሙ በኋላ፣ ምናልባት የመጋገሪያ ሳህኗ በግማሽ የተቆረጠ ሰባራ ይሆናል ብለው በመመካከር የተጋገረውን ዳቦ ገና ከምድጃ ሲወጣ ሲያዩት ሊጥ ተደርጎበት ወደምድጃ የገባው ሳህን ምንም ጉድለት እንደሌለውና ዳቦው በስሎ ሲወጣ ግን ግማሽ ሆኖ አዩ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር፣ “ለምንድን ነው ሙሉ ሳህን እያለሽ ሁል ጊዜ ግማሽ ዳቦ የምትጋግሪው?” ብለው የጠየቋት፡
ስትመልስም፣ “ከልጅነቴ ጀምሮ እናቴ እንደዚያ ሰትጋግር ስላየሁኝ ነው” አለቻቸው፡፡
እነዚህ ሰዎች ወደ እናቷ በመሄድ ለምን ግማሽ ዳቦ ይጋግሩ እንደነበረ ሲጠይቋቸው እሳቸውም እናታቸው (የልጅቷ አያት) እንደዚያ ይጋግሩ ስለነበረ መሆኑን ተናገሩ፡፡
አያትየው በሕይወት ስለሌሉ እሳቸው በሕይወት ሳሉ የቅርብ ወዳጃቸው የነበሩ አንዲት በእድሜ ጠና ያሉ ሴት ተገኙና የዚህች ልጅ አያት ግማሽ ዳቦ ይጋግሩ እንደበረና ከጋገሩስ ለምን ያንን ያደርጉ እንደነበረ ሲጠየቁ፣ “ለረጅም ጊዜ ዳቦ ትጋግርበት የነበረው ሳህን ተሰብሮባት ስለነበረ ሌላ ለመግዛት ስላልፈለገች በሰባራው ሳህን ዳቦ ትጋግር ስለነበረ ነው ግማሽ ዳቦ ይወጣ የነበረው” አሉ፡፡
አያት በተሰበረ ሳህን ምክንያት የጀመሩትን በግማሽ ዳቦ የመጋገር ልማድ እናት ምንም እንኳን ያልተሰበረ ሳህን ቢኖራቸውም “ለምን?” ብለው ባለመጠየቃቸው ምክንያት በሙሉ ሳህን ግማሽ ዳቦን ሲጋግሩ ኖረው ለልጅ አስተላለፉት፡፡ ልጅም፣ “ለምን?” ብላ ሳትጠይቅ በሙሉ ሳህን ግማሽ ዳቦን በመጋገር ቀጠለች፡፡ እነዚህ ወዳጆቿ “ለምን?” ብለው በመጠየቃቸው ምክንያት መነሻውን ላይ በመድረስ ከነገሯት በኋላ በነበራት “ለምን?” ብሎ ያለመጠየቅ ሞኝነት በመበሳጨት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በሙሉ ሳህን ሙሉ ዳቦን መጋገር ጀመረች፡፡
ቤተሰብህን አክብር፣ የተለመደውን የኑሮ ዘይቤ ግን “ለምን?” ብለህ ጠይቅና አሻሽል!
የመስሪያ ቤት አለቆችህን አክብር፣ የተለመደውን የአሰራር ሂደት ግን በትህትና “ለምን?” ብለህ ጠይቅና የተሻለን አሰራር ቅደድ፡፡
ለሕብረተሰቡም ሆነ ለሃገርህ መሪዎች ተገቢውን ክብር ስጥ፣ የተለመደውን አሰራር ዜይቤ ግን “ለምን?” ብለህ በመጠየቅ እንዲያሻሽሉ ግፊትን አድርግባቸው፣ አንተ ተራህ ደርሶ መሪ ስትሆን ደግሞ የተለመደው አሮጌ አሰራር “ለምን?” ብለህ በመቀየቅ ወደተሻለው ቀያይረው፡፡
በተሰማራህበት የንግድ ዘርፍ የተሰማሩትን ሌሎች ነጋዴዎች አክብር፣ የተለመደውን የአነጋገድ ልማድ ግን “ለምን?” ብለህ ጠይቅና አዲስ አሰራር ቅደድ፡፡
እንደኛው ሃገር አይነት ለሺዎቹ አመታት የተመረገ አመለካከት ባለበት ሕብረተሰብ ውስጥ ያንን የተለመደውንና የተመሰረተውን አሮጌና ውጤተ-ቢስ አሰራርና አመለካከት ለመቀየር መሞከር ግፊያንና ሙግትን እንደሚያስነሳ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም፣ ምንም ለውጥ የማያመጣን የተለመደ፣ ያረጀና ያፈጀ ልማድ ይዞ ኋላ ቀር ሆኖ ከመቅረት፣ ለምን?” ብሎ በመጠየቅ ወደ አዲስ ቀጠና መግባት ይሻላል፡፡
አንድ ነገር ለብዙ ጊዜ ስለተደረገ ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
አንድን ነገር ብዙ ሰው ስላደረገው ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
አንድን ነገር ቀላል ስለሆነ ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንዲት ሴት ሁል ጊዜ ድፎ ዳቦን ከጋገረች በኋላ ዳቦው በስሎ ሲወጣ ሙሉ ዳቦ ሳይሆን የግማሽ ድፎ ዳቦ ቅርጽ ይዞ ነው የሚወጣው፡፡ እቤቷ ደጋግመው በመጋበዝ የሄዱ ወዳጆቿ ሁኔታውን እየታዘቡ ከከረሙ በኋላ፣ ምናልባት የመጋገሪያ ሳህኗ በግማሽ የተቆረጠ ሰባራ ይሆናል ብለው በመመካከር የተጋገረውን ዳቦ ገና ከምድጃ ሲወጣ ሲያዩት ሊጥ ተደርጎበት ወደምድጃ የገባው ሳህን ምንም ጉድለት እንደሌለውና ዳቦው በስሎ ሲወጣ ግን ግማሽ ሆኖ አዩ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር፣ “ለምንድን ነው ሙሉ ሳህን እያለሽ ሁል ጊዜ ግማሽ ዳቦ የምትጋግሪው?” ብለው የጠየቋት፡
ስትመልስም፣ “ከልጅነቴ ጀምሮ እናቴ እንደዚያ ሰትጋግር ስላየሁኝ ነው” አለቻቸው፡፡
እነዚህ ሰዎች ወደ እናቷ በመሄድ ለምን ግማሽ ዳቦ ይጋግሩ እንደነበረ ሲጠይቋቸው እሳቸውም እናታቸው (የልጅቷ አያት) እንደዚያ ይጋግሩ ስለነበረ መሆኑን ተናገሩ፡፡
አያትየው በሕይወት ስለሌሉ እሳቸው በሕይወት ሳሉ የቅርብ ወዳጃቸው የነበሩ አንዲት በእድሜ ጠና ያሉ ሴት ተገኙና የዚህች ልጅ አያት ግማሽ ዳቦ ይጋግሩ እንደበረና ከጋገሩስ ለምን ያንን ያደርጉ እንደነበረ ሲጠየቁ፣ “ለረጅም ጊዜ ዳቦ ትጋግርበት የነበረው ሳህን ተሰብሮባት ስለነበረ ሌላ ለመግዛት ስላልፈለገች በሰባራው ሳህን ዳቦ ትጋግር ስለነበረ ነው ግማሽ ዳቦ ይወጣ የነበረው” አሉ፡፡
አያት በተሰበረ ሳህን ምክንያት የጀመሩትን በግማሽ ዳቦ የመጋገር ልማድ እናት ምንም እንኳን ያልተሰበረ ሳህን ቢኖራቸውም “ለምን?” ብለው ባለመጠየቃቸው ምክንያት በሙሉ ሳህን ግማሽ ዳቦን ሲጋግሩ ኖረው ለልጅ አስተላለፉት፡፡ ልጅም፣ “ለምን?” ብላ ሳትጠይቅ በሙሉ ሳህን ግማሽ ዳቦን በመጋገር ቀጠለች፡፡ እነዚህ ወዳጆቿ “ለምን?” ብለው በመጠየቃቸው ምክንያት መነሻውን ላይ በመድረስ ከነገሯት በኋላ በነበራት “ለምን?” ብሎ ያለመጠየቅ ሞኝነት በመበሳጨት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በሙሉ ሳህን ሙሉ ዳቦን መጋገር ጀመረች፡፡
ቤተሰብህን አክብር፣ የተለመደውን የኑሮ ዘይቤ ግን “ለምን?” ብለህ ጠይቅና አሻሽል!
የመስሪያ ቤት አለቆችህን አክብር፣ የተለመደውን የአሰራር ሂደት ግን በትህትና “ለምን?” ብለህ ጠይቅና የተሻለን አሰራር ቅደድ፡፡
ለሕብረተሰቡም ሆነ ለሃገርህ መሪዎች ተገቢውን ክብር ስጥ፣ የተለመደውን አሰራር ዜይቤ ግን “ለምን?” ብለህ በመጠየቅ እንዲያሻሽሉ ግፊትን አድርግባቸው፣ አንተ ተራህ ደርሶ መሪ ስትሆን ደግሞ የተለመደው አሮጌ አሰራር “ለምን?” ብለህ በመቀየቅ ወደተሻለው ቀያይረው፡፡
በተሰማራህበት የንግድ ዘርፍ የተሰማሩትን ሌሎች ነጋዴዎች አክብር፣ የተለመደውን የአነጋገድ ልማድ ግን “ለምን?” ብለህ ጠይቅና አዲስ አሰራር ቅደድ፡፡
እንደኛው ሃገር አይነት ለሺዎቹ አመታት የተመረገ አመለካከት ባለበት ሕብረተሰብ ውስጥ ያንን የተለመደውንና የተመሰረተውን አሮጌና ውጤተ-ቢስ አሰራርና አመለካከት ለመቀየር መሞከር ግፊያንና ሙግትን እንደሚያስነሳ ግልጽ ነው፡፡ ሆኖም፣ ምንም ለውጥ የማያመጣን የተለመደ፣ ያረጀና ያፈጀ ልማድ ይዞ ኋላ ቀር ሆኖ ከመቅረት፣ ለምን?” ብሎ በመጠየቅ ወደ አዲስ ቀጠና መግባት ይሻላል፡፡
አንድ ነገር ለብዙ ጊዜ ስለተደረገ ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
አንድን ነገር ብዙ ሰው ስላደረገው ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
አንድን ነገር ቀላል ስለሆነ ብቻ አላደርገውም! “ለምን?” ብዬ እጠይቃለሁ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲09-13-33-85-77 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ)
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲09-13-33-85-77 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ)
የእስር ቤት ሕይወት
“በዓለም እጅግ አደገኛ ከሚባሉ እስር-ቤቶች አንዱ ሰላም በሌለው ግንኙነት ውስጥ የሚጀመር ነገር ነው” (ካልታወቀ ምንጭ)፡፡
ከዚህ ዘመንን ከሚበላና እምቅ አቅምን በከንቱ ከሚያባክን እስር ቤት ራሳችሁን ለመጠበቅ ከፈለጋችሁ . . .
• ከማን ጋር የፍቅር ግንኑነት ውስጥ (love relationship) እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የስሜት ትስስር (emotional attachment) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የንግድ አጋርነት (business partnership) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የግል ምስጢርን የማጋራት የጠለቀ ግንኙነት (secret sharing) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
ተጠንቀቁ!
እነዚህ ሁኔታዎች ሲገቡባቸው ቀላል፣ አንዴ ከገቡ ደግሞ ወይ የሰላም ወይም የጭንቀት፣ ወይ የጤና ወይም የሕመም፣ ወይ የብልጽግና ወይም የድህነት ጎዳናን ያስጀምሯችኋል፡፡ ከዚህ ጎዳና የመውጫው መንገድ እስከሚደርስ ድረስ ብዙ ያስከፍላል፡፡
በፍርሃት ወደ ኃላ አትበሉ፤ በጥንቃቄ ግን አድርጉት!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“በዓለም እጅግ አደገኛ ከሚባሉ እስር-ቤቶች አንዱ ሰላም በሌለው ግንኙነት ውስጥ የሚጀመር ነገር ነው” (ካልታወቀ ምንጭ)፡፡
ከዚህ ዘመንን ከሚበላና እምቅ አቅምን በከንቱ ከሚያባክን እስር ቤት ራሳችሁን ለመጠበቅ ከፈለጋችሁ . . .
• ከማን ጋር የፍቅር ግንኑነት ውስጥ (love relationship) እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የስሜት ትስስር (emotional attachment) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የንግድ አጋርነት (business partnership) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
• ከማን ጋር የግል ምስጢርን የማጋራት የጠለቀ ግንኙነት (secret sharing) ውስጥ እንደምትገቡ . . .
ተጠንቀቁ!
እነዚህ ሁኔታዎች ሲገቡባቸው ቀላል፣ አንዴ ከገቡ ደግሞ ወይ የሰላም ወይም የጭንቀት፣ ወይ የጤና ወይም የሕመም፣ ወይ የብልጽግና ወይም የድህነት ጎዳናን ያስጀምሯችኋል፡፡ ከዚህ ጎዳና የመውጫው መንገድ እስከሚደርስ ድረስ ብዙ ያስከፍላል፡፡
በፍርሃት ወደ ኃላ አትበሉ፤ በጥንቃቄ ግን አድርጉት!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
በመገደድ ስሜት ውስጥ ላላችሁ ወገኖቼ!
“ከአስገዳችና ከድንበር-ረጋጭ ሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ምንም ተጨማሪ ማብራሪያ ሳያስፈልገው “NO” ሊባል የሚገባው ነገር እንዳለ ታውቃላችሁ?
“NO” ማለት በራሱ ካለምንም የጥፋተኛነት ስሜት እና ምንም ማብራሪያ ሳይጨመርበት ሙሉ ዓረፍተ ነገር የሚሆንበት ጊዜ እንዳለ ራሳችሁን አሳምኑ፣ ያንንም ተለማመዱ፡፡

የገንዘብ አያያዝ ሚዛናዊነት!
በሚከተሉት አምስት የገንዘብ ዘርፎች መብሰል፣ ማደግና ሚዛናዊ መሆን የገንዘብ ነጻነትን ይሰጣል፡፡
1. ገንዘብን የማግኘት ክህሎት
2. ገንዘብን ለጤናማ ዓላማ የመጠቀም ጥበብ
3. ገንዘብን ኢንቨስት በማድረግ የማባዛት ብቃት
4. ገንዘብን የማጠራቀም ዲሲፕሊን
5. ገንዘብን የመስጠት ፈቃደኝነት
በእነዚህ ወሳኝ የገንዘብ ሂደቶች በበሰልንና ሚዛናዊ በሆንን ቁጥር የገንዘብ ነጻነትንና እድገትን እናገኛለን፡፡
ለዚህና ለመሰል ከገንዘብ ጋር ለሚገናኙ እውቀቶች የሚጠቅማችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

ይህንን አስታውሱ!
• ወሳኙ ነገር የሚሰማን ስሜት ሳይሆን በዚያ ስሜት ተነድተን የምናደርገው ነገር ነው፡፡
• ወሳኙ ነገር ሰዎች የሚያደርጉብን ነገር ሳይሆን ለእነሱ ተግባር የምንሰጠው ምላሽ ነው፡፡
• ወሳኙ ነገር ሰዎች እኛን፣ “ናቸው” ብለው የሚያስቡን ነገር ሳይሆን እኛ ራሳችንን፣ “ነን” ብለን የምናስበው ነገር ነው፡፡
• ወሳኙ ነገር የሆነልንና ያልሆነልን ነገር ሳይሆን ሁኔታውን አያያዛችን ነው፡፡
• ወሳኙ ነገር ያሰብነውና ያቀድነው መልካም ነገር ሳይሆን ለመጀመር ወደ እርምጃ የገባንበት ነገር ነው፡፡
• ወሳኙ ነገር የጀመርነው ነገር ሳይሆን ሳናቋርጥ የቀጠልነውና የፈጸምነው ነገር ነው፡፡
LIKE & SHARE !

ስለ ገንዘብ መነጋገርን ለምን እንደምንሸሽ?
ከባህላዊ እና ከእምነት የመነጨጩ አመለካከቶች
በበርካታ ማሕበረሰቦች ውስጥ ስለ ገንዘብ መነጋገር እንደ ስህተት የሚቆጠር፣ የተከለከለ ወይም ጨዋነት የጎደለው (taboo) ነው፡፡ ይህንን አመለካከት እያየንና እየሰማን ስናድግ ገንዘብ ነክ ነገሮች ላይ ለማሰብም ሆነ ለመወያየት ፍርሃት ይይዘናል፡፡
ሁኔታውን ወደ እምነት ስናዞረው፣ በአንዳንድ እምነቶች አካባቢ ገንዘብ ለክፋት መሳሪያ ሊሆን እንደሚችል የሚሰጠውን ስህተት የሌለው አስተምህሮ ከአውዱ በማውጣት በመመልከት መፍራት ሌላኛው ምክንያት ነው፡፡
ስለገንዘብ የማናስብበት፣ የማንወያይበትና ሁኔታውን ችላ የምንልበት መነሻ ያም ሆነ ይህ፣ ከገንዘብ ንክኪ ውጪ መኖርም፣ መሻሻልም ስለማንችል አንደኛችንን በሁኔታው ላይ በሚገባ መሰልጠኑ አማራጭ የለውም፡፡
በዚህ ርእሰ-ጉዳይ ላይ የተዘጋጀላችሁን ስልጠና በመውሰድ የገንዘብን ጉዳይ አንደኛችሁን ብትነካኩትና እውነታውን ብትገነዘቡ ተመራጭ ነው፡፡