Telegram Web Link
የስልጠና እድል!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
ስልጥናው የቀረው አራት ቀናት ብቻ !!!

አንዳንድ ነገሮችን ለመጀመር እኮ . . .

• ሁሉም ሰው እስከሚደግፋችሁ መጠበቅ የለባቸሁም!

• ሁሉም ነገር እስከሚሟላችሁ መቆየት የለባችሁም!

• በሁሉም ነገር ላይ እርግጠኞች እስከምትሆኑ ድረስ መቀመጥ የለባችሁም!

• በአንድ ነገር ላይ ሁሉንም እውቀት እስከምታውቁ ድረስ መዘግየት የለባችሁም!

• “ሙዳችሁ” ጥሩ እስኪሆንም ነገሩን ማቆየት የለባችሁም!

አንዳንድ ነገሮች ከተጀመሩ በኋላ እየተስተካከሉ የሚሄዱ ነገሮች ናቸው፡፡

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
መንገዳችሁን ቀጥሉ!

• ደስ የማይሉ ያለፉ ትውስታዎች ቢኖራችሁም . . . መንገዳችሁን ቀጥሉ!

• ስለነጋችሁ ስታስቡ እርግጠኛ ያልሆናችሁባቸው ነገሮች ቢኖሩም . . . መንገዳችሁን ቀጥሉ!

• በአካባቢያችሁ አስቸጋሪ ሰዎች ቢኖሩም . . . መንገዳችሁን ቀጥሉ!

• በሕይወታችሁ ያተስተካሉና ያልተፈቱ ችግሮች ቢኖሩም . . . መንገዳችሁን ቀጥሉ!

በፍጹም ተስፋ አትቁረጡ!

በፍጹም አትቁሙ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የገንዘብ አያያዝ እውነታዎች!

1. በሰው ላይ ጥገኛ ከመሆን እንድትወጡ - ገንዘብን የማግኛውን መንገድ በሚገባ እወቁበት፡፡

2. ያስገባችሁትን ገንዘብ በትክክል ለመጠቀም - ገንዘባችሁን በትክክለኛው መንገድ የመጠቀም ዲሲፕሊኑ ይኑራችሁ፡፡

3. ኑሯችሁ እያደገ እንዲሄድ - በእጃችሁ ያለውን ገንዘብ ኢንቨስት የማድረግን ክህሎትና ልምምድ አዳብሩ፡፡

4. ለድንገተኛ ክስተቶች ዝግጁ እንድትሆኑ - የተወሰነ ገንዘብ መቆጠብን ተለማመዱ፡፡

5. የዘራችሁት እንዲበቅልና ወደ እናንተ የሚመጣ ገንዘብ እንዲኖር - ለተቸገሩ ሰዎች ገንዘብን መስጠት ልመዱ፡፡

በእነዚህ ወሳኝ ልምምዶችና በመሰል ርእሶች ዙሪያ የተዘጋጀው ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
አሁኑኑ ተመዝገቡ!

የፊታችን ኃሙስ ከምሽቱ ልክ በ3 ሰዓት ስልጠናችን ይጀምራል፡፡

ስልጠናው ለአምስት ሳምንታት ከ3፡00 እስከ 5፡00 በተከታታይ የደረጋል፡፡

ስልጠናው የሚሰጠው ለተመዘገቡ ተሳታፊዎች ጋር ብቻ ነው፡፡

በእነዚህ ሳምንታት ወሳኝ የሆነ የገንዘብ አያያዝ መርሆችን አስተምራለሁ፡፡

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ እሰጣለሁ፡፡

ዋና ዓላማው

• ሰርቶ ገንዘብን የማግኛ መንዶችን . . .

• ያገኘነውን ገንዘብ በበጀት የመጠቀም መርሆችን . . .

• ለአስቸጋሪ ቀናት የሚውል እና ለኢንቨስትመንት የምንጠቀምበትን የገንዘብ መጠን የማጠራቀም ዲሲፕሊንን . . .

እና የመሳሰሉትን ተግባራዊ ሃሳቦች እንማራለን፣ እንወያያለን! ለጥያቄዎችም መልስን እሰጣለሁ!

ከዚህ በታች ባለው የtelegram user name በመጠቀም የምዝገባ መረጃ ጠይቃችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

@DrEyobmamo
የስኬታማ አጋርነት ምስጢር!

በማንኛውም መስክ ውስጥ ከአንድ ሰው ጋርም ሆነ ከአንድ ሕብረተሰብ ጋር ስኬታማ፣ የጠለቀና ዘላቂ የሆነን አጋርነት ከፈለጋችሁ ምስጢሩ ሁለት ነው፡-

1) በጋራ የምተወዷቸውና አጥብቃችሁ የምትከታተሏቸው ነገሮች ሲኖሩ፣

2) በጋራ የምትጸየፏቸውና አጥብቃችሁ የምትርቋቸው ነገሮች ሲኖሩ፡፡

እንደ ንግድ አጋሮች አብረን የምንበለጽገው፣ እንደ ባለትዳሮች አብረን ውብ የሆነን ቤተሰብ የምንመሰርተው፣ እንደ አንድ ሃገር ዜጎች አብረን የምንቀጥለውና የምናድገው፣ በጋራ የምወዳቸውና በጋራ የምንጠላቸው ሁኔታዎች ሲበዙልን ነው፡፡

አስቡት እስቲ፡- መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ ለሰለጠነ ሕብረተሰብ መስራትን ቢወዱና ያንንም ቢከታተሉ! መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ አንድነትንና እኩልነትን ቢወዱና ያንን ቢከታተሉ . . . አስቡት!

አስቡት እስቲ፡- መሪዎችን በሙሉ በጉቦ (ሙስና) ላይ የጋራ ጥላቻ ቢኖራቸውና ያንንም ቢሸሹ! መሪዎቻችን በሙሉ በዘረኝነት ላይ የጋራ ጥላቻ ቢኖራቸውና ያንንም ቢርቁ . . . አስቡት!

የዚህ እውነት ተግባራዊነት በትዳር፣ በንግድና በራእይ አጋርነት ውስጥም ቢሆን ያው ነው፣ አይለወጥም!

አብረን በጋራ የምንወዳቸውና የምንከታተላቸው፣ እንዲሁም አብረን በጋራ የምንጸየፋቸውና የምንሸሻቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር እድገታችን ፈጣን ይሆናል፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች ሲዥጎረጎሩና ሲዛቡ፣ የሕብረተሰቡ እድገትም ከዚያው ጋር አብሮ ይዛባል፣ ይጎተታል፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ስልጥናው የቀረው ሶስት ቀናት ብቻ !!!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
የነገው ኃሙስ ለሚጀምረው የአምስት ኃሙስ ምሽቶች ስልጠና በርካቶች ተመዝግበዋል፡፡

እርሶም አያምልጥዎ!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
በፍጹም አትርሱ!

በተቻላችሁ መጠን የተጎዳችሁበትን ሁኔታ እርሱትና ወደ ፊት ተራመዱ፣ ጉዳቱ ያስተማራችሁን ትምህርት ግን በፍጹም አትርሱ!

በተቻላችሁ መጠን ደጋግመው የጎዷችሁን ሰዎች ደጋግማችሁ ይቅር በሉ፣ ሰዎቹ ደጋግመው እንዲጎዷችሁ ላደረገው ክፍተታችሁ ቀይ መስመር ማስመርን ግን በፍጹም አትርሱ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ደረጃ በደረጃ!

አንድን እስከ ወዲያኛው ልትሰሩ የምትፈልጉት ነገር ስትጀምሩ፣ በትልቁ ጀምራችሁ ምናልባት በጠበቃችሁት ፍጥነት አልሄድ ካላችሁ ቅነሳ ከምታደርጉ፣ መጀመሪያውኑ በጥቂቱ ጀምራችሁ ቀስ በቀስ ብታድጉ ይሻላል፡፡

ከጅማሬ ግለት የተነሳ በትልቁ ጀምራችሁ እንደገና መውረድ፣ በራስ መተማመናችሁ አብሮ እንዲወርድ ያደርገዋል፣ ከዚያ ጋርም ሰዎች በእናንተ ላይ የሚኖራቸውንም አመኔታም ወረድ ያደርገዋል፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ሌሎች ሰዎች በእናንተ ውስጥ ሲኖሩ!

ሌሎች ሰዎች በእናንተ ውስጥ እየኖሩ እንደሆነ ለማወቅ . . .

• የእናንተና የእነሱ ግንኙነት አልቆለት እንኳን፣ ትምህርትና ስራ ላይ ማተኮር እስከማትችሉ ድረስ በፍጹም መርሳት የማትችሏቸው ሰዎች ካሉ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

• ጥቃቅን ውሳኔዎችን እንኳን ሳይቀር ከእነሱ ውጪ ምንም አይነት ውሳኔ ማድረግ የማትችሏቸው ሰዎች ካሉ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

• እነሱ ለሚሰማቸው ስሜትና ከዚያ ስሜታቸው ጋር በየቀኑ ለሚለዋወጠው በህሪያቸው የጥፋተኝነትን ስሜት የምትሸከሙት እናንተ ከሆናችሁ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

• እነሱና እናንተ ብቻ የምታውቁትን “አሳፋሪ” ወይም “አስፈሪ” ምስጢራችሁን እንዳያወጡባችሁ ስትሉ መንቀሳቀስ እስከማትችሉ ድረስ በእነሱ ቁጥጥር ስር ያደረጓችሁ ሰዎች ካሉ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

• ላጠፉት ጥፋት ተገቢውን ይቅርታ አድርጋችሁ ወደፊት ከመሄድ ይልቅ ቂም የያዛችሁባቸው ሰዎች ካሉ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

• በሰራችሁት ጥፋት ምክንያት ሰዎች ይቅርታ ነፍገዋችሁ ቂም ስለያዙባችሁ ብቻ ካለማቋረጥ በጭንቀት ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ፤ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡

ፈጣሪ የራሳችሁን ሕይወት የሰጣችሁ እናንተው እንድትኖሩት እንጂ ሌላው ሰው በውስታችሁ ሆኖ እንዲኖር አይደለምና የሚከፈለውን ዋጋ ከፍላችሁ ተገቢውን ማስተካከያ አድርጉ፡፡ አለዚያ የእድሜ ልክ ዋጋ ትከፍላላችሁ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ስልጠናው የቀረው ሁለት ቀናት ብቻ !!!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
ጥያቄ፡-

ስለገንዘብ አስተዳደር ለመማር ገንዘብ ሲኖረኝ ባስብ
አይሻልም?

መልስ፡-

ይህ አመለካከት ብዙዎች የሚሳሳቱበት አመለካከት ነው፡፡

የገንዘብ መኖር የገንዘብ አስተዳደር ብስለትን አያመጣም፡፡ ይህ ቢሆን ኖሮ በተለያዩ አጋጣሚዎች ገንዘብን ያገኙ ሰዎች ከሚወስዷቸው ጥበብ-የለሽ ምርጫና ውሳኔዎች የተነሳ ባላጡት ነበር፡፡

በተቃራኒው አንድ ሰው በእጁ ምንም ባይኖረው ወይም ጥቂት ኖሮት እንኳን በገንዘብ አስተዳደር ክህሎት ሲበስል፣ ገንዘብን የማግኘት፣ የማባዛትም ሆነ አጠቃቀሙን የማወቅን ብልህነትን ስለሚያዳብር ለእድገቱ ገደብ አይሮረውም፡፡

ለዚህ ነው ገንዘብን ለማምጣት፣ ለማባዛትም ሆነ በትክክለኛው መንገድ ለመጠቀም መጀመር ያለብን የአስተዳደር ክህሎቱንና ዲሲፕሊኑን በማዳበር ሊሆን የሚገባው፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
ጥያቄ፡-

የተዘጋጀው ስልጠና ምንም የመነሻ ገንዘብ ለሌለን ሰዎች በምን ይጠቅመናል?

መልስ፡-

ይህ ሃሳብ በስልጠናው ውስጥ ከምንመለከታቸው እውነታዎች መካከል አንዱ ነው፡፡

የሃብት መነሻው የገንዘብ በእጃችን መኖር ብቻ እንዳልሆነ ነው፡፡ ምንም እንኳን የገንዘብ ሃብት ባይኖረንም፣ የጊዜ ሃብት፣ የእውቀት ሃብት፣ የሰው ሃብት እና የመሳሰሉት ሃብቶች በበቂ ሁኔታ ያሉን ሰዎች አለን፡፡

እነዚህን ሃብቶች በትክክል ስንጠቀምባቸው የገንዘብን ገቢ እንድናገኝ መንገዱን እንደሚጠርጉልን እና እንዴት እንደምንጠቀምባቸው መሰልጠን ይኖርብናል፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
2025/06/29 15:34:36
Back to Top
HTML Embed Code: