የትምህርት ቤት ክፍያ
አንዳንድ ሰዎች ለምን እንደማይማሩ ሲጠየቁ፣ “ትምህርት ቤት መማር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል” ይላሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ልክ ነው መማር ያስከፍላል - ገንዘብን፣ ጊዜን፣ እንቅልፍን፣ ጉልበትን . . . ያስከፍላል! ነገር ግን መማር ከሚያስከፍለው ይልቅ አለመማር ያስከፍላል፡፡ መማር አሁን ያስከፍልና ነገ ይከፍላል፤ አሁን ያደክምና ነገ ያሳርፋል፡፡ አለመማር ግን፣ “አሁን ዘና በል” በማለት ነጻ ይለቀንና እድሜ ልካችንን እያስከፈለና እየገዘገዘን ያከርመናል፡፡
ከላይ የተጠቀሰው የመደበኛ ትምህርት ሂደት እውነታ መደበኛ ባልሆነው የየእለት የሕይወት ትምህርትም አንጻር ያው ነው፡፡ ለነገው ሕይወታችን ጥበብን፣ ልምድንና የሕይወት ተሞክሮ ተግባራዊ እውቀትን የምናገኝበት ብቸኛ መንገድ ዛሬ አዳዲስ ነገሮችን በመሞከር ከምንሰራቸው ስህተቶች የተነሳ ነው፡፡ በሌላ አባባል ሲገለጽ፣ ስህተት ማለት ለነገ የሕይወት ስኬት ዛሬ የምንከፍለው የትምህርት ቤት ክፍያ ነው፡፡
“በሕይወታችን ሁለት ፍላጎቶች ብቻ ናቸው ያሉን፡፡ አንደኛው ሁል ጊዜ መማር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ሁል ጊዜ ሳይሳሳቱ ትክክል መሆን” (Errol Gerson)፡፡ እነዚህን ሁለቱንም ነገሮች ግን በአንድ ላይ ማስኬድ አንችልም፡፡
ሁል ጊዜ ትክክል መሆን ከፈለግን አዳዲስ ነገሮችን መሞከር እናቆማለን፡፡ ያን ጊዜ ሕይወት ይቆማል - ትልቁና የመጨረሻው ስህተት!፡፡ በተቃራኒው ደግሞ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ከሞከርን መሳሳታችን አይቀርም - ታላቁና ውጤታማው ስኬት መንገድ!
ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን የመሞከርን መንገድ የመረጥን ጊዜ ሕይወት በብዙ ልምድ፣ ልምምድ፣ ጥበብና እውቀት ታሸበርቃለች፡፡
ዛሬ አዳዲስ ነገሮችን በመሞከር የምንከፍለው ዋጋ ለነገው ሕይወታችን ስኬታማነት የሚከፈል ስለሆነ ማለት ነው፡፡
ተንቀሳቀሱ! ጀምሩ! ስሩ! ከተሳሳታችም ከስህተታችሁ በመማር ለነገ የተሻለ ማንነት ያዙ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤65👍25
የጊዜ አጠቃቀም ችግራችን መንስኤ ከሶስቱ አያልፍም!
1. ዓላማን አጥርቶ አለማወቅ
የምንኖርለትን ዓላማ በሚገባ ለይተን ካላወቅን ይህንና ያንን ስንከታተል ጊዜያችን ይባክናል፡፡
2. የዲሲፕሊን አለመኖር
ምንም እንኳን ዓላማችንን አውቅ ብንነሳም የመጀመርና የጀመርነውን እስክ ጥጉ የመቀጠል ዲሲፕሊን ከሌለን ጊዜያችንን በአግባቡ መጠቀም አንችልም፡፡
3. የክህሎት ጉድለት
ዓላማውን ያወቀና በጣም ዲሲፕን ያለው ሰው የአደራረግ ክህሎቱን ካላዳበረ ብዙ በመልፋትና ጥቂት ውጤት በማግኘት ጊዜውን የሚያባክን ይሆናል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ የተዘጋጀውን ስልጠና መከታተላችሁን እርግጠኞች ሁኑ፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!

❤57👍23🔥4
ነገሩን መለወጥ ወይም እኛ መለወጥ!
“አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው፤ ለመለወጥ ካልቻልክ ደግሞ በነገሩ ላይ ያለህን አመለካከት ለውጥ” – Maya Angelou
አንድን በሕይወታችን ያለን ነገር ምን ያህል እንደማንወደው በማሰብ ጊዜያችንን ከማባከን ይልቅ፣ መጀመሪያ መመለስ ያለብን ጥያቄ፣ “ይህንን ሁኔታ መለወጥ እችላለሁ?” የሚለውን ነው፡፡
መልሳችን፣ “አዎን፣ እችላለሁ” ከሆነ፣ ትክክለኛውን የለውጥ ሂደት ለመጀመር እቅድ ማውጣትና መራመድ ነው፡፡
መልሳችን፣ “አይ፣ አልችልም” ከሆነ፣ ትኩረታችንን በጉዳዩ ላይ ያለንን አመለካከት ወደመለወጥና ከሁኔታው ውጪ እቅድ ማውጣትና መራመድ ነው፡፡
ይህ ሂደት ትክክለኛ የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ የገባቸው ሰዎች የሚለማመዱት ሂደት ነው፡፡
በጉዳዩ ላይ በሚገባ ለማሰብና ለማደግ ከፈለጋችሁ የተዘጋጀላችሁን ስልጠና መካፈላችሁን አትዘንጉ፡፡

❤40👍8😁1
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
Student Discount!
“ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ለተሰኘው ስልጠና ለተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!
በርካታ የ Highschool እና የ University (College) ተማሪዎች ካላችሁ የገንዘብ እጥረት የተነሳ የስልጠናው ክፍያ ቅናሽ እንዲሰጣችሁ በጠየቃችሁት መሰረት ያንን እድል አዘጋጅተንላችኋል፡፡
በተደረገው ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን ፍላጎታችሁን ከዚህ በታች ባለው የ telegram link ሙሉ ስማችሁንና የምትማሩበትን ትምህርት ቤት ስም መላክና ከቅናሹ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡

👍25❤22🎉3😱1
ትስስር (attachment)!
የስቃዮቻችን መነሻ!
“የአብኛዎቹ ስቃዮቻችን መነሻና ስር መሰረቱ ከሰዎች ጋር ያለን ትስስር (attachment) ነው” ይባላል፡፡
ከልክ በላይና አላግባብ ከሆነ ትስስር (attachment) ራስን መጠበቅ፣ አንዴ ከተከሰተ በኋላ ደግም ትክክለኛው “የመላቀቅ” መንገድ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
መልካም እንቅፍ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የስቃዮቻችን መነሻ!
“የአብኛዎቹ ስቃዮቻችን መነሻና ስር መሰረቱ ከሰዎች ጋር ያለን ትስስር (attachment) ነው” ይባላል፡፡
ከልክ በላይና አላግባብ ከሆነ ትስስር (attachment) ራስን መጠበቅ፣ አንዴ ከተከሰተ በኋላ ደግም ትክክለኛው “የመላቀቅ” መንገድ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
መልካም እንቅፍ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤60👍26🎉3
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
አዲስ የስልጠና እድል!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤21👍5
Book Club! With Dr. Eyob
ውድ የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታታዮቼ!
በየእለቱ የማወጣቸውን ማጻሕፍት ለማንበብ ስላላችሁ ፍላጎትና ትጋት አመሰግናለሁ፡፡
በቅርቡ 30ኛ መጽሐፌን በማሳተም ለአንባቢያን አደርሳለሁ፡፡
የብዙ ሰዎች ጥያቄ፣ “መጽሐፎቹን እንዴት እናግኛቸው?” የሚል ነው፡፡
በተለያዩ ከተሞችና በውጪ ሃገር መጽሐፎቹን በhard copy ማዳረስ አስቸጋሪ በመሆኑ፣ ይህንን Book Club ጀምሬላችኋለሁ፡፡
የዚህ Book Club ዋና ዓላማ፡
1. መጽሐፍቶቼን ለአንባያን በቀላሉ ማድረስ፣
2. መጽሐፍ ለማንበብ ፍላጎት እያላቸው ዲሲፕሊን ላይ የሚታገሉ አንባቢያንን “በአንድ ወር አንድ መጽሐፍ” የሚልን challenge በማቅረብ ማገዝ፡፡
ሂደቱ ይህንን ይመስላል፡-
1. “የወሩ መጽሐፍ” በሚል ስያሜ በተመደበው ወር የሚነበበውን መጽሐፍ እመርጣለሁ፡፡
2. በዚያ ወር የሚነበበው መጽሐፍ የትኛው እንሆነ አሳውቃችኋለሁ፡፡
3. ያንን መጽሐፍ ለማንበብ ፍላጎት ያላችሁ በ inbox ስታሳውቁ የንባቡ ሂደትና መስፈርት በግል ይላክላችኋል፡፡
4. በተመረጠው ወር የተመደበው የንባብ መጽሐፌን ለማንበብ መስፈርቱን ላሟላችሁ የሚዘጋጅ የቴሌግራም ግሩፕ ይኖራል፡፡
5. የቴሌግራም ግሩፑን የተቀላቀላችሁትን በአንድ ወር ውስጥ የተመደበውን መጽሐፍ አንብባችሁ እንድትጨርሱ የሚያስችላችሁን መመሪያና challenge እኔ በግሌ አስቀምጣለሁ፡፡
የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)
ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

❤94👍29🔥3
Do not miss out! Register now.
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤22👍1
በህመምና በስቃይ መካከል ያለው ልዩነት
“ህመም የማይቀር ነው፣ ስቃይ ግን የምርጫ ጉዳይ ነው” – Hariku Murakami
አወላለዳችሁን ሰዎች በቪዲዮ ቀርጸውላችሁ ቢሆንና ካደጋችሁ በኋላ የማየት እድል ቢኖራችሁ፣ እናንተም ስታለቅሱ ነበር፣ እናታችሁም ለቅሶና ደስታ የተቀላቀለበትን ህመም እየለፈች ነበር፡፡ አያችሁ፣ ስንወለድ ጀምሮ ህመም ተሰምቶን፣ እየተሰማንና ለሌላውም ሰው የህመም ምክንያት ሆነንና እየሆንን ነው የምንኖረው፡፡
ከተወለድን ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ምክያቶች ህመም ይሰማናል፡፡ ይህ ጤናማ የሆነ የሕይወት ሂደት ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ለህመሙ መፍትሄ ተፈልጎለትና ተገቢውን ትምህርት አግኝተን ዘልቆ ከመሄድ ይልቅ የማያቋርጥ ህመም ውስጥ ራሳችንን ካገኘነው ነው፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ህመም ወደ ስቃይ ተቀየረ ማለት ነው፡፡
ህመም የማይቀር የተፈጥሮ ሕግ ነው፤ ስቃይ ግን ሊወገድ የሚገባው አላስፈላጊ ጉዳይ ነው፡፡ መፍትሄ ያልፈለግንለት ማንኛውም ህመም እየጎዳን ከእኛ ጋር ስለሚቆይ ከህመምነት ወደ ስቃይነት ይቀየራል፡፡ እኛን በእርግጥም የሚጎዳን ህመም ሳይሆን ስቃይ ነው፡፡
በአሁኑ ወቅት እየተሰማችሁ ያለው አንድ ህመም ወደ ስቃይነት መቀየሩን ለማወቅ ከፈለጋችሁ፣ ህመሙ ምን ያህል እንደቆየባችሁ፣ ለህመሙ ምን አይነት መፍትሄ እንደፈለጋችሁ፣ ሌላን ነገር እንዳታጡ ብላችሁ ህመሙን ምን ያህል በመታገስ እንዳቆያችሁትና የመሳሰሉትን ሁኔታዎች ማጤን ትችላላችሁ፡፡
ህመም የሌለው ነገር የለም!!!
• የፍቅር ግንኙነት ህመም አለው፣ ህመሙ ግን መፍትሄ እስከማይገኝለት ድረስ ከጎዳችሁ በስቃይ ውስጥ እንዳላችሁ ላስታውሳችሁ፡፡
• ያላችሁበት የጓደኝነት ቡድን ህመም አለው፣ ሆኖም፣ መፍትሄ ለመፈለግ መንቀሳቀስ እስከማትችሁ ድረስ ከከራረማችሁና ህመሙ አሁንም እየጎዳችሁ ከሆነ በስቃይ ውስጥ እንዳላችሁ ላሳውቃችሁ፡፡
• የምትሰሩበት መስሪያ ቤት ወይም የግል ስራችሁ ህምመ አለው፣ ለህመሙ ግን መፍትሄ ካጣችሁና ከጠናባችሁ ወደ ስቃይነት እየተቀየረ እንደሆነ ላሳስባችሁ፡፡
• ሃገርም ብትሆን እኮ በተለያዩ ቀውስ ምክንያት ትታመማለች፣ ሆኖም ህመሙ አላባራ እንዲል ስንፈቅድለትና መፍትሄው ግር እስኪለን ወደስቃይ ደረጃ ይሻገራል፡፡
ሲጨመቅ፡- ህመም እያለባችሁ እንደሌለባችሁ በማሰብ እውነታውን አትካዱት፡፡ ህመም ሲሰማችሁ “ለምን” ብላችሁም አትደናገጡ፡፡ ህመም ተፈጥሯዊ ሂደት ነው፣ ያበረታችኋል፣ የፈጠራ ብቃታችሁን ይጨምረዋል፣ አንድ መስተካከል ያለበት ነገር እንዳለ ብቸኛ ጠቋሚ ስጦታችሁ እሱ ነው፣ ካለፋችሁት በኋላ ደግሞ ሌሎች በህመም ውስጥ የሚያልፉ ሰዎችን የምትደግፉበትን ጥበብ ይሰጣችኋል፡፡
በሉ እንግዲህ፣ ወደ ስቃይ ደረጃ ያለፈን የከራረመ ህመም አሁኑኑ መፍትሄ ፈልጉለት፡፡

❤77👍20🔥4🎉2
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ጊዜ አጠቃቀም ማለት!
⏱️ ሆን ብሎ (intentionally) መኖር ማለት ነው!
⏱️ በሚያስፈልገው ነገር ላይ በማተኮር ጉልበትን መቆጠብ ማለት ነው!
⏱️ አንድን ነገር አቅዶ መጀመርና ከጀመሩ ደግሞ እስከሚጨርሱ መቀጠል ማለት ነው!
⏱️ ለዘመኑ የሚመጥን professional ሕይወት መምራት ማለት ነው!
ምንም ነገር ከማዳበራችሁ በፊት ትክክለኛ የጊዜ አጠቃቀም ጥበብን አዳብሩ!
ይህንን ልምምድ ለማዳበር የሚያግዝ ስልጠኛ ተዘጋጅቶላችኋልና ተጠቀሙበት!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
⏱️ ሆን ብሎ (intentionally) መኖር ማለት ነው!
⏱️ በሚያስፈልገው ነገር ላይ በማተኮር ጉልበትን መቆጠብ ማለት ነው!
⏱️ አንድን ነገር አቅዶ መጀመርና ከጀመሩ ደግሞ እስከሚጨርሱ መቀጠል ማለት ነው!
⏱️ ለዘመኑ የሚመጥን professional ሕይወት መምራት ማለት ነው!
ምንም ነገር ከማዳበራችሁ በፊት ትክክለኛ የጊዜ አጠቃቀም ጥበብን አዳብሩ!
ይህንን ልምምድ ለማዳበር የሚያግዝ ስልጠኛ ተዘጋጅቶላችኋልና ተጠቀሙበት!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤40👍8🎉3🔥2
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የባከነ ጊዜ እና ጸጸት!
በሕይወታችን ተጽእኖ አምጪ ከሚባሉ ስሜቶች መካከል “ጸጸት” ይገኝበታል፡፡
የጸጸትን ስሜት በሁለት ከፍለን ስናየው
1. “የማድረግ” ጸጸት ማለት ከዚህ በፊት ያደረግነውን ነገር አስበን፣ “ምነው ባላደረኩት ኖሮ” ብለን ስንጸጸት ማለት ነው፡፡
2. “ያለማድረግ” ጸጸት ማለት፣ ከዚህ በፊት ማድረግ ሲገባን ያላደረግነውን ነገር አስበን፣ “ምነው ባደረኩት ኖሮ” ብለን ስንጸጸት ማለት ነው፡፡
ዓለም አቀፍ ጥናቶችም ሆኑ የግል ልምምዳችን እንደሚጠቁሙን፣ አብዣውን ጊዜ ረጅም ርቀት የሚከተለንና ወደ ኋላ የሚጎትተን የጸጸት አይነት፣ ባላደረግናቸው ነገሮች ላይ የምንጸጸተው ጸጸት ነው፡፡
ጊዜያችንን እና ተግባራችንን በሚገባ ያለመጠቀም ሁኔታ የሚያስከትልብን የጸጸት አይነት ከዚህ ጥናት ውጤት ጋር ይገናኛል፡፡ በእቅድና በትክክለኛ የጊዜ አጠቃቀም ስልት ካለመኖራችን የተነሳ በርካታ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች ሳይከናወኑ ያልፋሉ፡፡ የዚህ ሁኔታ ጸጸት ደግሞ ረጅም ጊዜ ይከተለንና አቅም ያሳጣናል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ በሚገባ እንድትሰሩ የሚግዛችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት!

❤57👍2
ጊዜ የለኝም!
ሰዎች በእኔ ላይ ስላላቸው አመለካከት ጊዜ የለኝም፡፡ ያንን ሃሳብ ያሰቡት እነሱ ናቸው፣ ሃሳቡን ወደየት እንደሚወስዱት መጨነቅና መወሰን ያለባቸውም እነሱ ናቸው፡፡
እኔ በቂ የሆነና ጊዜን በተገቢው መንገድ ካልተጠቀምኩበት ላጠናቅቀው የማልችለው የራሴ ዓላማና ስራ ስላለኝ ሰዎች በእኔ ላይ ስላላቸው ሃሳብ በማሰብ ለመጨነቅ ጊዜውም የለኝ፡፡
በአንድ ውላችሁ በምትገቡበት ቀን ውስጥ ሰዎች በእናንተ ላይ ስላላቸው አስተሳሰብ መጨነቅ ያቆማችሁ ጊዜ የቀኑን ሃምሳ በመቶ ድል አግኝታችሁ ነው የምትጀምሩት፡፡
ሰዎችን ለግል አመለካከታቸው ተወት አድርጓቸውና ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ሰዎች በእኔ ላይ ስላላቸው አመለካከት ጊዜ የለኝም፡፡ ያንን ሃሳብ ያሰቡት እነሱ ናቸው፣ ሃሳቡን ወደየት እንደሚወስዱት መጨነቅና መወሰን ያለባቸውም እነሱ ናቸው፡፡
እኔ በቂ የሆነና ጊዜን በተገቢው መንገድ ካልተጠቀምኩበት ላጠናቅቀው የማልችለው የራሴ ዓላማና ስራ ስላለኝ ሰዎች በእኔ ላይ ስላላቸው ሃሳብ በማሰብ ለመጨነቅ ጊዜውም የለኝ፡፡
በአንድ ውላችሁ በምትገቡበት ቀን ውስጥ ሰዎች በእናንተ ላይ ስላላቸው አስተሳሰብ መጨነቅ ያቆማችሁ ጊዜ የቀኑን ሃምሳ በመቶ ድል አግኝታችሁ ነው የምትጀምሩት፡፡
ሰዎችን ለግል አመለካከታቸው ተወት አድርጓቸውና ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤80🎉6👍5🔥1😱1
ሁለቱ የጊዜ አጠቃቀም መንገዶች!
Reactive ናችሁ ወይስ Proactive?
ሕይወታችሁን ስትመሩ ለሁኔታዎች ያላችሁ አቀራረብ ከሁለቱ አንዱ ሊሆን ይችላል፡፡
አንደኛው “የምላሽ ሰጪነት አቀራረብ” (reactive approach) ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ “የንቁ አቀራረብ” (proactive approach) ነው፡፡
“የምላሽ ሰጪነት አቀራረብ” (reactive approach)፡- በአካባቢያችን ለሚከናወኑ ሁታዎች፣ ለወቅቱ ስሜታችንና ሰዎች ለሚያሳዩንም ሆነ ለሚናገሩን ነገሮች ምላሽ እየሰጡ መኖርን ያመለክታል፡፡
“የንቁ አቀራረብ” proactive approach)፡- መሆን እና ማከናወን በምንፈልገው ነገር ዙሪያ ሆን ብሎ አስቦና አቅዶ መንቀሳቀስን ያመለክታል፡፡
በሕወታቸው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች “የንቁ አቀራረብ” (proactive approach) ልምምድን ያዳበሩ ሰዎች ናቸው፡፡
ለዚህ ልምምድ የሚደግፋችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
Reactive ናችሁ ወይስ Proactive?
ሕይወታችሁን ስትመሩ ለሁኔታዎች ያላችሁ አቀራረብ ከሁለቱ አንዱ ሊሆን ይችላል፡፡
አንደኛው “የምላሽ ሰጪነት አቀራረብ” (reactive approach) ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ “የንቁ አቀራረብ” (proactive approach) ነው፡፡
“የምላሽ ሰጪነት አቀራረብ” (reactive approach)፡- በአካባቢያችን ለሚከናወኑ ሁታዎች፣ ለወቅቱ ስሜታችንና ሰዎች ለሚያሳዩንም ሆነ ለሚናገሩን ነገሮች ምላሽ እየሰጡ መኖርን ያመለክታል፡፡
“የንቁ አቀራረብ” proactive approach)፡- መሆን እና ማከናወን በምንፈልገው ነገር ዙሪያ ሆን ብሎ አስቦና አቅዶ መንቀሳቀስን ያመለክታል፡፡
በሕወታቸው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች “የንቁ አቀራረብ” (proactive approach) ልምምድን ያዳበሩ ሰዎች ናቸው፡፡
ለዚህ ልምምድ የሚደግፋችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤47👍5
የሕዳር Challenge !!!
ተከታታዮቼ እንዴት ናችሁ!
በቅድሚያ ለእኔም ሆነ ለማስተላልፋቸው ሃሳቦች ስላላችሁ ስፍራ እና ድጋፍ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ፡፡
ሕዳር ወርን የ Challenge ወር ብየዋለሁ፡፡
በሁለት መልኩ Challenge ላድርጋችሁ፡-
1. “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies) የተሰኘ ስልጠና በሕዳር ወር ውስጥ የመውሰደን Challenge አቅርቤአለሁ፡፡
2. Book Club! With Dr. Eyob በሚል ስያሜ በሕዳር ወር ውስጥ አዲስ የሚወጣውን መጽሐፌን አንባብችሁ እንድትጨርሱ Challenge አቅርቤላችኋለሁ፡፡
የሁለቱንም መረጃ ቀደም ባሉ ፖሰቶች ታገኛላችሁ!

❤99👍32😁4🎉3
ፈጣሪ ሆይ፣ ወደ እኔነቴ መልሰኝ
ራስን የመሆን ቁልፍ!
(25 የስኬት ቁልፎች ከተሰኘው የዶርር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ)
የጥንት አፈ-ታሪክ እንዲህ ይነገረናል፡፡ አንድ ጊዜ አንዲት አይጥ በሰላም ስትኖር ሳላች በድንገት ድመት አይታ እጅግ ደነገጠች፡፡ ከዚህ ድንጋጤ ለመዳን ምርጫዋ ብዙ ነው - ለምሳሌ ምናልባት ድመቷ ፈሪ ልትሆን ስለምትችል መጋፈጥና ሁኔታውን ማየት፣ አላዛልቅ ካለ ወደቀዳዳዋ ገብታ ቀን እስኪያልፍ መሸሸግ፡፡ አይጧ ግን የመረጠችው ያልተጠበቀ መንገድ ነው፡፡
“ፈጣሪ ሆይ፣ ሁለተኛ ድመትን እንዳልፈራ፣ ድመት አድርገኝ” በማለት ጸሎት አደረሰች፡፡ የተመኘችው ሆነላትና ወዲያው ወደ ድመትነት ተቀየረች፡፡ ብዙም ሳትቆይ ግን ውሻ በፊቷ ተደንቅሮ አገኘችው፡፡ የለመደችውን ጸሎት ማነብነብ ቀጠለች፣ “ፈጣሪ ሆይ፣ ሁለተኛ ውሻን እንዳልፈራ፣ ውሻ አድርገኝ”፡፡ አሁንም የተመኘችው ሆነላትና ወዲያው ወደ ውሻነት ተቀየረች፡፡
ሆኖም ይህኛውም ማንነት ብዙም አላዛለቃትም፡፡ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መንገድ ስታቋርጥ አንበሳን አየችና የተለመደውን ጸለቷን አደረገች፡፡ “ፈጣሪ ሆይ፣ ሁለተኛ አንበሳን እንዳልፈራ፣ አንበሳ አድርገኝ”፡፡ እንደገና የተመኘችው ሆነላትና ወዲያው ወደ አንበሳነት ተቀየረች፡፡ አንበሳነቱም አላዛለቃትም፡፡ ከጥቂት እርምጃ በኋላ አንድ ለአደን የወጣ ሰው መሳሪያ ታጥቆ አየችና እጅግ ደከማት፡፡
“ፈጣሪ ሆይ፣ አንዴ ብቻ ታገሰኝ፡፡ ሁለተኛ ሰውን እንዳልፈራ፣ እባክህን ሰው አድርገኝ” ብላ የተለመደ ጸሎቷን ጸለየች፡፡ አሁንም ምኞትዋ ደረሰና ወደ ሰው ተቀየረች፡፡ በመለዋወጥ የደከመ ማንነቷን ለማሳረፍ እቤቷ ገብታ ቁጭ ባለ ቴሌቭዥን ስታይ አንድን የኮሽታ ድምጽ ሰማች፡፡ ዘወር ስትል፣ አይጥ ወዲህ ወዲያ ስትል አየችና እጅግ ፈራች፡፡ የመጨረሻው ምኞትዋ በጸሎት መልክ በድንገት ከአንደበቷ ወጣ፣ “ፈጣሪ ሆይ፣ ሁለተኛ አይጥን እንዳልፈራ፣ ወደ እኔነቴ መልሰኝ”፡፡ ወዲያውኑ ይህ የመጨረሻ ምኞቷ ሆነላትና ችግሯን ለማሸነፍ ራስን የመቀየር ጉዞዋን ወደ ጀመረችበት ወደ አይጥነቷ ተመለሰች - ብዙ ቀናትን ካባከነች በኋላ፡፡
ራስን ከመሆን፣ ማንነታችንን ከማሳደግ እና ባደገው ማንነታችን ፍርሃታችንን ከመጋፈጥ ውጪ ድል የማግኛው መንገድ ምንድን ነው? በፊታችን እንደተደነቀረው ገጠመኝና እንደ እለቱ ሁኔታ ራስን እንደመለወጥ ምን አድካሚ ሕይወት አለ?
ማንነቴን አውቄና ተቀብዬ፣ ድካሜን በማሸነፍና ብርታቴ ላይ በመገንባት ራሴን ሆኜ መኖር የድሎች ሁሉ ድል ነው! ራስንና ማንነትን ለቅቆ የሚጀመር ጉዞ የማያልቅ፣ አድካሚና፣ ወደተነሳንበት ስፍራና ሁኔታ እንደገና “በዜሮ” የሚያስጀምር ሁኔታ ነው፡፡
ሌሎች የራሳቸው ማንነት በማሳደግና በመበርታት ያሸነፉትን ችግር አንተ እነሱን ለመሆን በመሞከር አታሸንፈውም፡፡ አንተነትህ አንተነትህን ይፈልገዋልና ራስህን ሆነህና ከራስህ ጋር ተስማምተህ ኑር፡፡

👍59❤44🎉4🔥2