Telegram Web Link
Forwarded from የማርያም
⭐️ Meet Our Members of HR support Team Of National HR Office⭐️

Esmael Yimer
     
Contact:

📬 Email I LinkedIn I Instagram
Telegram: @Esmaelyimer2024
Phone: 0912474213

Lidiya Shibeshi

Contact:

📬 Email I LinkedIn I Instagram
Telegram: @Lidiya_Shi
Phone: 0947653288

Habtamu Asmamaw

Contact:

📬 Email I LinkedIn I Instagram
Telegram: @habta021
Phone: 0977904108

Lead By Example Inspire With Action!

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA Ethiopia

Join us: https://www.tg-me.com/EHPSA
👍1
ጳጉሜን 1: የመሻገር ቀን

እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው።

ጦርነትን፣የኮሮና ወረርሽኝን፣ ግጭትን፣ የአንበጣ መንጋን፣ የሕዳሴ ግድብ ውጣ ውረድን፤ ተሻግረናቸዋል። ሌሎችንም እየተሻገርን ነው።

ተሻጋሪዎች ነን። አሻጋሪያችንም የማይሰበር ነው። ከማዶ አንቀርም። በመሐልም አንወድቅም። በድል እንደምንሻገር ቅንጣት ጥርጥር የለንም።

Dr. Abiy Ahmed Ali
Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
👍2
ጳጉሜን 2: የሪፎርም ቀን

አብዮት በጎውን ከክፉው አጃምሎ ጠርጎብናል። ተሻጋሪ ተቋሞች ለመገንባት አላስቻለንም። ለዚህ ነው ሪፎርምን የመረጥነው። እየመዘንን፣ እያነጠርን፣ እየመረመርን የሚበጀንን እንወስዳለን፤ የማይበጀንን እንጥላለን።

በዚህ ዕሳቤ ታላላቅ ስኬቶችን እያስመዘገብን ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የጸጥታ ዘርፍ፣ የሕግ፣ የግብርና፣ የትምህርት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሞችን እያሳካን በመጓዝ ላይ ነን። በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም።

Dr. Abiy Ahmed Ali
Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
👍3
🌼🎉 Happy Ethiopian New Year from all of us at the Ethiopian Health Profession Students Association (EHPSA)! 🎉🌼

As we celebrate this special day, let’s take a moment to reflect on the past year and look forward to new beginnings filled with hope, health, and unity.

May this New Year bring joy, prosperity, and strength to our communities and inspire us to continue our journey in serving the health needs of our beloved Country, Ethiopia. Together, we can make a difference!

Wishing you all a year full of blessings, good health, and success.

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼
2 0 1 7

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

Join us: 👉 https://www.tg-me.com/EHPSA
6
🎉 A New Year Gift of Kindness! 🎉

The EHPSA (Ethiopian Health Profession Students Association), EMSA (Ethiopian Medical Students Association), and EPSA (Ethiopian Pharmacy Students Association) teamed up to make this New Year's holiday special for patients at Ambo University Referral Hospital!

We visited four wards, bringing smiles and a little bit of cheer to those who needed it most. We shared fresh water, yummy bread, and Kolo to help make their day a little brighter. 😊

The patients were so happy! It was a truly heartwarming experience, and we're glad we could make a difference.

❤️ A big THANK YOU to all the health students for their amazing support! You all made this happen!

Lead By Example Inspire With Action!

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA AMBO Branch
13👍4
አዲስ አመት 2017
<unknown>
መልካም አዲስ ዓመት
እያልን በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዝግጅት ይዘንላችሁ መተናል!

🌼 ልዩ ተጋባዥ እንግዶች
🌼የEHPSA አመራሮች
🌼የበዓል ስጦታዎች
🌼ግጥም, ሙዚቃ
🌼የናንተ ሃሳብ, አስተያየትና ጥያቄዎች
🌼ሁላችንን ተሳታፊ ልዩ የበዓል ዝግጅት እንዳያመልጦ!

እሁድ (05/01/2017) ምሽት 2:00 ላይ በ  https://www.tg-me.com/EHPSAMEMBERS ቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁ!

Lead by Example Inspire With Action!

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
እንኳን ለ1499ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የደስታና የአንድነት ይሁንላችሁ!

መልካም በዓል!

የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር.
መልካም አዲስ ዓመት
እያልን በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዝግጅት ይዘንላችሁ መተናል!

🌼 ልዩ ተጋባዥ እንግዶች
🌼የEHPSA አመራሮች
🌼የበዓል ስጦታዎች
🌼ግጥም, ሙዚቃ
🌼የናንተ ሃሳብ, አስተያየትና ጥያቄዎች
🌼ሁላችንን ተሳታፊ ልዩ የበዓል ዝግጅት እንዳያመልጦ!

ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በ
https://www.tg-me.com/EHPSAMEMBERS ቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁ!

Lead by Example Inspire With Action!
👍2
Forwarded from Tamirat Teklu
EHEISU is seeking LEADERS to join its Youth Advisory Board!!!

TEAMS AVAILABLE ARE :

📌Project Team
📌Legal Team
📌Planning Team
📌Digital Team
📌 Tech Team

Apply now! ➡️ https://forms.gle/vgzhD7ZfFZXPHMSR8

🚨🚨The opportunity applies only for undergraduate students that are still enrolled in thier respective universities

Submit your resume (CV) and motivational letter through the Google Form provided.
. Your motivational letter should not exceed one page.
Deadline: Sept 30, 2024

For any questions or inquiries
please contact [email protected]

Partner's Post

Lead By Example Inspire With Action!

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
1👍1
እንኳን አደረሳችሁ!


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም: የጤናና የበረከት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል!

የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር ።
👍5
🔊🔊🔊 Dear EHPSA Members,

We are excited to announce a special opportunity for you!

EHPSA, in collaboration with ADWA PARTNER, is offering a LEADERSHIP TRAINING aimed at enhancing your skills and knowledge in leadership.

Don’t miss out on this valuable opportunity!


Participants will receive a certificate upon completion.

👇Register now to join the training.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeABDO0k0aeWK2eeL3xfQikDJzI4aqFAScpporV22PeH0t4Rg/viewform?usp=sf_link

Note: the training is only for EHPSA Members who received membership ID.

Lead By Example Inspire With Action!

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
👍2👏1
#MoH

ጤና ሚኒስቴር በፅሁፍ ከሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና በተጨማሪ #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሰጥ ነው፡፡

በዚህም ሰኔ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፈው ዲግሪ ለያዙና የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ለሚገኙ #የአንስቴዥያ ጤና ባለሙያዎች #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና መስከረም 30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ተፈታኞች ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም መስከረም 29/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርባቸዋል።

ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትሔዱ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ በፈተናው ወቅት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም እንዳትዘነጉ ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity
👍4🎉1
2025/07/09 02:18:27
Back to Top
HTML Embed Code: