Telegram Web Link
ልዩነታችን ይሄ ነው ።

እንደ ኬፓ ፎቶ መነሰት ምትችለው አርሰናል ስትገባ ብቻ ነው።
በቅፅበት ከህያውነት ወደ አፈርነት !

ከፖርቹጋል ፖርቶ ጨባቧ የድሀ መንደር መነሻውን ያደረገ የሀያሌ እግር ኳስ ቤተሰቦች ገፀ በረከት....

....በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ህይወትን ከመኖር እስከ አውሮፓ ግዙፍ ሳሮች መፈንጠዝ...

....ነገን በተስፋ የመኖር ተምሳሌት በፅናት የተገነባው ህያው ማንነት ለእግር ኳስ ውዱን መሰዋዕት ከፍሎ ዛሬ ላይ መድረስ....

....እግር ኳስ የተላከበት ዓብይ ተልዕኮ ይመስል አንገት ደፍቶ ቀንና ሌሊት መስራት ለዚህ አጭር ህይወት ተስፋ መሰነቅ....

...ከ28 አመታት በፊት ይችን ዓለም መቀላቀል ከ5 ቀን በፊት መሞሸር ለፍቅር መታመን ለ3 ልጆች አባት መሆን....

...ደሳሳዋን ጎጆ በታታርነት መዋጋት ከድህነት ማስጣል ለበርካታ ህፃናት ህልውና መሆን እሰከ ወዲያኛው ማሸለብ...

የዲያጎ ጆዜ ተክዘራ ዶ ስልቫ ባልተኖረ ልጅነት ዛሬን ለመኖር ትላንት ውዱን የመስዋትነት ዋጋ መክፈል...

ሙሉውን ዶክመንተሪ በዩቲዩብ ገፃችን ያገኛሉ !!

ማንም ሰው እንዳያመልጠው👇👇👇

https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz
https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz
ምን ጉድ ነው ይሄ ልጅ ግን 😂
ባርሳ ዊልያምስን ለማስፈረም ያዋጡትን ገንዘብ ምን ሊያረጉት ይሆን😁
Ethio Arsenal | Troll
150% 😂
ምን እንደሆነ ግራ የገባኝ እኔ
ቫርሳ fans right now 😭😭
ለኒኮ ማስፈረሚያ ብለህ ቲክቶክ ላይቭ ላይ የሰጠኸው አበባ ጊፍት ትዝ ሲልህ 😭😭
እንዲ አዋጥተውም አልተሳካም 😂😂😂
ኧኸ ድርድሩ እንዴት እየሄደ ነው??
This Guy used Barca to rise up his salary in Bilbao 😭🤣🐐
Nico Williams transfer saga
Forwarded from Lengo sport
☄️ ልዩ የሌንጎ ቶርናመንት ☄️

🤩 የመጀመሪያው ዙር የFAST KENO እና የRocket Star ቶርናመንት ! 🤑

🎁 በLengobet FAST KENO እና Rocket Star ሲጫወቱ ነጥቦች ተሰብሰበው 600 000ሺ ብር ያሸንፋሉ💵

🤑 ከ100,000 ብር ጀምሮ ማሸነፍ ይ 🏆

🔥 በዚህ ሊንክ ማሸነፍ ይጀምሩ Games Link

#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቅፅበት ከህያውነት ወደ አፈርነት !

ከፖርቹጋል ፖርቶ ጨባቧ የድሀ መንደር መነሻውን ያደረገ የሀያሌ እግር ኳስ ቤተሰቦች ገፀ በረከት....

....በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ህይወትን ከመኖር እስከ አውሮፓ ግዙፍ ሳሮች መፈንጠዝ...

....ነገን በተስፋ የመኖር ተምሳሌት በፅናት የተገነባው ህያው ማንነት ለእግር ኳስ ውዱን መሰዋዕት ከፍሎ ዛሬ ላይ መድረስ....

....እግር ኳስ የተላከበት ዓብይ ተልዕኮ ይመስል አንገት ደፍቶ ቀንና ሌሊት መስራት ለዚህ አጭር ህይወት ተስፋ መሰነቅ....

...ከ28 አመታት በፊት ይችን ዓለም መቀላቀል ከ5 ቀን በፊት መሞሸር ለፍቅር መታመን ለ3 ልጆች አባት መሆን....

...ደሳሳዋን ጎጆ በታታርነት መዋጋት ከድህነት ማስጣል ለበርካታ ህፃናት ህልውና መሆን እሰከ ወዲያኛው ማሸለብ...

የዲያጎ ጆዜ ተክዘራ ዶ ስልቫ ባልተኖረ ልጅነት ዛሬን ለመኖር ትላንት ውዱን የመስዋትነት ዋጋ መክፈል...

ሙሉውን ዶክመንተሪ በዩቲዩብ ገፃችን ያገኛሉ !!

ማንም ሰው እንዳያመልጠው👇👇👇

https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz
https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz
"ባርሴሎና ዶኩን ለማስፈረም ንግግር ማድረግ ጀምሯል"

አርኖልድ፦reaction😮‍💨
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨 ቶማስ ፓርቴይ በሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በአስገድዶ መድፈር ወንጀል በይፋ ተከሷል።

"የዘውድ አቃቤ ህግ አገልግሎት የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በወንጀል መርማሪዎች የማስረጃ ፋይል ከቀረበ በኋላ አንድ ሰው እንዲከሰስ ፍቃድ ሰጥቷል።

"The Met ከሚከተሉት ወንጀሎች ጋር በተያያዘ ለቶማስ ፓርቴይ ከሄርትፎርድሻየር ጋር በተያያዘ ክስ እና ጥያቄ አቅርቧል።

በይህም ፓርቴይ ፈፅሟታል የተባለው ወንጀሎች በ2021 እና 2022 መካከል የተከሰቱ ናቸው ። [ Fabrizio Romano ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
እኔ ብቻ ነኝ ግን አንዱን ቻናል ከሌላው መለየት ያቃተኝ?😁
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://www.tg-me.com/ABYSSINIA_SPORT1
2025/07/05 19:42:17
Back to Top
HTML Embed Code: