Telegram Web Link
ከኳሱ ወጣ እንበልና

ያለንበት ሁኔታ😁
😁91😢43🤯1
እሺ ሌላው ይቅር ከመጋረጃው ጀርባ የሚሰራው የዝዉዉር ስራ መቼ ነው የሚጀመረው 😐
😁1167😐4
ቀጣይ አመት አርሰናል Treble አያሳካም የሚሉ ሰዎች
😁142💯8😐63😢1🤝1
አያፍርምኮ በሂወት አለ ይሄኔ
😁78🤣133😢1
አረ እሄ ክለብ ወዴት እየሄደ ነው እኛ እዚህ አንድ ጠሮብናል እነሱ

በየዕለቱ here we go 😭😭

ከምር ያስተዛዝባል 😔😔
😁134🤯5😐43🙏3🍓1
ጫብላንድ ግን በጣም ነዉ እንዴ snapchat ላይ story ማድረግ የምትወደዉ 🤓
😁9710🤔1
🚨 Here we go


የሚል ዜና ናፈቀን እኮ😭🫠
🤣83😢16😁94
ሀቨርት በነሱ ሲታይ ሮናልዲንሆ😪😂
🤝104😁255💯2❤‍🔥1🫡1
ዝላታን ኢብራሂሞቪች🗣

"ሁሉም ሰው ማንቸስተር ዩናይትድን እንደ ትልቅ ክለብ ነው ሚያስበው በአለም ላይ ሀብታም እና ትልቅ አቅም ካላቸው ክለቦች ጋር ነው ሚታየው ፤ ከውጪ ሳየው እኔም እንደዛ መስሎኝ ነበር ነገርግን ለመጫወት በገባሁበት ወቅት ትንሽ ክለብ ነው ያገኘሁት ፤ ትንሽ ክለብ እና ትንሽ የአስተሳሰብ ደረጃ ያለው ክለብ።"
😏😏😏
😁231🤣24👌115👍4🫡1
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://www.tg-me.com/ABYSSINIA_SPORT1
👍115❤‍🔥1
Ethio Arsenal | Troll
ዝላታን ኢብራሂሞቪች🗣 "ሁሉም ሰው ማንቸስተር ዩናይትድን እንደ ትልቅ ክለብ ነው ሚያስበው በአለም ላይ ሀብታም እና ትልቅ አቅም ካላቸው ክለቦች ጋር ነው ሚታየው ፤ ከውጪ ሳየው እኔም እንደዛ መስሎኝ ነበር ነገርግን ለመጫወት በገባሁበት ወቅት ትንሽ ክለብ ነው ያገኘሁት ፤ ትንሽ ክለብ እና ትንሽ የአስተሳሰብ ደረጃ ያለው ክለብ።" 😏😏😏
ፒተር ዱሩሪ🗣፦ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ በጣም ወጥ የሆነ ቡድን ነው ፤ በነሐሴ አንድ ድል ፣ በመስከረም አንድ ድል ፣ በጥቅምት አንድ ድል በህዳርም በታህሳስም አንድ ድል ይህ ልክ እንደ የወር አበባ ኡደት ነው በጥር አንድ ካላሸነፉ እርጉዝ ሆነዋል ማለት ነው።” የማትረሳ የፒተር ድሩሪ ንግግር ነች


ጣመኝ ደጋግመኝ :fc😂
110😁60
POV: አሜሪካ ሄዶ መጥፋት አይቻልም!!!

ዳዋ:
😁1579🤔1
በየቀኑ ትላልቅ ODDS ያግኙ !

በ 1XBET ይወራረዱ

አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተው እናንተን እየጠበቁ ይገኛሉ !

Registration Link 👉 1XBET

promocode:- SKY25

የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ
2
hmmmm
😁146🤣152👍1
ብርያን ባፔ ወደ ማን ዩናይትድ

We Here we go

ቶተንሃም belike " ይፈልጋሉ 😂😂
😁87🤯40🤣86🙏2🤔1
ቀኔን ያሳመረልኝ ነገር ቢኖር 🔥🔥
😁725
"እማ አርኖልድን አየሺዋ ስፓኒሽ እንዴት እንደሚችል" ።🥲
😁1234🤯1
የክለቦች አለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ሲወጣ
ቫርሳ የተመደበበት ቡድን የሞት ምድብ ተብሏል 🔥🔥🔥
🤣66😐86
2025/07/09 21:10:09
Back to Top
HTML Embed Code: