Telegram Web Link
ሼስኮ ብለዉ ይሄን ሲያመጡልህ🌚🌚
Ethio Arsenal | Troll
ሼስኮ ብለዉ ይሄን ሲያመጡልህ🌚🌚
እሄ በስንት ተዓሙ.....

እኔ ምፈራው surprise አለ ብለው ስተርሊንግን ደግመው እንዳያመጡት ነው
ቀጣዩ ዴብሮየን ምን ነካው😢💔
የውብ እግር ኳስ መገለጫ የሆነውን ታላቁ ባርሴሎና ምትደግፍ ከሆነ ይሄ ተወዳጅ ቻናል ለአንተ ነው 😎

https://www.tg-me.com/BARCA_XTRA
https://www.tg-me.com/BARCA_XTRA
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨 ቪክቶር ዮኬሬሽ ለወራት የቤርታ የመጀመሪያ ምርጫ ሆኖ ቆይቷል።

ሴስኮ ላይም ፍላጎት አላቸው ፣ ግን እሱ የዮኬሬሽ የተጠባባቂ እቅድ ነው።

ከክለቦቻቸው ጋር የተደረጉ ስምምነቶች አሁንም እንዳሉ ነው። [NicoSchira]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
😡
ኧረ ይሄ ሰውዬ እንዳያቃጥለው 💔
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://www.tg-me.com/ABYSSINIA_SPORT1
ኧኸ 2 ቀን ሙሉ ኦንላይን አልገባሁም ነበር ምን አዲስ አለ

ክለቤ ከሁለት አንዱን አስፈረመ ወይስ
አሁንም እየተከታተለ ነው? 😓
ቶምያሱን ፈልጎ ያገኘ ሰው?
እኔም ለሰርጌ እጠራዋለው!!

🫠😭😂
ሳልነግራቹ የምታዉቁት ነገርስ😁😁
በጣም ነዉ እንዴ የቸገርዎት ጋሽ ክሮንኬ
አህያ በብዛት እየታረደ ነው እና እባካችሁ ለምታውቁት የማን.ዩናይትድ ደጋፊ እንዲጠነቀቅ ንገሩት
ዋው - እስካሁን ምን አይነት ክረምት ነው!
በጃንዋሪ ዙቢሜንዲን፣ በመቀጠል በሚያዝያ ዙቢሜንዲን፣ በግንቦት ዙቢሜንዲ እና አሁን ዙቢሜንዲን በሰኔ ወር አስፈርመናል😅😅😅😅😅
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣናነሽ በስተመጨረሻ በሰላም ወደ ባህርዳር ገባች
Ethio Arsenal | Troll
ጣናነሽ በስተመጨረሻ በሰላም ወደ ባህርዳር ገባች
ሰው እርቦታል መርከብ ሲያይ ምግብ የሚታደል ይመስል ይሮጣል!😒

ጫማዬ ጠፋብኝ ልብስ ልግዛ የሆነ ህዝብ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ሰውዬ እንትኑን ሳይሆን አፉን ነበር መገረዝ የነበረበት😭

ሁንቱቱኬ😭😭😭😭
2025/07/08 09:01:54
Back to Top
HTML Embed Code: