Telegram Web Link
በጣም ነዉ እንዴ የቸገርዎት ጋሽ ክሮንኬ
😁104🤯1
አህያ በብዛት እየታረደ ነው እና እባካችሁ ለምታውቁት የማን.ዩናይትድ ደጋፊ እንዲጠነቀቅ ንገሩት
🤣1014🤯1
ዋው - እስካሁን ምን አይነት ክረምት ነው!
በጃንዋሪ ዙቢሜንዲን፣ በመቀጠል በሚያዝያ ዙቢሜንዲን፣ በግንቦት ዙቢሜንዲ እና አሁን ዙቢሜንዲን በሰኔ ወር አስፈርመናል😅😅😅😅😅
🤝79😁579😢7🍾1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣናነሽ በስተመጨረሻ በሰላም ወደ ባህርዳር ገባች
😁1097👍2😢1
Ethio Arsenal | Troll
ጣናነሽ በስተመጨረሻ በሰላም ወደ ባህርዳር ገባች
ሰው እርቦታል መርከብ ሲያይ ምግብ የሚታደል ይመስል ይሮጣል!😒

ጫማዬ ጠፋብኝ ልብስ ልግዛ የሆነ ህዝብ
😁563
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ሰውዬ እንትኑን ሳይሆን አፉን ነበር መገረዝ የነበረበት😭

ሁንቱቱኬ😭😭😭😭
😁86🤣95
አረ ተዉ አንጀቴን አትብሉት 😭
😁118🤣105😢1
ፍላሚንጎ🤝Bura Bull አንዴ ከያዙህ አይፋቱም😹
🤣114😁43
ዊ ብሊቭ ዩ ቦስ🥹🥹
😁121🔥22😢3
ፍላሚንጎ ኧረ ትለዩብኛላቹ 😂😂
😁139🤣202
🤭
😁1031
ምንድነህ አንተ ሰው ነህ ምንድነህ 🤔🤔

በ13 ተጫዋቾች😂
😁1485
በምድር ላይ ከባዱ ጥቃት🥲
😁124🤣252😱1
" ቼልሲ በለንደን የሚገኝ ትንሽ ሰፈር ነው" - የፍላሚንጎ ፖስት

ትላንት ምሽት በአለም ክለቦች ዋንጫ ከብራዚሉ ክለብ ፍላሚንጎ ጋር የተጫወተው ቼልሲ 3ለ1 በሆነ ውጤት መሸነፉ ይታወቃል።

በሚሊዮኖች ተከታይ ያለው የፍላሚንጎ ይፋዊ የእንግሊዘኛው የ'X'( ቀድሞ ትዊተር) አካውንትም ቼልሲ ላይ የሚሳለቁ ፖስቶቹን በተደጋጋሚ መለጠፉ ተስተውሏል።

አንዴ " ቼልሲ ማለት በለንደን የሚገኝ ትንሽ ሰፈር ነው"፣ አንዴ ደግሞ " አየሩ ለ' Cold' ፓልመር ማይመች ሞቃታማ ነበር የሚሉ ስላቆችን ሲያጋሩ ተስተውሏል። ከድሉ በኋላም የውጤት መግለጫ ፖስት ሲለጥፉ ' Easy Win against the blues' የሚል ፅሁፍን አካተው ነበር።

ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች ቼልሲን የሚነኩ ' ሜሞች' በገፁ ላይ ሲጋሩ ተስተውሏል። ከሰአታት በኋላ ግን አብዛኞቹ ፖስቶች ከገፁ ላይ መነሳታቸውን ለመመልከቶ ተችሏል።

የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች እስከትላንት ለሊት ድረስ በአለም ክለቦች ዋንጫ ሽንፈት ያላስተናገዱ ሲሆን ለሊቱን የአርጀንቲናው ክለብ ቦካ ጁንየርስ በባየርሙኒክ 2 ለ 1 መሸነፉ ይታወቃል። በርካቶችም ለደቡብ አሜሪካ እግር ኳስ አድናቆታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

SHARE @MOSAIC_SPORTS
😁5415🤣4
Forwarded from ETHIO ARSENAL (Ashu 🥀)
የክለባችን ተጨዋቾች በኦዴጋርድ የሰርግ ፕሮግራም ላይ 😍

* ሰርጉ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነበር

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
❤‍🔥7915👍2
Forwarded from Alemu Bayeh
የሳካ ቸከስ ቱ* እንደ አንዳንድ ቡድኖች ላለመውረድ እየታገለ ነው 🤣🤣 እሲ ሳካ ከወራጅ ቀጠና እንዴት እንደሚያወጣው እናያለን 😏😏
🤣78😁64
2025/07/09 01:56:13
Back to Top
HTML Embed Code: