Telegram Web Link
Ethio Arsenal | Troll
abdu troll ሲሰራ ሚጠቀማት image🥲 አረ አንዳንዴም ቀይር😁
የራሱ ፎቶ ስለሆነ pic እየተነሳ ነው ፖስት ሚያረገው አባ 🙌🙌
Ethio Arsenal | Troll
የራሱ ፎቶ ስለሆነ pic እየተነሳ ነው ፖስት ሚያረገው አባ 🙌🙌
ያንቺን pic ለምን አትልኪለትም ፉአዴ 😁
ማድሪድ ደና ተቀያሪ ሳይኖረው ሮድሪጎን ቤንች አደረጉት🙄

የሆነ ነገርማ አለ 🙏
የፎቶ ግብዣ 😘

በአንድ ወቅት ሁለት አለም አለኝ የምትላቸው የመሀል ሜዳ ፈርጦች ከ አንድ ተመልካች ጋር
ለማንኛውም congra🙌
Forwarded from 𝗢𝗦𝗠𝗔𝗡 Ⓓ︎ⓔ︎ⓜ︎ⓑ︎ⓔ︎ⓛ︎ⓔ︎ 🅖🅤🅝🅝🅔🅡 🐐🐐
400010 ደንቆሮ
Ethio Arsenal | Troll
ለማንኛውም congra🙌
ታድለዉ አራት መቶ ሺ የአህየ መንጋ አላቸው !
Ethio Arsenal | Troll
ለማንኛውም congra🙌
400010 ሮባ ጆሮዋን አስቀንሳው ነው እንዴ ሁሉም member መታየት የጀመረው?🤭
ሰፈር ከጀማዉ ጋር ቁጭ ብለህ ስለ አህያ እያወራህ ድንገት ሻሼ ፋኑ ጀለስ ሲመጣ  

በቃ እንፍታ ከሰማ ይደብረዋል
ከ ርዕስ ውጪ

🤭 ሞዴል ሊፈትኑ ይሄን ሲያመጡልህ😁

እስኪ የናንተ መልስ?👇
ኧረ በፈጣሪ 😭😭😂
ተጫዋቾቹ እራሱ እኮ ክለቡ ሰልችቷቸዋል አይ ሻሼ መጨረሻሽ ይሄ ይሁን😂
ወገን ሶስተኛውን የአለም ጦርነት በአይናችን ልናይ ነው 💀
አረ ተዉ አንጀታችን አትብሉት
አርሰናል ሰርግ ላይ ሚዜ ቢሆን ሻሼ ደግሞ ወይ ወጥ አሳላፊ ነው ወይ ጠላ ቀጂ ነው!
እንኳን ተወለድክልን ንጉስ 🥹

H. B. D 🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና

ዩናይትድ ጋርናቾን ለተቀናቃኝ ቡድኖች እንደማይሸጡ አሳውቀዋል።

ሊድስ
ሰንደርላንድ
በርንሌይ

ተጫዋቹ የማይሄድባቸው ክለቦች መሆናቸው ተረጋግጠዋል
!!
2025/07/08 12:03:39
Back to Top
HTML Embed Code: