Telegram Web Link
Ethio Arsenal | Troll
Photo
እኔ 7upን🙌
አሞሪም ለGyokres ደውሎ እናስፈርምህ ካለው ቡሃላ
Gyokres Be like
Ethio Arsenal | Troll
Photo
Aside from joke prime batistuta was something else man 💀💀

ይለይ ነበር batistutta >>>>
Ethio Arsenal | Troll
ወገን ሶስተኛውን የአለም ጦርነት በአይናችን ልናይ ነው 💀
አርሰናል የዘንድሮውን pl ይበላል ብለህ እየጠበክ
ሲዝኑ ሳያልቅ ሚሳኤል ሲጠብስህ
ከትርፌ ቀድሞ ሊዮን ወረደ አሉ🥲
😐😐
ግም ቲም🫠🤦‍♂
ሃናስብም 😂
Welcome አዲሱ መድፈኛ 🔥
Ethio Arsenal | Troll
Welcome አዲሱ መድፈኛ 🔥
እውነት ለመናገር ካለው ቀሪ የዝውውር ቀን አንፃር 2 ተጫዋቾች ቀድሞ ማስፈረም አሪፍ እርምጃ ነው ግን ከ ሌሎች ቡድኖች አንፃር ሲታይ ነው ቀርፋፋ ሚባለው ቢዘገይም ያሰብናቸው ተጫዋቾች መፈረማቸው አይቀርም 🔥
Ethio Arsenal | Troll
Welcome አዲሱ መድፈኛ 🔥
7 ኦናና
4 ኤደርሰን
2 አሊሰን
ማለት ልንጀምር ነዋ😁
አርሰናል ያለውን ቤንች በረኞች አይተክ ቼላ እና ሻሼ የሰበሰቡትን በረኞች ስታይ🙊
የሌሎች ቡድን ዝውውር እርሱት እና አርሰናል ይሄ ሁላ ዝውውር ቀን እየቀረ ቀድሞ 2 ተጫዋች ያስፈረመበትን ጊዜ አስታውሱኝ እስቲ?🙄

አትጠራጠሩ ምርጥ የ ዝውውር ጊዜ ይኖረናል ።
Ethio Arsenal | Troll
አርሰናል ያለውን ቤንች በረኞች አይተክ ቼላ እና ሻሼ የሰበሰቡትን በረኞች ስታይ🙊
ሲጀመር ከራያ ቀጥሎ ምርጡ በረኛ ኬፓ ነው🤨
አርሰናል በረኛ,ተከላካይ , የተከላካይ አማካኝ ለማስፈረም ሲሆን ፍጥነቱ🙊☝️
ምን ተሰማቹ?
ለካ የአለማችን ዉዱን በረኛ ነዉ በ5m ያፈስነዉ🤭🤭
ኬፓን የምትንቂ ይህን ተመልከቺ😐

የኬፓ ጓንት> ኦናና🙂‍↔️
Forwarded from Lengo sport
⚠️ ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ500% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኔው ክለብ ባልሆነ እኔ ማመን ከብዶኛል 😭😭

ክትትሉስ ተተወ እንዴ??
2025/07/06 14:10:20
Back to Top
HTML Embed Code: