Ethio Arsenal | Troll
ዋንጫ አመጣቹ ተብለው መሬት የተሸለሙት የሲዳማ ተጫዋቾች ዋንጫ መነጠቃቸውን ሲሰሙ
ሃዋሳ ድረስ የሄደን ዋንጫ ከዛ ከሚመልሱ ግን እዚሁ ሌላ ዋንጫ ገዝተዉ ለወላይታ ዲቻ ለምን አይሰጡትም ...እንደ ሃሳብ😌
እና የዚህን አባት ንግግር አልሰማሁም ነው የምትለኝ?? በል ቀጥ ብለህ ሂድ እና እየው
https://www.instagram.com/reel/DJz0-2rIrJ5/?igsh=MjNoczI1MjZ5dzNk
https://www.instagram.com/reel/DJz0-2rIrJ5/?igsh=MjNoczI1MjZ5dzNk
Ethio Arsenal | Troll
ሰሞኑን ገቢ ይሆናል 😎🔥
እውነቱን ስነግራችሁ እኔ ከፖርቹጋል በሚመጣ ተጨዋች እምነት የለኝም በቅርቡ እነ ኑኔዝ እና ጎንካሎ ራሞስን ተመልከቱ ከድሮ ደግሞ ወልፍስዊንክል፣አንድሬ ሲልቫ.... + 27/28 አመት የሞላው ተጨዋች እኔ እንጃ!
የኔ አመለካከት ነው!!!
የኔ አመለካከት ነው!!!