ሬይስ ሲሞት ፣ ኤሪክሰን ራሱን ሲስት ፣ አሁን የጆታ ሞት…ተከትሎ የሚመጣው ድባቴ እግርኳስ ምን ያህል እንተቆጣጠረን ነው ሚሰማኝ!
የሆነ አብሮ አደግህ ያለፈ ያህል ነው ድንጋጤው የሚወርህ💔
የሆነ አብሮ አደግህ ያለፈ ያህል ነው ድንጋጤው የሚወርህ💔
Ethio Arsenal | Troll
መች ነው የተማረ ሻሼ ፋን ምናየው ግን😑🤦♂
የ ሰው ኮተት አይጠፋም ሰለዚህ መላውን የ አርሰናል እንዲሁም የ ማንቼን ደጋፊ አታተቃልሉ ።ግን እንደዚ አይነት ሰው ሲፈጥረም ደደብ ሆኖ እንጂ የ ማንቼ ደጋፊ ስለ ሆነ አይደልም
ይህ እግርኳስ ነዉ እግርኳስ ምን እንደሆነች የማያቁ ለስሙ " ደጋፊ ለመባል ብቻ ድጋፍ የጀመሩ ሰዎች ሁሉንም ደጋፊ ያሰድባሉ" ያ ማለት እነሱ እኛን ይወክላሉ ማለት ነዉ?🤔 አይመስለኝም!!

ቶሚ🤝ፓርቴ😢
አርሰናል ዘንድሮ መረር ያለ ይመስላል የማርቲኔሊ ነገርም እንዳለ ሆኖ

በቅፅበት ከህያውነት ወደ አፈርነት !
ከፖርቹጋል ፖርቶ ጨባቧ የድሀ መንደር መነሻውን ያደረገ የሀያሌ እግር ኳስ ቤተሰቦች ገፀ በረከት....
....በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ህይወትን ከመኖር እስከ አውሮፓ ግዙፍ ሳሮች መፈንጠዝ...
....ነገን በተስፋ የመኖር ተምሳሌት በፅናት የተገነባው ህያው ማንነት ለእግር ኳስ ውዱን መሰዋዕት ከፍሎ ዛሬ ላይ መድረስ....
....እግር ኳስ የተላከበት ዓብይ ተልዕኮ ይመስል አንገት ደፍቶ ቀንና ሌሊት መስራት ለዚህ አጭር ህይወት ተስፋ መሰነቅ....
...ከ28 አመታት በፊት ይችን ዓለም መቀላቀል ከ5 ቀን በፊት መሞሸር ለፍቅር መታመን ለ3 ልጆች አባት መሆን....
...ደሳሳዋን ጎጆ በታታርነት መዋጋት ከድህነት ማስጣል ለበርካታ ህፃናት ህልውና መሆን እሰከ ወዲያኛው ማሸለብ...
የዲያጎ ጆዜ ተክዘራ ዶ ስልቫ ባልተኖረ ልጅነት ዛሬን ለመኖር ትላንት ውዱን የመስዋትነት ዋጋ መክፈል...
ሙሉውን ዶክመንተሪ በዩቲዩብ ገፃችን ያገኛሉ !!
ማንም ሰው እንዳያመልጠው👇👇👇
https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz