Telegram Web Link
ከቀናት በፊት ስለ ሳካ በለጠፍኩት ፅሁፍ ሳካ በትልቅ ጨዋታ እንደማናየው የዚህ ቻናል አንዳንድ ተከታዮች ሲናገሩ ነበር።

🦻🦻

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ዶሮዋ DONE 😂

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የፕሪመር ሊጉ ኦፊሻል የትዊተር(X) አካውንት ላይ ያጋሩት ምስል

North London=🔴

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ከ36 አመታት ቡሀላ ወደ ቶተንሀም ሜዳ ተጉዞ ተከታታይ ሁለት ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል::

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ቲሞበር ዛሬ ለአርሰናል u21 ለ 71 ደቂቃ ያህልተሰልፎ መጫወት ችሏል ።

የአርሰናል u21 የሊቨርፑል u21 አቻውን ማሸነፍም ችሏል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ቡካዮ ሳካ በ #WHO_SCORED የጨዋታው ኮከብ ተብሏል።

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ቡካዮ ሳካ🗣️ ፡"ምናልባት የዛሬው ጨዋታ የተከናወነው ያለፈው የውድድር ዘመን ቢሆን በአቻ ውጤት ሊጠናቀቅ ይችል ነበር፣ ዛሬ ግን ልምድ እንዳለን አሳይተናል እናም እዚህ በመምጣት 3 ነጥቡ እንደሚገባንም አሳይተናል"።

"በውጤቱ በጣም ተደስቻለሁ."

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
የሚያማምሩ ሙሉ ቱታዎችን አቅርበናል 👕

ለልጅ ፣ ለአዋቂ ፣ ለህፃናት በሁሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ

ከናንተ የሚጠበቀው ከለር እና Size ምርጫችሁን መርጦ ማዘዝ ነው Delivery ስላለን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን 🛵

@Yab_Sell ያናግሩን

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Ethio_Shops1
ይችን ቅፅበት የሚያስታውስ 😁

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
🔘 ካይ ሀቨርት በሊጉ

12 ጎል
🅰 6 አሲስት

King Kai 😍👑

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ማጋሌሽ የጨዋታው ኮከቡ በመባል ተመርጧል

SHARE @ETHIO_ARSENAL
•|| እነዚህ የ አርሰናል ቲሸርቶች እንዳያመልጣችሁ 🔥

Price - 700 💵
🚚 - Free delivery in Addis Ababa

=> ክፍለ ሀገር ላለ በፖስታ እንልካለን [የመላኪያ ዋጋ ያስጨምራል]

Order => @hafiz_go
•|| ሚኬል አርቴታ 100 ጨዋታዎች ለማሸነፍ ትንሽ ጊዜ የፈጀበት የአርሰናል አሰልጣኝ መሆን ችሏል።

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዥ TOP2

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ቀጣይ ጨዋታወች !

አርሰናል ከ በርንማወዝ [H]

ማን .ሲቲ ከ ዎልቨስ [H ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ቀጣይ ጨዋታ

አርሰናል ከ በርንማወዝ

ቅዳሜ ቀን 8:30

ኤምሬትስ ስታድየም

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ወሳኝ ሶስት ጨዋታዎች

ከቪላው እና ከሙኒኩ አስቀያሚ ሽንፈት በፍጥነት ወደ አሸናፊነት ተመልሰናል ይፈትኑናል ብለን ያሰብናቸውን ሶስት ጨዋታዎች በድል ተወጥተነዋል። አሁንም የቤት ስራችንን በጥሩ ሁኔታዎች መወጣት ይኖርብናል ቀሪ ሶስት ጨዋታዎችን የምናደርግ ሲሆን ሁለቱን በኤምሬትስ ስናስተናግድ ቀሪዋን አንድ ጨዋታ ወደ ኦልድ ትራፎርድ አቅንተን ከዩናይትድ ጋር እናደርጋለን።

በቪላው ጨዋታ በመሸነፋችን ምክንያት እኛ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን የተፎካካሪያችንን ውጤት በመጠበቅ ላይ እንገኛለን ተፎካካሪያችን በጣም ከባድ ቢሆንም በእግር ኳስ ምን እንደሚፈጠር ስለማናውቅ እስከመጨረሻው የእኛን የቤት ስራ እየሰራን የተጋጣሚን ውጤት እንጠብቃለን።

ነገሮች ለእኛ ጥሩ ናቸው ምክንያቱም እያንዳንዱን ጨዋታ ከተፎካካሪያችን ቀድመን የምንጫዎት በመሆኑ እያንዳንዱን ጨዋታ እያሸነፍን ተፎካካሪያችንን ጫና ውስጥ እንከታለን ይሄ በጣም ጠቃሚ ነው። በቀጣይ ቅዳሜ በሜዳችን ቦርንማውዝን የምንገጥም ሲሆን ይሄ ጨዋታ ለእኛ ከባዱ ጨዋታ ነው። በአንፃሩ የተፎካካሪያችን ተጋጣሚ ወልቭስ ሲሆን ወልቭስ በጥብቅ ድስፕሊን የሚከላከል እና በመልሶ ማጥቃት ፈጣኑን እና ድሪብለሩን ኩንሀን በመጠቀም ይጫዎታሉ። ይሄ ጨዋታ ሁለት የተለያዬ ፍልስፍና ያላቸው ቡድኖች የሚገናኙ በመሆኑ ለተጋጣሚያችን ፈተና እንደምሆን ይጠበቃል እኛም ጨዋታውን ለወልቭስ ድል ተመኝተን እንመለከታለን

የእኛን ጨዋታ በተመለከተ ቦርንማውዝ ኳስ ከግብ ጠባቂ ጀምሮ ኳስ በመመስረት በሚያምር Build Up ከግብ ጠባቂ ጀምረው ወደ ፊት የሚሄዱ በመሆናቸው አዝናኝ ጨዋታ እንደሚሆን ይጠበቃል ምክንያቱም የአርሰናል አጨዋዎትም ተመሳሳይ ስለሆነ

ሁሌም ድል ለሀያሉ ቡድናችን እመኛለው ከዚህ በዋላ የሚደረጉ ጨዋታዎችን እያወዳደርን እንቀጥላለን

SHARE @ETHIO_ARSENAL
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን አዲስ nike dunk jumbo ጫማ አምጥተናል ። 🔥🔥🔥 በ 4 ከለር አማራጭ በ ሁሉም ቁጥር unique ጫማ !

በዉስጥ መስመር ለማናገር : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

https://www.tg-me.com/Familyfashion1010
Still Unbeaten !

ክለባችን በዘንድሮ የውድድር አመት ከቶፕ 6 ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች እስካሁን ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገደም። አሁን ላይ ክለባችን ከቶፕ 6 ቡድኖች ውስጥ አንድ ቡድን ብቻ ይቀረዋል እሱም በGame week 37 ከዩናይትድ ጋር የምናደርገው ጨዋታ ነው።

አርሰናል ምንም ሽንፈት ካላስተናገደ ለተጨዋቾቹ በጣም ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ባለፉት አመታት ከትልልቅ ቡድኖች ጋር የነበረንን የወረደ ቁጥር Abrogate አድርጎ የማይበገሩ ያደርገናል።

ሁሌም ከጎናችሁ ነን ! መጪው ጊዜ ለእኛ በጣም ብሩህ ነው ክረምት ላይ የተወሰነ ማሻሻያ በማድረግ አስደናቂውን አርሰናል እንመለከታለን። North London 4Ever Whatever the Weather !!

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
2024/05/16 12:51:56
Back to Top
HTML Embed Code: