Telegram Web Link
#የጨዋታ_ቀን🍿

🌎 የክለቦች የዓለም ዋንጫ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆
💙ቼልሲ 🆚 ፒ ኤስ ጂ🇫🇷
📆 ዛሬ ማታ 04:00
🏟️ ሜትላይፍ ስቴዲየም
ድል እና ዋንጫ ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ 💪💙
#COYB💙
#KTBFFH💙

[GFX By - @CHERUBB_12 | @KB_Creatives]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥19825🏆4👏2👍1
Let's do it again cucu🥰

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
427🥰23🙏168
እቺ የቲያጎ ሲልቫ ፖስት እናስታውስ!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
393💯21👍3🔥3🏆3
📝 ግምታዊ የጨዋታ አሰላለፍ!

● የውጤት ግምታቸው: ቼልሲ 0-3 ፒኤስጂ

[via WhoScored]

ያስማማል?🤨

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
😡341😁48👍1712🤨5💯1
በ9 ቁጥር አጥቂ ቦታ እየተቸገረ ያለው አርሰናል የዮክሬሽ ከስፖርቲንግ ጋር በገባበት ሰጣገባ ጉዳይ 50/50 ሆኖባቸዋል!

በዚህም በቼልሲ ቤት ጥሩ ግዜ ያሳለፈውን ኒኮላስ ጃክሰንን እየተመለከቱት እንደሆነ Fabrizio Romano ዘግቧል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁48043👏12😱2🥰1🤯1🤩1
352🙏33🔥12🏆9😍1
ዛሬ የምንፋለምበት ዋነኛው ዓላማ!

The Badge🤌🏻

#CWC_Final🏆
#COYB💙
#KTBFFH💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏32620🏆10👍9🙏7🔥5😁2
🔥22516👏6🙏3
ዛሬ የሚደረገውን የፊፋ አለም ክለቦች ዋንጫ ምክንያት በማድረግ በቫምዳስ በተዘጋጀው ፕሮግራም መምጣት የምትችሉ እመጣለሁ ይመቸኛል በሉ! መምጣት የምትችሉ ብቻ ትክክለኛ ድምፅ ስጡ!
Anonymous Poll
22%
ይመቸኛል እመጣለሁ🔥
78%
አይመቸኝም😢
🔥57😢378😁4
¶ ዛሬ የምናሸንፍ ከሆነ ከቻናላችን አባሎች ውስጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ Random ለአንድ ሰው 200 ብር እድለኛ ያልሆነ 1 ሰው 100 ብር... ለ 8 ሰዎች አጠቃላይ 1.5k እሸልማለሁ ።

መልካም እድል 😜

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
456👍38😁15🔥11🙏6🤯4🏆2😢1
#ለፈገግታ

"90+1 and Enzo Maresca is coming on the bench for Chelsea."😂

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁30746🔥15🏆2
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
¶ ዛሬ የምናሸንፍ ከሆነ ከቻናላችን አባሎች ውስጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ Random ለአንድ ሰው 200 ብር እድለኛ ያልሆነ 1 ሰው 100 ብር... ለ 8 ሰዎች አጠቃላይ 1.5k እሸልማለሁ ። መልካም እድል 😜 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ሌላ ጨዋታውን ካሸነፍን ለቤተሰቦች የተወሰነ ሽልማት እሸልማለሁ የሚል ካለ በ @Maykhalo_Jackson_10_15 በኩል መጥቶ ያናግረኝ Sponsor ለሆኑት እና ሽልማት ለመሸለም ፍቃደኛ የሆኑት ሰዎች ዩዘርኔም ቻናሉ ላይ ፖስት የሚደረግ ይሆናል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
139👍9🔥7😁4
1% Chance
99% Faith

💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
386👍13🔥8😡8🏆4🙏2🆒1
በርካታ ተንታኞች እየተናገሩተ እንደሆነው ቼልሲ በፍፁም ከጀርባ መስርቶ መጫወት እንደሌለበትና የቼልሲ የንክፍ ተጫዋቾቹ ሜንዴዝ እና ሃኪሚ ወደፊት እንዳይሄዱ ማስጨነቅ እንዳለባቸው እየተናገሩ ነው!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
329🔥15🥰13🤔11💯4🤯2
2025/07/14 02:42:22
Back to Top
HTML Embed Code: