Telegram Web Link
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ?

ቀናችሁ እንደዚህ ፎቶ ያማረ ይሁን💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰13926🙏8😡5🔥2🤯1
¶ በሰርደላንድ ጨዋታ 29 ክሮስ አድርገናል ። ግን ምን ጥቅም ምንም ጎል የለም ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
150😡20😱8😢4
¶ ቼልሲ ፣ ዩናይትድ ፣ ሲቲ ፣ ሙኒክ ፣ ዶርትመንድ እና ፒኤስጂ በዝውውር ጉዳይ ከኢል ማላስ ካምፕ ጋር ተገናኝተዋል ። ከነዚ ውጭ ስማቸው ያልተጠቀሰ ሌላ 4 ክለቦች የተጫዋቹን ኤጀንት አነጋግረዋል ። ዘገባውን ያወጣው Sport 1 ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
82👍12😭6
በሁሉም ውድድር ቀጣይ 15 ጨዋታዎቻችን...

¶ ከወልቭስ

¶ ከቶተንሀም

¶ ከኳራባግ

¶ ከወልቭስ

¶ ከበርንለይ

¶ ከባርሴሎና

¶ ከአርሰናል

¶ ከሊድስ

¶ ከበርንማውዝ

¶ ከአትላንታ

¶ ከኤቨርተን

¶ ከኒውካሰትል

¶ ከቪላ

¶ ከበርንማውዝ

¶ ከሲቲ
112🔥23🤯10
ፓልመርን ማቆም ከፈለክ ልትጠቀመው የምትችለው ብቸኛው መንገድ 🤷

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
243😁44🔥9👍5💯2🥰1😢1
በሰንደርላንዱ ጨዋታ ጀምስ 67 ትክክለኛ forward pass አድርጓል፤ ይህም በዚ ሲዝን በአንድ ጨዋታ የተመዘገበ ትልቅ ቁጥር ነው🔥

የጀምስ በዚ ልክ fit መሆን ከምንም በላይ አስደሳች ነገር ነው💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰25933🔥17👍10👏5
🇪🇸ሪያል ቤቲስ አትሌቲኮ ያስተናግዳል !

💻📲የመመዝገቢያ ሊንክ - https://bit.ly/4o0ikI0

🔥🎁ፕሮሞት ኮድ - ETHIOOO


ዛሬ ሰኞ በላ ካርቱጃ ውስጥ ሪያል ቤቲስ አትሌቲኮን ያስተናግዳል ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች በሜልቤት ይወራረዱ።

ከላይ ባለው ፕሮሞት ኮድ እና መመዝገቢያ ሊንክ ቀድመው ለሚመዘገቡ ደበኞች ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
5
Forwarded from 𝗙𝐋𝐀𝐒𝐇 𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረግንበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችለናልሁ።
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኛ በግላችን 100% አምነንበት Recommend ማናደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 
👇👇👇

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
የሁለቱን ጥምረት ብንጠቀምስ ምን ታስባላችሁ ቤተሰብ??

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍303🔥4315👏7
በዚ ሳምንት ቶፊቅ ቶሎሳ ቶክቻው ብቻ በ"ቶ" የሚጀምር ስም ካለው ሰው ጋር ፀብ ፀብ እያለኝ ነው! 😐

የተለያዩ አስቂኝ ነቆራዎችን ለማየት የቼልሲ ትሮል ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇😆
@ETHIO_CHELSEA_TROLL

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁836😭6👍2
እንደ ቀልድ ተረሳ አይደል 🥹

MISHA 💔

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😢387💔9915😭12😁9🤯2
¶ እንደ Sacha Tavolieri ዘገባ ቼልሲ በባርሴሎና ቤት በቂ የመጫወቻ ጊዜ እያገኘ ያላደለውን ቴርስቴገን በጥር የዝውውር መስኮት በውሰት ማስፈረም ይፈልጋሉ ። ሌላኛው አማራጭ ደሞ በቀጣይ ክረምት ሜኒዮንን በቋሚነት ማስፈረም ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
156🙏28😡15👍1
ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው የጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ አይኑን ማሬስካ ላይ ጥሏል፣ የመጀመሪያ ምርጫቸውም ኤንዝ ማሬስካ ነው!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍229😁69🤯279🙏5🎉3🔥1
¶ በማሬስካ ተስፋ የሰጠን 💙🔥

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
299😡11💯9💔2
¶ አርሰናል ፣ ቼልሲ እና ሲቲ የ 17 አመቱን የባየርን ሙኒክ የመስመር አጥቂ ሌናርት ካርልንን እየተመለከቱ ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
115😡29
ሌላኛ ድንቅ ወጣት መሀል ተከላካይ ወጣቶችን ከሚያፈልቀው ወደ ኮብሀም አካዳሚ !

¶ የ 14 አመቱ የቲያጎ ሲልቫ ልጅ ላጎ ሲልቫ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእንግሊዝ ከ 15 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለታል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏19434
56
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
Photo
ማሬስካ ይውጣ ለምትሉ ሰዎች የምታነሱት ሀሳብ ኤንሪኬ ፣ ኮምፓኒ ፣ የመሳሰሉት አሰልጣኞች ከማሬስካ እኩል ሌላ ክለብ እያሰለጠኑ ምርጥ ላይ ናቸው ! አይደለ ?

¶ ኤንሪኬ ፒኤስጂን ሲረከብ ከአለማችን ምርጥ 3 በረኞች አንዱ ዶናሩማ ነበረው ፣ ቀጥሎ ለሀገሩ እና ለፒኤስጂ ምርጡ እና ከፍተኛ ልምድ ያለው ማርኪኒዮስ መሀል ተከላካይ ነበረው ። ድንቅ አቋም ላይ የነበሩ ሜንዴስ እና ሀኪሚ ነበሩት ። ሌሎቹን በወጣት እንያዛቸው ።

¶ ኮምፓኒ ሙኒክን ሲረከብ ለ 10 አመታት በድንቅ ሁኔታው ላይ የሚገኘው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በረኛ ነበረው ። ለፈረንሳይ እየተጫወተ የሚገኘው ኡፓሜካኖ ነበረው ። ከአለማችን ምርጥ የተከላካይ አማካኞች እኩል ለመቆጠር የማይተናነሰው ኪሚች ነበረው ። ሙለር እና ጎርቴዝካም ነበሩት ። ኬን የመሰል አጥቂ እንዲሁም ናብሪ ነበሩት ።

¶ ፍሊክ የጀርመን 2ኛ ተመራጭ እና ከምርጦች በረኞች አንዱ የሆነው ቴርስተገን ነበረው ። ግን ፍሊክ በረኛ ላይ ከማሬስካ የተሻለ አለው እንጂ ተከላካይ መስመሩ እንደኛ ነው ልዩነት የለውም ። ነገር ግን ያማል ፣ ሌዋንዶውስኪ ፣ ቶሬስ እንዲሁም አሰልጣኙ ከመጣ አሪፍ ቢሆንም ራፊንሀ ነበረው ።

  እሺ ቆይ ከነሱ ተነስታችሁ ማሬስካ ምን ነበረው ወይስ አሁን ምን አለው ። ግላስነር ፣ ፋብሪጋስ ምናምን የምትሉት ኮምፓኒም እኮ በበርንለይ ምርጥ ነበር አሁንም በሙኒክ የተሳካለትን ምክንያቶች ከላይ ነግሬአችኋለሁ ፋብሪጋስ ወይም ግላስነር ቼልሲ መጥቶ ላለመውረድ ወይም ከ 1 እስከ 10 ደረጃ ይዞ ለመጫወት አይደለም የሚመጡት ሁለቱ አንዳንዶቻችሁ ይምጡ የምትሏቸው አሰልጣኞች እንደነ ኤንሪኬ ፣ ኮምፓኒ እና ፍሊክ ለረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸው በረኞች ፣ ልምድ ያለው ተከላካይ ፣ ወሳኝ 9 ቁጥር አጥቂ ካላገኙ በማሬስካ ስብስብ ብቻ ምንም አይፈጥሩም አለቀ ።

¶ ማሬስካ ለረጅም ጊዜ ልምድ ያለው በረኛ ፣ ከፍተኛ ልምድ ያለው መሀል ተከላካይ ፣ ወሳኝ 9 ቁጥር አጥቂ ቢያገኝ የት ደረጃ እንደሚሆን አስቡት እነዚህ 3ቱ ነገር ሳይሟላ ነው እኮ የክለቦች አለም ዋንጫን ያሳካው ። ከዛ ደሞ ዘንድሮ በተጫዋቾች ድድብና ቀይ ካርድ የሚባል ነገር እና ወሳኙ የጎል ምንጫችን ፓልመር እንዲሁም ወሳኙ የተከላካይ መስመር ተጫዋቻችን ኮልዊል ሁለቱም ጉዳት ላይ ናቸው ። እስኪ ሰው ላይ ከመፍረድ በፊት ለምን እንደዚ ሊሆን ቻለ የሚለውን ተረዱ + ተጫዋች እየቀያየር የማይጠቀም ከሆነ የነ ፓልመር እና ኮልዊል እጣ ፈንታ ይደርሳል ። አቼምፖንግ ሁሌ እየተጫወተ አንድ ቀን ኮልዊል ሳይመለስ ቢጎዳ እኮ ሁሌ የቶሲንን ፊት ነበር የምናየው ። የሰርደላንድ ጨዋታ በቃ ተጫዋች ለመጠበቅ እና ጨዋታን ለመቆጣጠር ብሎ ረዥም ስለሆነ ቶሲንን አስገባው መጀመሪያም የተቆጠረብን የዛ አይነት ኳስ ስለነበር እና ቶሲን ላጠፋው ማሬስካ ምን ያድርግ የተቆጠረበት ጎል እንዳይደገም ረዥም የሚባለው ቀይሮ አስገባ + አቼምፖንግን አሳረፈው ሁለት ጥቅም ማለት ነው ። ደሞ ቶሲን ተጫዋቹን ይዞት ነበረ ቻሎባ 2ኛ ምን አስደረበው ቶሲንን ስለምንጠላው ግን የቶሲን ስህተት ነው ብለን ደመደምን ። እና ማሬስካ ላይ አትፍረዱ የምታገናዝቡ ከሆነ አሁን የነገርኳችሁ ይሄ ነገር ይገባችኋል ።

¶ ስለዚ የባለቤቶቹ ስህተት የጎላ ነው ! ማለትም ወሳኝ በረኛ ፣ መሀል ተከላካይ እና 9 ቁጥር አጥቂ በእድሜ ምክንያት እያሉ አለማስፈረማቸው ።

እኔ ካልኩት ጋር የሚፃረን አስተያየት ካለ ኮመንት ! ለሁሉም እመልሳለሁ ።
92👍14😁3👌3👏1
ከዕርስ ውጪ: Telegram Wallet ለምትጠቀሙ በሙሉ!

Telegram wallet Ethiopiaን ከRegion ውስጥ አውጥቷታል ባጭሩ አሁን ላይ በቴሌግራም P2P የምትገበያዩ ምንም አስተማማኝ ሁኔታ ስለሌለ እየተጠነቀቃቹ ብትችሉ coin ካላቹ ወደነ Binance ወደመሳሰሉት ኤክስቼንጆች ላኩ!
🤯248
Forwarded from Meda Bet
🏆የሳምንታዊው 10,000 ብር ፕራይዝ ፑል አሸናፊዎች 🏆

እሁድ ምሽት ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ባደረጉት አዝናኝ ጨዋታ ላይ ግብ የሚያስቆጥር ተጫዋች ገምቱ ባልነው መሰረት ከ20 በላይ ደንበኞች Kylian Mbappe ፣ Jude Bellingham እና Fermin Lopez ብለው በትክክል ገምተዋል።👏👏👏
እኛም በቃላችን መሰረት ከእነሱ ውስጥ 10 ደንበኞችን መርጠን አንድ አንድ ሺህ ብር ሸልመናል!🔥🔥🔥

አሸናፊዎቹ🎉

ID - 130179 : Jude Bellingham
ID - 39556 : Fermin Lopez
ID - 69718 : Kylian Mbappe
ID - 81416 : Jude Bellingham
ID - 78471 : Kylian Mbappe
ID - 125496 : Kylian Mbappe
ID - 126642 : Kylian Mbappe
ID - 119012 : Kylian Mbappe
ID - 73335 : Kylian Mbappe
ID - 115988 : Kylian Mbappe

💥አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 👊💥

😀MedaBet በመጫወት ዕድልዎን ከፍ ያድርጉ!
🔥በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ፕራይዝ ፑል እንገናኝ!
🛒https://www.tg-me.com/medabetet

⚽️ Anytime Goal scorer: Kylian Mbappe, Jude Bellingham, Fermin Lopez

💰 Each player wins 1000 Birr – congratulations! 👊

😀Keep betting on MedaBet for more chances to win big.
🔥 See you in the next prize pool!
🛒https://www.tg-me.com/medabetet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9
2025/10/28 14:34:14
Back to Top
HTML Embed Code: