Telegram Web Link
¶ በቃ ሁሌ ቶርናመንት አጫውቱን ። ሊጉን በዛ ስታይል ቀይሩልን ።

ቼልሲ ከ ቶርናመንት ውጭ የ Mid table ቡድን ነው እየሆነብኝ ያለው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🤯130💯3617
ማሬስካ የመሀል ተከላካይ ጥምረት ላይ

" እንደ ፎፋና እና ባዲያሽሊ ጉዳት እንዳያጋጥመን ተጫዋቾችን ለመጠበቅ እየሞከርን ነው ። ተጫዋች እየቀያየርን መፍትሄ መፈለግ አለብን ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏15116🤯5
Forwarded from Hulu Gaming
🆕🆕🆕🆕🆕🆕

✔️🎉 3,000,000 ብር ሽልማት እየወደቀ ነው! 🎉✔️

⚡️እንዴት በቀላሉ አሸናፊ መሆን ይቻላል

✔️JetX
✔️ SafariSimba
✔️MultiHot5
✔️HabeshaFortune5
✔️MultiHotWheel

⚡️እነዚህን ጨዋታዎች ይጫወቱ
⚡️ዝቅተኛ 10 ብር ይወራረዱ።

⚡️በድንገት የሚያገኙትን ነጻ ስፒን (Free Spin)💵 ተጠቅመው ቅጽበታዊ ገንዘብ ያሸንፉ!

🌡ዕድሉን እንዳያመልጦት‼️

Register here: ⤵️
https://hulugaming.net/

Join our channel:⤵️
https://www.tg-me.com/Hulu_gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
የሁላችንም ምኞት 🙏

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
305🙏65😁18🔥8😭3👌2
ማሬስካ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ኢንዞ፣ ካይሴዶና ጆ ፔድሮ እረፍት እንደሚያስፈልጋቸው የተናገረ ሲሆን ነገ ያርፉ እንደሆነ እናያለን ሲል ተናግሯል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
188😡9👍4
ማርክ ጉዩ በአዲስ የፀጉር ስታይል 😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰28529🔥16😡11👏6
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ትላልቅ የጎል እድሎችን የፈጠሩ ተጨዋቾች፡-

◉ 5 - ሞሀመድ ሳላህ
◉ 5 - ኮዲ ጋክፖ
◉ 4 - ፔድሮ ኔቶ
◉ 4 - ጆአዎ ፔድሮ
◉ 3 - ጃክ ግሪሊሽ

WhoScored

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥16726👏4😢2
🗣 አሌክስ ግሪማልዶ ኤንዞ ከቤኔፊካ ወደ ቼልሲ ስላደረገው ዝውውር :-

" ኤንዞ ጥር ላይ እኛን ጥሎ ሲሄድ በጣም ተቸግረን ነበር ምክንያቱም እሱ ልዩ ተጨዋች ነው።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
273💯16😁12🔥4
ኮል ከሌሎቹ የሚለይበት ምክንያት 🔥

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
237🔥28😁12💯6😡3
ETHIO CHELSEA VIDEO CHANNEL
😱
እስቴቫኦ ልምምድ ላይ ከኮርና መምቻው አካባቢ ጠቅልሎ ቁጭ🤯

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
297😁25👏8🥰2
Forwarded from Meda Bet
✈️ በአቪያተር ምርጥ ድል! 🏆

💥በተወዳጁ አቪያተር ጨዋታ ከፍ ብለው እየበረሩ ከፍ ያለ ድል ያጣጥሙ!

💰🔙በየቀኑም 10% ተመላሽ ስላለው፣ ያለስጋት ይዝናኑ!

በሜዳዎ መሸነፍ የለም!

🫵እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በሚሻለው ሜዳ ይጫወቱ!
😀https://medabet.et

በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን 🆓ጊፍት ኮድ ይለቀቃል
🛒https://www.tg-me.com/medabetet


#aviator #bigwin #casino #aviator #rain #bemedaye #medabet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
🏟🏆ተጠባቂው ካራባኦ ካፕ

💻📲የመመዝገቢያ ሊንክ - https://bit.ly/4o0ikI0

🔥🎁ፕሮሞት ኮድ - ETHIOOO


ካራባኦ ካፕ ተጠባቂ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይደረጋሉ እነዚህን ተጠባቂ ጨዋታዎች በሜልቤት ይወራረዱ።

እንደተለመደው ከላይ ባለው መመዝገቢያ ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ቀድመው ለሚወራረዱ ልዩ ሽልማት አዘጋጅተናል።

ከሜልቤት ጋር ወደ ፊት
5
ይህ COMEBACK ግን 🔥🔥

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
303🔥40🤩9👏2
Forwarded from Meda Bet
አንድ ፣ ሁለት ከዛም አልፎ ሶስት ጨዋታ ቢበላሽብዎትም በሜዳ ቤት አሸናፊ ነዎት!

🔥 ልዩ  ሁለተኛ እድል እድል በሜዳቤት
🔥

እስከ 20,000 ብር ድረስ ያለምንም WIN TAX ድሎን ሙሉ በሙሉ ያጣጥሙ
  በሜዳ ቤት ላይ ሲወራረዱ እስከ 550% ተጨማሪ መልቲ ቤት ቦነስ ያገኛሉ!

👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: medabet.et

#ሜዳቤት #ትኬት_ተመላሽ #ሁለተኛ_እድል #MedabetET
3
¶ ክለባችን ፣ ሲቲ እና ሊቨርፑል በአንድ ተመሳሳይ ሳምንት በሊጉ ሲሸነፉ ከ 2015 ማለትም 10 አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።

  :- የዛን አመት ደግሞ የሊግ ዋንጫን ማንም ያልጠበቀው ሌስተር ሲቲ ማንሳቱ ይታወሳል ። ዘንድሮም ሰርደላንድ ትንሽ ከብዷል + የዛኔ ሌስተርን ሲፎካከር የነበረው የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀምን ከ 2-0 መመራት 2-2 አቻ ወጥተን ሌስተር መብላቱን ያረጋገጠው በኛ ነበር ። ዘንድሮስ ምን ይፈጠር ይሆን ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
116🤯5😁3🔥2
🗣 ጆ ኮል በ ኤስቴቫኦ ላይ፡-

"ይህ አመት ወይም በሚቀጥለው አመት ላይሆን ይችላል ነገር ግን በ ሚቀጥሉት 3, 4 እና 5 ዓመታት ውስጥ, እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ እንደሚሆን እጠብቃለሁ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
240👍20💯2
¶ ጊዜ አለን ። በተከታታይ የምንጫወታቸው ከባባዶቹ ጨዋታዎች ከጥር በኋላ ናቸው ። የዛኔ ሁሉም ተጫዋች ይመለሳል በጥር የዝውውር መስኮትም በረኛ ወይም መሀል ተከላካይ ሊመጣልን ይችላል ። ግን የተጎዱት ከተመለሱም ይበቃል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
147🔥12🆒3😁2
የትኛውም ክለብ መስበር የማይችለው ምርጡ ሪከርዳችን!! 💪

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
213🔥21👍3👏2🙏1💯1
2025/11/09 04:22:43
Back to Top
HTML Embed Code: