Telegram Web Link
234😢63🏆18🔥6😁5
ቼልሲ ከፒኤስጂ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ሰማያዊ ማልያቸውን ይለብሳሉ።

Kieran Gill - Daily Mail

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥64157👍7🥰6😭2🆒1
አሁን ላይ ቼልሲ ሜዳ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጪ ቢዝነሱም ላይ አልተቻለም!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
391😁62👍21😱4🤨2
🔥🔥ተጀምሯል ነው የምላችሁ! 4 ,000,000 ብር ለናንተ ለቤተሰባችን ልንሸልም ነው!🎰

ዝግጁ ናችሁ? 🎇ማድረግ ያለባችሁ ነገር በጣም ቀላል ነው!🏆

👉300 ብር ወደሀብታምቤት አካውንታችሁ ዲፖዚት ማድረግ
👉ፋስት ኬኖ 3 ጊዜ መጫወት

🔢እነዚህን ያደረጉ እንዳለ የአሸናፊዎች እጣ ላይ ይገባሉ! እንዳይረሱ ፣ እጣው “random” ቢሆንም ይበልጥ በመጫወት እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ!❗️

🎆መልካም እድል! 🎇

ፋስት ኬኖ ጌሙን እዚህ ጋር ያግኙት!

📞ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———

Habtam.bet

telegram ✈️| facebook 👤| tiktok📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
"ቼልሲ ከኛ ጋር የሚመሳሰል ብቸኛው ክለብ ነው ። ቀላል ይሆናሉ ብዬ አላስብም!"

🎙ሊዊስ ኤኔሪኬ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁367👍215🔥3215👀6🤔2
ማሬስካ

" ሞይስ ከኛ ጋር ሙሉ በሙሉ ልምምድ ማድረግ አልቻለም...እሁድ እንደሚጫወት ግን ተስፋ እናደርጋለን ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🙏430🤯3117😢9👍6
ኤንዞ ማሬስካ፡ "ኖኒ ማዱዌኬ ከአዲሱ ክለብ ጋር ግንኙነት አለው እና በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ሁሉም ነገር እንደሚታቅ እገምታለሁ።"

ኤንዞ ማሬስካ፡ "በሁለት ቀናት ውስጥ እናያለን። እርግጠኛ ነኝ ፒኤስጂ በአውሮፓ እና በአለም ምርጡ ቡድን አንዱ ነው፣ ምናልባትም በዚህ ወቅት ምርጡ ነው ጥሩ ጨዋታ ለመስራት የተቻለንን ሁሉ እንሞክራለን።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
207👍18🔥11
ማሬስካ

" በእርግጥ ፒኤስጂ እና አሰልጣኛቸው ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ እግር ኳስ አፍቃሪ ሳቢ ናቸው...ነገር ግን የኛ የራሳችን የአጨዋወት ዘይቤ አለን...ነገሮችን ለማድረግ በምንፈልገው መንገድ አሳይተናል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥31529🥰6😁3👍1
ኢንዞ ማሬስካ፡

"ጆአዎ [ፔድሮ] በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው። እኛ እንደሚረዳን ስለምናስብ ነው የገዛነው ትልቅ ጥራት አለው ፍጻሜው ከመድረሱ በፊት 48 ሰአታት ቀርተውናል የተለያዩ አማራጮችን መምረጥ ስለምንችል እድለኞች ነን፣ ፔድሮ ለፍጻሜው የሚጫወት ከሆነ እናያለን።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
288👍29
ማሬስካ

" ለደጋፊዎቹ መልዕክቴ የነሱን ድጋፍ እንፈልጋለን...እነሱ ቡድኑ ላይ እምነት መጣል አለባቸው...ምክንያቱም ቡድኑ በዚህ ሲዝን ቻምፒዮንስ ሊግ ቦታ አረጋግጦ ፣ ኮንፈረንስ ሊግ ተሳትፎ ፣ የክለቦች አለም ዋንጫ ተጫውቷል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥35424💯13👍8👏3
ማሬስካ

" 32 ቡድን ሆነን ጀምረን ፍፃሜ በመድረሳችን ተጫዋቾቹ ኩራት ይሰማቸዋል ...እና ደስተኛ ነን ይህንን የፍፃሜ ጨዋታ ለመጫወት ተዘጋጅተናል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
378🔥30👍10😁4
ማሬስካ

" ሳናቋርጥ ያለ እረፍት ለ 15 ወራት እየሰራን ነው...ለሚቀጥለው የውድድር አመት ለመዘጋጀት የ 3 ሳምንት እረፍት ይኖረናል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏34932🔥8👍6🤯3
¶ ለነገው ጨዋታ የአጥቂ መስመሩ እንደዚህ ቢሆን ተመራጭ ነበር !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍389🔥6517😁8
😁320👍3514🥰5🔥3
ኣስቡት ይሄ ሰው ኣሁን ቡድኑ ውስጥ ኖሮ ቢሆን ኖሮ የት እንደምንደርስ😪

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
530🥰36😢14👍9😁8
ሚኬል አርቴታ አርሰናልን ከተረከበ ጀምሮ የቼልሲ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከ130 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ኢንቨስት አድርጓል።

በተመሳሳይ ቼልሲ በ1 ሲዝን ለ2ኛ ጊዜ የፍጻሜ ጨዋታ እየተጓዘ ባለበት ወቅት አርቴታ ባለፉት 6 ሲዝኖች 1 የፍጻሜ ጨዋታ ብቻ ነው የደረሰው።

If I Speak🤭……

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁319🔥3821🤨3
የፍፃሜው ጨዋታ ደራሲ እና መሪ ተዋናይ 📸

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥48032👏72🤯21😁1
#PREMIER_MATCH

🏆 አሸናፊው ማን ይመስላችኋል? 🏆

🇫🇷 ፒ.ኤስ.ጂ 🆚 ቼልሲ 🇬🇧

📆 እሁድ ምሽት 4 ሰአት ላይ

🏟 ሜትላይፍ ስታዲየም

🚨 እርሶም ከፍ በተደረጉ ኦዶች እየተዝናኑ በፕሪሚየር ቤት ከአሸናፊዎች ጋር አሸናፊ ይሆኑ!!

🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119451&bid=5408

የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ👇
@premierbeteth @premierbeteth
64🙏8👏1
ቼልሲ ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ውስጥ 30 ዋና የፍጻሜ ጨዋታዎችን ያደረገ ሲሆን እስካሁን ከእነዚህ ውስጥ 18ቱን አሸንፏል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥40827👏15🏆3
2025/07/13 20:28:00
Back to Top
HTML Embed Code: