Telegram Web Link
🗣 ጆ ኮል በካይሴዶ ላይ፡-

"ይህ ክለብ በዚያ ቦታ(የተከላካይ አማካኝ) ላይ ባሉ ተጫዋቾች ተባርኳል ለምሳሌ ማኬሌሌ እና ካንቴ ማየት ትችላላችሁ።"

"እነዚህ ደጋፊዎች ጥሩ አማካይን ሲያዩ ማወቅ ይችላሉ እናም ካይሴዶን ይወዱታል፣ በእሱ ላይ አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩ ምክንያቱም £100 ሚሊዮን ለማውጣት ብዙ ገንዘብ ነበር፣ ነገር ግን የወጣበት እያንዳንዱ ብር የሚገባው ድንቅ ተጨዋች ነው።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏32637💯22👍4👌1
ENZO💙💙💙👏👏👏

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏60459🥰7👍3😍3
በምሽቱ ግርግር የተረሳ ኮከብ

ዮሬል ሀቶ🌟

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
601🔥54👍5👏1
እውነተኛ መሪ👌

There is big difference in these 2pic

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
445👍11💯8👏1🤔1
📸

The leaders🫰

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰34334👍5
ኤስቴቫዎ ትላንት ምሽት ከአያክስ ጋር ባደረገው ጨዋታ የመጨረሻው የሜዳ ክፍል ላይ 63 ንክኪዎች አድርጓል ይህም በዚህ የውድድር ዘመን በአንድ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ የተመዘገበ ሪከርድ ነው።

WhoScored

ANOTHER RECORD💫💫

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
404👍157🔥3😱1
በትናንትናው የአያክስ ፍልሚያ ላይ ጨዋታውን የጨረሰው የቡድናችን አማካኝ ዕድሜ 20.6 ነበር 😳

U-21 🤯

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
438👍16🥰9😱5
Forwarded from 𝗙𝐋𝐀𝐒𝐇 𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረግንበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችለናልሁ።
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኛ በግላችን 100% አምነንበት Recommend ማናደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 
👇👇👇

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4😡2
ቶሲን በ IG ገ

"ሌላ እርምጃ ወደ ፊት"

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
311👍22🤔11👏7
🗣ዦአዎ ፓውሎ ሳምፓዮ (የፓልሜራስ አካዳሚ ኃላፊ)

"ኤስቴቫዎ ከኔይማር ጁኒየር በኋላ ከብራዚላዊ እግር ኳስ የተገኘ ምርጡ ተጫዋች ነው፣ ስትመለከቱት ትወዱታላችሁ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥39626👍6🥰3👏1
🗣ጄሰን ኩንዲ ስለ ኢስቴቫዎ ዊሊያን፡-

"እሱ በቡድኑ ውስጥ ትልቁ ተጨዋች አይደለም፣ ነገር ግን ልጁ የራስ መተማመን አለው ከማን ጋር ቢገናኝ የአንድ ለአንድ ግንኙነቶችን ለማሸነፍ አይፈራም በአንድ እግር ኳስ ተጫዋች ውስጥ የምትወዱትን ነገር ሁሉ አለው፣ ጉልበት አለው እና ሁሉንም ኳስ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
285👏11
🗣 ጆሬል ሀቶ፡

"ከደች ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ መዘዋወር ቀላል አልነበረም፣ ትልቅ እርምጃ ነው እናም ያንን አውቃለሁ።"

"በመጀመሪያ የሊጉ አካላዊ ጥንካሬዬ እና የጨዋታው ፍጥነት ትንሽ አስቸግሮኝ ነበር፣ ነገር ግን አሁን እየተሻሻልኩ ነው አሰልጣኙ በፈለገኝ ጊዜ ዝግጁ ነኝ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
352🔥29👏7🥰4
ኤንዞ በኢንስታግራም ገፁ💙💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
465🥰18👍8👏5
Glamour & HELLO KITTY እንደነዚ አይነት የ IPHONE COVER መግዛት ምትፈልጉ በ @jobers_mila ያዋሩኝ

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
😁459
😃😄😁😆በ1,000,000 ብር ነፃ ሽልማት ደንበኞቹን እያንበሸበሸ ነው🎉

🤑💰ለ50 ተከታታይ ቀናት ደንበኞችን ተሸላሚ የሚያደርገውን የነፃ ጊፍት ኮድ ሽልማታችንን እነሆ...

🆕ይሄን ዙር ምን ይለየዋል ብትሉ በቀን 2️⃣ ጊዜ መሸለማችን ነው
12፡30 ቢያመልጣቹ እንዳያሳስባቹ ፤ 2፡30 እንገናኛለን

🛒ይሄ ምርጥ እለታዊ ሽልማት እንዳያመልጣችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇
https://www.tg-me.com/medabetet

እንደተለመደው በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን
🎁ዕለታዊውን ጊፍት ኮድ ይውሰዱ
🏅ሜዳ ቤት ላይ ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
😀 https://medabet.et

#freebet #bigwin #bonus #ጊፍትኮድ #ቦነስ #ሽልማት #medabet #bemedaye
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Forwarded from Hulu Gaming
☄️☄️☄️☄️

🙌ለአዳዲስ ተጫዋቾች ልዩ የእንኳን ደህና መጡ
ስጦታ አዘጋጅተናል! 🙌

🎁First-time depositors get a 10% bonus on their first deposit.🎁

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

What are you waiting for? Play and win!

☄️☄️☄️☄️


ድንቅ ቦነሶች እና ድንቅ ጨዋታዎችን ይዟል! አሁኑኑ በመመዝገብ ይሞክሩት

አሁን ተመዝግበው ማሸነፍ ይጀምሩ ! 👉

በሁሉጌሚንግ ለመመዝገብ
☑️☑️☑️☑️☑️
Register here: ⤵️
https://hulugaming.net/

Join our channel:⤵️
https://www.tg-me.com/Hulu_gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
🗣ማሬስካ በጣም የሚስብ ንግግር ተናግሯል፡-

"በጨዋታው መጨረሻ አከባቢ ኤስቴቫዎ መሀል ላይ ተጫውቷል ምክንያቱም በ48 ሰአታት ውስጥ ሌላ ጨዋታ ስለምንጫወት ሩጫውን መገደብ ስለምንፈልግ ነው።"🤔

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
404🔥32🥰6👍5🤔2
በ2025 በሁሉም ውድድሮች የቼልሲ ተጫዋቾች ያስመዘገቧቸው ከፍተኛ ጎሎች + አሲስቶች ⚽️🅰️
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ቀዳሚ ሲሆን ኮል ፓልመር ይከተላል ኤንዞ ግን የሚጫወተው አማካኝ ላይ ነው

ENZO😤😤

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥25839👍3🥰3
2025/10/27 16:15:18
Back to Top
HTML Embed Code: