ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ደሞ ቻሎባህ ምን አረገ ይላሉ እኮ
ስህተቱ የሁለቱም ነው ጭፍን አትሁኑ ቻሎባህ ምንድን ነው ሚሰራው ብቻውን ቆሞ??
❤45😁21
ባለፈው ሲዝን ይሄ ጎል ትዝ ይላቹሃል ከኢፕስዊች ስንጫወት ሃቺንሰን ያስቆጠረው....ተመሳሳይ ጎል ነው ዛሬ ቶሲን የሰጣቸው!
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
😡128😁21👍11❤8😭7
በርግጥ ቼልሲ እንደዚህ በሚጫወት ክለብ መሸነፉ ክፉኛ ቢያናድደኝም .... ለንደዚህ አይነት ክለቦች ፍቱን መድሐኒት የነበረው ኮል ፓልመርን አስታውሶኛል ።
ቶሎ ተመለስልን Cold የማንም ውርጋጥ መጫወቻ ሆንን 💔
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቶሎ ተመለስልን Cold የማንም ውርጋጥ መጫወቻ ሆንን 💔
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤225😁40👍12😭9👏1
ቼልሲን ማሸነፍ ትፈልጋለህ?
አይዞህ ብቻ አንተ 90 ደቂቃ ወጥረህ ተከላከል እነሱ ስህተት መስራታቸው ወይም ላንተ ስጦታ መስጠታቸው አይቀርም። አንድ ወይ ሁለት እድል በራሳቸው ይሰጡሀል።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
አይዞህ ብቻ አንተ 90 ደቂቃ ወጥረህ ተከላከል እነሱ ስህተት መስራታቸው ወይም ላንተ ስጦታ መስጠታቸው አይቀርም። አንድ ወይ ሁለት እድል በራሳቸው ይሰጡሀል።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁138💯36❤10👍4
¶ ከእረፍት በፊት የተቆጠረብን ጎል የቆመ ኳስ ስለነበር ማሬስካ ቶሲንን አስገባው በቃ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሆናል ። ሁሌ በተሸነፍን ቁጥር አካኪ ዘራፍ ማለት ያስጠላል ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍132😡42😁19❤9
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ማንቼስተር ዩናይትድ ካሸነፉ ከነሱ በታች እንሆናለን😶 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁191🔥54❤18💔13😡11👍6🙏5💯2
በነገራችን ላይ በጣም በጣም ኣሳፋሪ ቁጥሮች እንዳሉን ኣትርሱት...
ሌላው ቡድን 70፣ 90 እና 125 ሚልየን እያወጣ ቡድኑን ሲያጠናክር እኛ እጅግ ኣማካኝ ሚባሉ ተጫዋቾችን ስንለቃቅም ነበር። ምንም ነገር ኣጠብቁ!
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ሌላው ቡድን 70፣ 90 እና 125 ሚልየን እያወጣ ቡድኑን ሲያጠናክር እኛ እጅግ ኣማካኝ ሚባሉ ተጫዋቾችን ስንለቃቅም ነበር። ምንም ነገር ኣጠብቁ!
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
👍143😁57❤28💔11💯1
¶ የአለም ሻምፒዮኖች እንዴት አላችሁ ፣ ካራባኦ ካፗን ደሞ ጠቅ ማድረግ አለብን ።😜 እኛ ቼልሲን ነን 💙 ቀጣይ እንመለሳለን ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤210😡59😁30👍6🙏4🔥1
¶ ማሬስካ ብልጥ ከሆነ አሁንም ቶሲንን መጠቀም እና በጥር ሌላ መሀል ተከላካይ ማስፈረም እንደሚያስፈልግ ለባለቤቶቹ ማሳየት አለበት ። ይሄ ማለት ሁሉንም ጨዋታ እንሸነፍ አይደለም ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤123😡35👍8😁4😍2
ጆሽ ከሰርደላንድ ተቀይሮ እስከወጣበት ደቂቃ ድረስ
¶ 96% ኳስ የማቀበል ስኬት
¶ 86 የተሳካ ኳስ አቀበለ
¶ 8 ኳስ ወደ መጨረሻ የማጥቃት ክፍል አቀበለ
¶ 5 የመከላከል ብቃት
¶ 3 ኳስ አፀዳ
¶ 2/2 100% የተሳካ የመሬት ላይ ግንኙነት
ገና 19 አመቱ ነው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ 96% ኳስ የማቀበል ስኬት
¶ 86 የተሳካ ኳስ አቀበለ
¶ 8 ኳስ ወደ መጨረሻ የማጥቃት ክፍል አቀበለ
¶ 5 የመከላከል ብቃት
¶ 3 ኳስ አፀዳ
¶ 2/2 100% የተሳካ የመሬት ላይ ግንኙነት
ገና 19 አመቱ ነው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❤246👏7🥰1
