☑️ኢትዮጵያ የcrypto ገንዘቦችን ንግድ በይፋ ከለከለች
የኢትዮጵያ ብር ብቻ ለንግድ ልውውጥ ፈቅዳለች።
📌እናም ህገወጥ የ crypto እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የ crypto ደንቦችን በማዘጋጀት እና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ላይ ናቸው።
የናንተን ሀሳብ comment ላይ😎
@smart_cryptos1

የ Bolivian ሱቆች በCryptocurency( $USDT) መገበያየት ጀምረዋል💪
indicating a shift towards digital currencies
Know Is The Time for Crpto❗️❗️
Join Join Join🙏🙏
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
indicating a shift towards digital currencies
Know Is The Time for Crpto❗️❗️
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
🇺🇸 Trump እንዳስታወቁት ከ 2025–2029 ለሚወለዱ ልጆች የ $1000 stock market ኢንቨስትመት አካውንት እንደሚሰጣቸው ገልፀዋል
📌Indirectly ሁሉም ያልተወለዱ አሜሪካዊ ልጆች $BTC እንዲኖራቸው ነው
ስለ crypto ተጨማሪ ለማወቅ Join Join
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
📌Indirectly ሁሉም ያልተወለዱ አሜሪካዊ ልጆች $BTC እንዲኖራቸው ነው
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
☑️አንድ ሰው ከ2010 ጀምሮ የተመረቱ የiPhone ምርቶችን ማለትም የiPhone 4 ምርት ከወጣበት ቅፅበት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉትን የiPhone ምርቶች በመግዛት ፋንታ ቢትኮይን ቢገዛበት ኖሮ😔 ዛሬ ላይ ያለው ጠቅላላ ሀብት 242 ሚሊዮን ዶላር 🙄ይሆን ነበር።
አሁንም አረፈደም❗️
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
አሁንም አረፈደም❗️
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
✅ Wifi password
- ኮምፒውተራችሁ ላይ ከዚህ በፊት save/connect የተደረገን wifi password ያለምንም ተጨማሪ software እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ላሳያችሁ።
🔻በመጀመሪያ cmd ብላችሁ windows ላይ በመፃፍ cmdን መክፈት።
🔻በመቀጠልም ይህንን code መፃፍ፦
ይህንን ፅፈን enter ከነካን በኋላ የዋይፋዮቹ ዝርዝር ይመጡላችኋል።
🔻ከዚያም ይህንን code በድጋሚ መፃፍ
netsh wlan show profile name="selam" key=clear ብላችሁ ትፅፋላችሁ።
🔻በስተመጨሩሻም ከሚመጡላችሁ ዝርዝር መረጃዎች መካከል key content ከሚለው ፅሁፍ አጠገብ የዋይፋያችሁን password ታገኙታላችሁ።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
- ኮምፒውተራችሁ ላይ ከዚህ በፊት save/connect የተደረገን wifi password ያለምንም ተጨማሪ software እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ላሳያችሁ።
🔻በመጀመሪያ cmd ብላችሁ windows ላይ በመፃፍ cmdን መክፈት።
🔻በመቀጠልም ይህንን code መፃፍ፦
netsh wlan show profiles
ይህንን ፅፈን enter ከነካን በኋላ የዋይፋዮቹ ዝርዝር ይመጡላችኋል።
🔻ከዚያም ይህንን code በድጋሚ መፃፍ
netsh wlan show profile name="NETWORK_NAME" key=clear
ነገር ግን network _name የሚለውን ፅሁፍ በናንተ wifi ስም ትተኩታላችሁ። ለምሳሌ የናንተ wifi ስም selam ቢሆንnetsh wlan show profile name="selam" key=clear ብላችሁ ትፅፋላችሁ።
🔻በስተመጨሩሻም ከሚመጡላችሁ ዝርዝር መረጃዎች መካከል key content ከሚለው ፅሁፍ አጠገብ የዋይፋያችሁን password ታገኙታላችሁ።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
✅በሕጻናት ላይ የሚከሰት የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን መተንበይ የሚችል የኤ.አይ ሞዴል ይፋ ሆነ።
🔻የኤ.አይ ሞዴሉ በሳውዘርን ካሊፎርኒያ ዩንቨርሲቲ፣ ማይክሮሶፍት፣ አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ እና በኬንያ ጤና ሚኒስትር ትብብር የበለጸገ ነው። ሞዴሉ በህጻናት ላይ የሚከሰት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ከመፈጠሩ ከስድስት ወራት በፊት በ86% ብቃት መተንበይ ይችላል።
🔻ለትንበያው ከ17,000 በላይ ከሚሆኑ የኬንያ የጤና ተቋማት የተሰበሰበ ክሊኒካል ዳታ እና የሰብል ጤናማነትን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎችን ተጠቅሟል። በዚህም በሰብል ምርታማነት መቀነስ ምክንያት በሽታው ሊከሰትባቸው የሚችሉ ስፍራዎችን መለየት አስችሏል። ሞዴሉ በዳታ ላይ የተመሰረተ ትንተና በማድረግ የቅድመ መከላከያ እርምጃዎችን ሀገሪቷ እንድትወስድ አስችሏል።
🔻በ2024 (እ.ኤ.አ) የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣው መረጃ በዓለማቀፍ ደረጃ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የህጻናት ሞት ምክንያት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንደሆነ ያሳያል። ሞዴሉ በዓለማቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ በመዋል የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ችግርን ለመቅረፍ እንደሚያስችል አይ አፍሪካ ድረገጽ አስነብቧል።

✅ በቀን አንድ ቢትኮይን የምትገዛው ኤል ሳልቫ ዶር
🔻ኤል ሳልቫዶር ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ጋር በ2024 ቢትኮይንን ላለማከማቸት ስምምነት ብትደርስም ከዛ በኋላ 240 ቢትኮይን ገዝታለች።
🔻ኤል ሳልቫዶር ቢትኮይንን እንደ የመገበያያ ገንዘብ የተቀበለች የመጀመሪያ ሃገር ስትሆን በ2024 ከIMF የ1.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ሲሰጣት ተጨማሪ ቢትኮይን አለመግዛት በስምምነቱ ውስጥ ነበር ተብሏል።
🔻ኤል ሳልቫዶር ከዛ በኋላ 240 ቢትኮይን መግዛቷ ሲዘገብ አጠቃላይ በመንግስት ዋሌት ያላት የቢትኮይን ክምችት 6209 ደርሷል ተብሏል።
🔻በወቅቱ IMF ሃገሪቷ ቢትኮይንን እንደ መገበያያ ገንዘብነት እንዳትጠቀም ጠይቆም ነበር።
ፕሬዚዳንቷ ናይብ ቡኪሌ በ2022 በነደፉት ስትራቴጂ መሰረት ኤል ሳልቫዶር በየቀኑ አንድ ቢትኮይን እየገዛች መሆኗም ተዘግቧል።

Breaking news 🚨
✅ በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል።
🔻ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ
1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር
2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ
3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት

🇺🇸አሜሪካ በኢራን ላይ የፈፀመችው የአየር ጥቃት ምክንያት
የ Bitcoin ዋጋ ወደ 99,000 ወርዶ ነበር
አሁን ላይ
📌Israel እና Iran ከ6 ሰዓታት በኋላ የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በመድረሳቸው ምክንያት ደግሞ bitcoin &Altcoins ጭማሪ አሳይተዋል
አሁን Bitcoin ወደ $106,000 ጨምሩዋል
📌poletica በ ክሪፕቶ ማርኬት ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ እንዳለው ያሳያል
Join for more
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
☑️በእንግሊዝ መምህራን የተማሪዎቻቸውን ፈተና ለማረም ሰው ሰራሽ አስተውሎት መጠቀም ይችላሉ ተባለ
📌በእንግሊዝ መምህራን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመጠቀም ፈተናዎችን ማረም፣ ለወላጆች ደብዳቤ መፃፍ ይችላሉ ተባለ።
📌በእንግሊዝ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች በተሰራጨው በዚህ መመርያ ላይ መምህራን ቴክኖሎጂውን ተጠቅመው "የተለመዱ ተግባራትን ለማገዝ" እንደሚችሉ እና በምትኩ "ጥራት ላይ እና ከተማሪዎች ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ" ላይ ማተኮር ይችላሉ ይላል።
📌መምህራን እና ተማሪዎች ሊጠቀሙበት የሚችሉበት እና የማይችሉበትን ጊዜ፣ እና ትክክለኛነቱ እንደገና በመምህራኑ ፍተሻ ማድረግ ተማሪዎች መኮረጅ አለመኮረጃቸውን ለመለየት እንደ መልካም መንገድ ተጠቁመዋል።
http://www.tg-me.com//ELA_TECH

☑️ሁላችንም ስለ Blockchain ሰምተናል 👌ግን ይህ Techinology እያደገ ባለው ልክ ዕያወቅን አደለም
ለዚህም እናንተን ውድ ሜምበሮቻችንን ለማስተማር አዲስ channal ከፍተናል👍
📌ይሄን channal የከፈትነው ሁላችንም ስለ Block Chain Techinology እንድናቅ እና ለሚመጣው cryptocurrency አለም ዝግጁ እንድንሆን ነው
ወደድንም ጠላንም crypto የሂወታችን አንድ አካል መሆኑ አይቀርም
ስለ Crypto ብቻ የምንለቅበት አዲስ ቻናል ተቀላቀሉን👍👍