Telegram Web Link
4⃣8⃣
👉እናደንቃለን ዘፈናቸውን እንወዳለን የምትሉትን ማንኛውም ታዋቂ ሰው ታዋቂ የሆነው ራሱን ሽጦ ነው። የሰይጣን መጫወቻ ሁኖ ነው፤ በስራዎቻቸውም Mass Ritual እና Mass curse ይጠቀማሉ ይሄም የነሱን ስራ ማድመጥ ማየትና መደነቅ ከነሱ ጋር ሰይጣናዊ ስራውን እንድንሳተፍ ያደርጋል።

ትገረሉ መንፈሳዊ ስለሆነ በአይናችሁ የማታዩት ጠላት እያሸነፋችሁና ከዘለአለም ህይወት እያራቃችሁ ነው። ከዛም በላይ በዚህ ምድር ላይ ደስታን ሳታዩ ሁሌም በትንሽና በትልቁ እንድትጨነቁ አድርጎ በህይወታችሁ ተጸጽታችሁ ታልፋላችሁ።

ማንኛውም ታዋቂ ሰው አይጠቅማችሁምና ራሳችሁን አርቁ። እነሱን ስላደነቃችሁ እነሱን ስለተከተላችሁ ምንም የተጨመረላችሁ ነገር የለም። በእርግጥ ነፍሳችሁን እያጣችሁና ወደማይሆን መንገድ እየገባችሁ እንደሆነ ዞር ብላችሁ ራሳችሁን በደንብ ተመልከቱ።
4⃣9⃣
👉እነሱ በሚዲያ በዘፈኖችና በፊልሞች ደስተኛና የተሳካላቸው መስለው ቢታዩም ህይወታቸው በስቃይ የተሞላ ነው። የሁሉንም ቃለ መጠይቆችን በደንብ ተከታተሉ ሁሉም የሰው መጠቀሚያና እንደ እቃ ስለሚታሰቡ ህይወታቸውን ይጠላሉ ወደዚህም ለምን እንደገቡና ገንዘቡና እውቅናው ቀርቶባቸው ወደድሮ ማንነታቸው መመለስን ይሻሉ። ይሄ የሆነው ይሄንን እውቅናና ገንዘብ ለማግኘት ራሳቸውን ስለሸጡ ነው። ከሸጡ ደግሞ እንደ እንስሳ ማንም ይጫወትባቸዋል። ግን ይሄንን ታዋቂ ሚዲያዎች አያቀርቡትም ለምን ይመስላችኋል?

መቼም "ነፍሴን ለሰይጣን ሽጫለው" ሲሉ ሰምታችኋል። ይሄ ምን ማለት ነው ነፍስህን ለሰይጣን ከሸጥክ ምንድነው የሚያደርገው? አስቡበት።

በእኛ አይን የኑሮ መጨረሻ እነሱ ሆነው እንዲታየንና እነሱ ሚያደርጉትን እንድንከተል፣ ስለነሱ እንድናወራ፣ በማያገባን ስለነሱ እንድንጨነቅ .... ህይወታችንኮ ያስቃል እውነት ዝም ብለን ያለትርጉም ሰውን ስንከተልና ስለሰው ስንጨነቅ ቆይተን ዞረን ህይወትን እናማርራለን ስለዚህ ጊዜ ሳያልፍ ከዚህ ተቆጥቦ የራስን ህይወትን በትክክለኛ መንገድ መምራቱ ላይ እናተኩር፤ እግር ኳስ ነፍሳቸው እስኪወጣ የሚያደንቁትንም ያጠቃልላል።

በአጠቃላይ ከእነዚህ ታዋቂ ሰዎች ከተባሉት ብትርቁ እመክራለው። በአጠቃላይ አለም ላይ ያሉትን ታዋቂ የተባሉትን ሰዎች ያጠቃልላል።
ሰላም ተከታታዮች

👉ግብረሰዶማዊነት ምንም የሚያስቅ የሚያዝናና ነገር የለውም በፊልሞች እና ሌሎች የነሱን ህይወትና ስብእና እንድንመለከት መፍቀድ የለብንም። እውነት ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን እጅግ በጣም በዝቷል የሚጠቀሙበት ፔንሲዮን፣ ለፓርቲያቸው የሚያከብሩበት ሆቴል እና በየማታው ህጻናትንና ትላልቆችን የሚደፍሩበት ሽንት ቤቶች እና ሻወር ቤቶች በሙሉ ይታወቃሉ። እነሱን የማጥፋት ፍላጎት ካላቸው በፊልም እነሱን እያየን እንድንዝናና ሳይሆን ለፊልሙ ሚያወጡትን ገንዘብ እነዚህን ቦታ ማጥፋትና ለህግ ማቅረብ ቢሰሩበት ተገቢ ነው።

ሙሉ ሀሳቡን ለማንበብ @EliteSeriesChannels ላይ ያገኙታል።

ወደ ዛሬው ፕሮግራም እንግባ
5⃣0⃣
👉 አስተሳሰባችንን ለመቆጣጠር በስኬት የሚጠቀሙበት ዘመናዊ ትምህርቶች ናቸው

ዘመናዊ ትምህርት አጀማመሩ ሰው መጽሀፍ ቅዱስን ሲያነብ እንዳይቸገር መሰረታዊ የማንበብ፣ የመጻፍና የመቁጠር ክህሎትን ለማስፋፋት ነበር። አሁን ያለው ትምህርት ግን እንደዛ ነው?

-ያልተረጋገጡ "ሳይንሳዊ" የተባሉ ጽንሰ ሀሳቦች (የሰው ልጅ አመጣጥ፣ መሬት ሉል ናት፣ የመሬት ስበት...) ሁሉም ያልተረጋገጡ ነገር ግን እንደ እውነተኛ እንድንማር ከህጻንነታችን ጀምሮ እንሰበካለን
-የተሳሳተ ታሪክን ማስተማር
-ገንዘብ የመጨረሻ አላማ እንደሆነና እንደ ሰው የሚያስፈልገን እሱ እንደሆነ ማስተማር
-ከህብረተሰቡ ጋር ተመሳስሎ መኖርንና የራስን ሀሳብ ጥያቄዎችን መተው
-የእያንዳንዱ ቋንቋ፣ አስተሳሰቦች ትክክለኛ አመጣጣቸው ይልቅ የቀረበልህን ብቻ ሳትጠይቅ ተቀበል የሚለው አስተሳሰብ (በተለይ ይሄ ቀጣይ የሚቀርቡልን ነገሮችን ሚዲያ፣ ፖለቲከኞችንና ባለስልጣናት፣ "ታዋቂ"ና "ሀብታም" የተባሉ ሰዎችን ያለ ጥያቄ ዝም ብለን እንድንከተል ያስተምረናል)
-ፖለቲካና ዲሞክራሲ ሰላም ያስገኘበት አንድም ሀገር ሳይኖር ግን እንደ ዋና ትምህርት ስንማር (አሁን ላይ በፕሬዝዳንታዊ ስርአት ሊቀየር ነው ይሄም መንግስቱ እንደፈለገ መቀየር መቻሉና ትክክለኛ እውቀት እንዳልሆነ መለየት ቀላል ነው፣ ለራሳቸው የሚመቻቸውን ነው የሚያስተምሩት)
-በስርአት ልይ (ሀይማኖታዊ እና ፖለቲካዊ) ከላይ የተቀመጠ ማንኛውም ሰውን የሚያቀርቡትን ዝም ብለን መከተል ሰብአዊ ባህሪ የሚጻረር ቢሆንም (የተማረ ሰው ይሄንን ስለሚያደርግ)
.
.
.
.
.
5⃣1⃣
👉በእነሱ ትምህርትና ለህይወታችን በማይጠቅሙ የተሳሳቱ ትምህርቶች ጊዜያችንን ካጠፉ ቡሃላ የምንመረቀውም በነሱ የጥንቁልና ስርአት ነው (በሌላ ፕሮግራም የጋውንና ኮፍያው ትርጉም ለማቅረብ ሞክራለው)

-በዚህ ትምህርት የተመረቁትንም ከኛ በላይ አድርገን እንድንመለከትና እነሱ ያሉትን ያለ ጥያቄ በዝምታ "የተማረ ሰው አይደል ልክ ነው" እያሉ የሚቀበሉ ብዙ አሉ። የምንጠቀምበትንንም የህክምና ስርአት የመጣው ከጥንቁልና ትምህርት በ"ሳይንሳዊ" ትምህርት ተቀይሮ የመጣ ነው፤ በዚህም ምክንያት በምንወስዳቸው "መድሀኒት" የተባሉት መሀንነት፣ የአጥንት ጥንካሬ መጣት፣ ዘገምተኝነት፣ ሞት ... እንዳስከተሉ በብዙ ጥናቶች ቀርበዋል (ሚዲያ ላይ ስለማያቀርቡ በራሳችሁ ገብታችሁ ተመልከቱት)

-እነደዚህ ህይወትን በማይጠቅም ነገር አሳልፈን መጨረሻ ላይ የህይወት ትርጉም የሚጠፋባቸውና፣ ገንዘብን ሲያሯሩጡ ሰው መሆናቸውን የሚረሱ "ከሚሳካላቸው" ይልቅ ራሳቸውን ያጡ ይበዛሉ (በቅርቡም ሀገራችን ላይ የሚበጠብጡት "ተማሩ" የተባሉና የሚባሉትን ነገር ያለ ጥያቄ የሚቀበሉት ናቸው)። በዚህ ትምህርት "ትልቅ" ደረጃ ደረስኩ የሚሉትንም ሁሉንም መመልከት ቀላል ነው ሰብአዊ ባህሪ ያላቸው ትንሾች ናቸው (መጽሃፍ ቅዱሳዊ/ቁርአን ትምህርት ያልረሱ)።

ነገር ግን ይሄ ስርአት ስር የሰደደና ከዚህ ውጪ ምንም አማራጭ ስለሌለ በዚህ የ"ትምህርት ስርአት" ተምሮ የራስ ማንነት ሳይረሱ እንደ ገንዘብ ማስገኛና ኑሮን መግፊያ መጠቀሙ እመክራለው።

-በዚህ ርእስ ሳቀርብ አትማሩ ሳይሆን ስትማሩ የእያንዳንዱን ነገር ሀሰትነት ነገር ግን ወደፊት ህይወትን ለመምራት ሌላ አማረጭ ስለሌለ የሚያስፈልገውን ነገር ማድረግ ያስፈልጋል። ይሄንን ስታገርጉ መንገዱ ላይ በእነሱ የተሳሳተ ትምህርት ራሳችሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ።
5⃣2⃣
👉አስተሳሰባችንን ከሚቆጣጠሩ ነገሮች ዋነኛው ሚዲያዎች ናቸው። የሰውን ንግግር በማየት ብቻ ምን የሚዲያ አውታር እንደሚከታተል ማወቅ ይቻላል።

ብዙ ሰው ያልተረዳው ነገር ሚዲያ የገቢ ማስገኛ ዘርፍ እንደሆነ ነው። ገንዘብ ለማግኘት ማስታወቅያ ብቻ ሳይሆን ዜናዎችን ጭምር ያቀርባሉ ለዚህ ነው ብዙ ሚዲያዎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ምናገኘው። ብዙ ሰው ይሄንን ቢረዳ በማንኛውም የሚቀርብለትን ነገር እንደ እውነተኛ ሳይሆን እንደ አንድ መረጃ ያየው ነበር። ይሄንን ስለማይረዳ ብዙ ሰው እንደ እንስሳ በዚ በዛ እያገላበጡ ያጫውቱታል። በቀን ከ4 ሰአት በላይም እየተመለከትን በነሱ ባንጎተት ይገርም ነበር።

ሚዲያ አስተሳሰብን ለመቆጣጠር Subliminal (ድብቅ) መልእክቶችን (ዜና ከመቅረቡ በፊት ተሽከርካሪ ነገር ሚያበዙት ለምን ይመስላችኋል? ብልጭታ የበዛበትና ደቂቃ ወደታች የሚቆጥረውስ ለምን ይመስላችኋል?) ከዚህም በተጨማሪ እውነት ያልሆኑና የሰውን የአስተሳሰብ አድማስ የሚያጠቡ ተመሳሳይ ስብከቶችን ያቀርባሉ።

ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት በደንብ መቆፈርና ማሰብ ያስፈልጋል በየሚዲያ እንደሚቀርብላችሁ ቢሆን ሁሉም ነገር እዚ ባልደረስን። እና ደጋግሜ እንደምናገረው ሚዲያ እውነትን አያቀርብም እሱን ስላያቹ እውነተኛ መረጃ አላችሁ ማለት ሳይሆን የአንድ ድርጅት መጠቀሚያ ናችሁ ማለት ነው። ምን ማሰብ እንዳለባችሁና እንዴት ማሰብ እንዳለባችሁ ይነግሯችኋል እናንተም እንደሚሏችሁ ታደርጋላችሁ።
ስለዚህ መሸወዱ ይቅር ከቻላችሁ አትከታተሉ ራስ የሚረብሽ ነገር እንጂ ምንም ጠቃሚ ነገር አይቀርብም ካያችሁም ሁሉንም ነገር "ለምን?" ብላችሁ ጠይቁ። በትክክል እንደሚሉት ቢሰራ ኑሮ ደሃ ሰው ይገኝ ነበር? ሰው ሚዲያ ላይ ሚቀርብለትን ነገር እውነት ነው ብሎ ሲያምን ሳስበውም ራሱ ያስቀኛል።

ቀጣዩ "ዲሞክራሲ" ነው
2025/07/03 06:51:45
Back to Top
HTML Embed Code: