Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና አስማተኛ መርፌዎች ቁ.4

ለምን እኛን መሸወድ አስፈለገ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና መርዝ ከተወጉ ቡሃላ ቁ.1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና መርዝ ከተወጉ ቡሃላ ቁ.2
Louisiana/ሉዊሲያና
1/12/21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና መርዝ ከተወጉ ቡሃላ ቁ.3
Oakland city, Indiana
Jan 7/21

👉በኖርዌይ 23 ሰዎች ይሄንን መርዝ ከተቀበሉ ቡሃላ ሙተዋል። የሚገርመው መርዙን የሰራው ፋብሪካ በአለም እንዳይከሰስ በህግ ደንግገዋል፤ ቤተሰብህን ካስወጋህ ቡሃላ እያለቀስክ ሬሳህን ተሸክመህ ወደቤት። ምንም በሌለበት አለም የህልም በሽታ አለ ተብለህ በፍርሀት መርዝን ተቀብለህ መሞት አሪፍ ጊዜ ላይ ያለን ይመስላል።

https://nypost.com/2021/01/15/23-die-in-norway-after-receiving-pfizer-covid-19-vaccine/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሆስፒታሎች የተጨናነቁት በምንድነው?

የኮቪድ የህልም በሽተኛ ከመብዛቱና ሆስፒታል ከመጨናነቁ የተነሳ የህክምና ባለሞያዎች ዳንሰኛ ሁነዋል።

የሚያሳዝነው ጊዜና አልጋ የለምን ተብለው ሰርጀሪ ሊደረግላቸው የነበረ ቀጠሮ ተሰርዟል፤ ካንሰር ታማሚዎች ክትትላቸው ተቋርጧል፤ የኩላሊት ታማሚዎች ከቦታቸው ተነስተዋል፤ ከ8 አመት ህጻን ልጅ ጀምሮ ራሳቸውን ያጠፉ ሰዎች በሶስት እጥፍ ጨምሯል ..... ስንት ሰው ተገቢውን ህክምና ሳያገኝ እንደሞተ አስቡ።

የህክምና ባለሞያዎች ግን ሚዲያ እንደተጨናነቁ ስለሚነገርላቸውና ተጨማሪ ክፍያ ከመንግስት ስለተበጀተ ሰውን ከማዳን ይልቅ በዳንኪራ ይቀውጡታል፤ ያሳዝናል።

ህክምናን ለቢዝነስ ማዋል በሰው ህይወት ቁማር መጫወት ነው፤ የእኛ ሀገር የህክምና ባለሞያዎች እባካችሁ ከዚህ ቁማር ውጡና እውነታውን ተረድታችሁ መርዙን ከመውጋት ተቆጠቡ።

ቃል የገባችሁት የሰውን ህይወት ለማዳን እስከሆነ ድረስ አደጋ ላይ ከሚጥሉት ነገሮች በሙሉ ታካሚዎቻችሁን ታደጉ። መርዙን በራሳችሁ አጥኑት፣ ማንንንም እንዳትወጉ።

ኦባማ

".. መደበኛ ወንድ እና ሴት አእምሮአቸው በጣም ጠባብ ስለሆነ ለራሳቸው ማሰብ አይችሉም፤ የአለም መንግስት እንዲመጣ ግዴታ መብታቸውን ሙሉ በሙሉ ሀይል ላለው ሰው አሳልፈው መስጠት ይኖርባቸዋል.."

OBAMA

"..Ordinary Men and Women too small minded to govern their own affairs, the order and progress can only come when individual surrender their right to powerful sovereignty.."

መደበኛ ሰው እና ሀይል ያለው ሰው ብሎ የለየው ማንን እና ማንን ይመስላችኋል? የአለም መንግስት የሚለው ምን እንደሆነና አሁን ላይ እየመጣ ያለው የፖሊስ አለም ለመፍጠር በኮሮና ስም ጀርባ የሚሰሩት አላማው ምን እንደሆነ የሚገነዘብ ሰው ያለ ይመስለኛል።

የእነዚህ የሰይጣን አምላኪዎች ባርያ መሆን የሚፈልግ ማነው? እያወቁ ዝም ማለት ባርያ ከመሆን አያስመልጥምና ለምናውቀው ሰው በሙሉ መረጃውን እናስተላልፍ፤ እኔ ላይ አይደርስም ማለት ጅልነት ነው ሚሆነው በኮሮና ውሸት እዛ በወጣው ህግ እዚ ታፍነህ የምትውለው ስላልደረሰብህ ነው? በተባበሩት ድርጅት የወጣ ህግ በሁሉ ሀገራት የሚተገበር ነው፤ ጠያቂ ስለሌለ የታዘዘውን የሚፈጽም ብቻ ስለሆነ ህግ ከወጣ አንተ ላይ መድረሱን አትርሳ።

ለምታውቀው አስተላልፍ፤ ነቅተህ ጠብቅ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና አስማተኛ መርፌዎች

ይሄንን እያየ አሁንም የእነሱን ድራማ የሚያምን ካለ በፍላጎቱ ተጎታች ስለሆነ በምንም ማንቃት አይቻልም።

ለምትወዱት እና ለምታስቡለት ሰው ሼር ማድረግ አትርሱ

❗️እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ በጸሎት እንበርታ❗️
19 የጤና ባለሞያዎች መርዙን ከተወጉ ቡሃላ ሙተዋል፤ እነዚህ የታወቁት እዛው ስለሚሰሩ እና ብዙ ሰው አብሯቸው ስላለ ነው። ሌሎች መደበኛ ሰዎች ይሄንን መርዝ ተቀብለው ቤታቸው ከገቡ ቡሃላ የሞቱ ስንት እንደሚኖሩ አስቡት።

https://en.gaonconnection.com/19-health-workers-dead-after-covid-19-vaccination-health-experts-demand-investigation/
143 ሰዎች መርዙን ተቀብለው ብዙ ሳይቆዩ እዛው ሙተዋል፤ ለመድሀኒት ፋብሪካና ለጤና ባለሞያዎቹ ግን ቢዝነስና ገንዘብ ስለሆነ በተወጋ ሰው መጠን ገንዘባቸው ከፍ ስለሚል የመርዙን ነገር ማመን አይፈልጉም። እንዴት ያምናሉ ከመጀመርያውም አላማቸው ይሄ አይደል።

ያንተ መሞት ለነሱ የገንዘብ ምንጭ። ያሳዝናል

https://www.thesun.co.uk/news/13956949/143-brits-died-covid-jab-but-vaccines-safe/
ወንድማዊ ምክር

ፕሌቶ፣ አሪስቶትል፣ ፓይታጎረስ፣ ሂፖክራተስ እና ሌሎችም ደጋግመው እንደተናገሩት የወንድ ልጅ የዘር ፈሳሽ (Semen) ከአእምሮ እና መንፈሳዊ ጤንነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ነው። ለተማሪዎቻቸውም እንዳያባክኑ ደጋግመው ያስተምሩና ይገስጹ ነበር።

የወንድ የዘር ፈሳሽ (Semen, Virya) = የህይወት መድሃኒት (Elixir of life)

ይህ ፈሳሽ የአእምሮአችንን ክፍሎች ለማነቃቃት ይጠቅማል፤ በሌላም መንገድ ድንግልናን መጠበቅ ከተቻለ የአካላችንን የሀይል ምንጮችን ለማዳበርና ለማነቃቃት ያግዛል። ይሄንን ሃይል በምናባክነው ጊዜ ሰውነታችን መድከም ብቻ ሳይሆን መንፈሳችንንም ይጎዳናል፤ ከህይወት እንድንርቅና በማይሆን ጭንቀትና ድካም ውስጥ እንድንዳክር ያደርጋል። ይሄንን ፈሳሽ በምንፈልግበት ጊዜ ብቻ ማለትም ልጅ ለመውለድ፣ ከጊዜ ብዛት ለማስወጣት በመቆጣጠር አላስፈላጊ ብክነትን እናስወግድ።

ለዘመናት ሰው ለስጋዊ ስሜቱ ባርያ እንዲሆን ከመማሩ በላይ እንደ ትክክለኛ መንገድ ይመለከተዋል፤ ይሄንንም እንዲብስ ሙሉቀን ፖርኖግራፊ እንዲመለከት ሁሉም ቀላል ተደርጎለታል። ምክንያቱም አቅሙን በራሱ ያጣ፣ ለራሱ የማያስብ፣ ለትንሽ ደስታ ራሱን ባርያ ያደረገን ሰው ለመግዛትና ለመቆጣጠር ቀላል ነው።

ይሄንን ሃይል ሲባክን እንቅልፍ እንቅልፍ፣ የፍላጎት ማጣት በአጠቃላይ የባዶነት ስሜት መጨመርና የብቸኝነት ስሜት፤ ይሄንን ለማስወገድ የዚህ ተግባር ባርያ መሆን ሁላችንም የምናውቀው ነው።

ወንድሜ ልምከርህ ማንም ስላንተ ውስጣዊ ሁኔታ ከአንተ በላይ ሊጨነቅልህና ሊያስብልህ አይችልም ስለዚህ በማያስፈልግ ነገር አቅምህን ሀይልህን አታባክን። ይሄንን የዘር ፈሳሽ መቆጣጠርና Semen Retention በመለማመድ ያጣነውን ሃይል መመለስ፤ አቅምህን ማጠንከር ትችላለህና አታባክነው። ይሄንን የሰውነት ጠቃሚ ንጥረነገር ባለማባከን ለወደፊቱ ማንነትህ ውለታ ዋልለት።

ሃይሉን ከምናባክን ለምንፈልገው ነገር ማዋል እንችላለን፤ በጣም ሃይል ያለውና በቀላሉ የማይደክም ሰው እንሆናለን። በጣም ንቁ፣ አስተዋይና የፈለገውን ከማድረግ ወደ ኋላ እንዳንል የሚያደርገን ይሄንን ሃይል በውስጣችን በማቆየትና ባለማባከን ነው።

መልካም ጊዜ!
🎊Thank You for the 50 Sub🎉

Please lets subscribe and grow the channel 🙏

YOUTUBE - https://youtube.com/channel/UCRpBKwsEgK09Qu5YsPAwZOQ

TIKTOK - https://www.tiktok.com/@mrjared33

TELEGRAM - https://www.tg-me.com/MrJared33
2025/07/04 14:35:41
Back to Top
HTML Embed Code: