Telegram Web Link
ℹ️6⃣
👉በግልጽ አምልኮ ካሉት ውስጥ Yezidis of Kurdista, Armenia, Caucasus Dualsm (መንታ መሆን) ሃይማኖትን አሁን ላይ በሰፊው ያስተምራሉ። ይሄም ጥሩ እና መጥፎ መንፈስ አንድ ላይ ሆነው በውስጣችን እኛን ለማገዝ ይሰራሉ የሚለው የተሳሳተ ትምህርት ነው።

👉ጥሩ መንፈስ በሰማያዊ (ነጭ) ሲገልጹት መጥፎውን በቀይ (ብርቱካናማ, ጥቁር) ቀለም ይገልጹታል። የሁለቱ ቀለማት ድብልቅ ሀምራዊ (ወይን ጠጅ) ቀለም ይሰጣል። በዚህም ይሄንን ቀለም በመጠቀም የነሱን የበላይነት ለማሳየት በተለያዩ ስራቸው ላይ ይጠቀሙታል።

👉የዚህ እምነት ሃሳብ የጥሩ አምላክና የመጥፎው አምላክ አንድ ላይ ሲሰሩ ጥሩው አምላክ ይቅር ባይና አዛኝ ስለሆነ ምንም ብታደርግ ግድ የለውም ነገር ግን መጥፎው አምላክ ቁጡና የሰውን ልጅ ለማጥፋት ምንም ነገር ስለማይመልሰው እሱን ማስደሰት አለብን በማለት ልጆቻቸውን መሰዋት፣ ማምለክ ለሱ ንስሃ መግባት በፍርሃት ይተገብራሉ። በፍቅር ሳይሆን በፍርሃት።

👉ለምሳሌ በቻይና የሚጠቀሙት (Yin & Yang) የሚባለው ምልክት ጥሩ እና መጥፎ፤ የሴት መንፈስና የወንድ መንፈስ፤ ሁለት ተቃራኒ ነገሮች አንድ ላይ በውስጣችን አሉ ብለው ያምናሉ። እያንዳንዱ ስራቸውም ይሄንን የሁለቱን ቦታ ሚዛን ልክ (Balance) ለማድረግ መጥፎ በሰሩ ቁጥር በዛም ጥሩ ለመስራት የሚሞክሩት።
1⃣7⃣
1⃣8⃣
👉እግዚኣብሄር መልእክቱን ለህዝብ እንዲያስተላልፉ ሰዎችን እንደሚጠቀመው ሁሉ ሰይጣን ይጠቀማል። ነገር ግን እግዚአብሔር ያገለገሉትን በመንግስቱ ከፍ ከፍ ሲያደርጋቸው ሰይጣን ግን ያገለገሉትን ተጠቅሞ ነው የሚጥለው። በተለያየ ስም የሚጠራው አንድ ሉሲፈር ሲሆን ለሱም መሸሸግያ (Camouflage) የሚጠቀማቸው ሰዎች አብረውት በገሃነም ይቃጠላሉ።

👉በላይ በምስሉ የምንመለከተው የግብጽ የህክምና አምላክ ብለው የሚያመልኩት ሄርመስ (Hermes) ሲሆን በድሮ ጊዜ ኩሽ የናምሩድ አባት የሚጠራበት ስሙና የሚመለክበት ምስሉ ነው። Hermetic (የተሸፈነ፣ ዝግ) የሚለው ቃል የተቀዳው ከዚሁ ነው።

የአሁኑም ዘመናዊ ህክምና ተብሎ ያስተዋወቁት ትምህርት የጥንት ግብጻዊያን፣ ባቢሎናውያን የሚጠቀሙበት የነበረ ነው፤ ምልክቱንም ተመሳሳይ ሆኖ የቀረበው እያንዳንዱ እውቀት ያገኙት በሉሲፈር ምክንያት ስለሆነ እሱን ለማምለክ ነው። (በዘመናዊ ህክምና ስም የወሰድናቸው መድሃኒት ተብዬዎች አብዛኞቹ በውስጣቸው ባእድ ኬሚካል አለባቸው)

👉አሁን ላይም ይሄ የሰይጣናዊ የህክምና ትምህርት ጾታን መቀየር፣ ወንድ ልጅ እንዲያረግጽ ማህጸን መትከል፣ የሰውን የአእምሮ ሁኔታን በማጥናት በቀላሉ ለመቆጣጠርና ሽባ ለማድረግ የሚደረጉ ጥናቶች (Mk Ultra)፣ Biochemical warfare ... ሌላም ሌላም ይጠቀሳሉ።
1⃣9⃣
👉እባብን በተለያየ ቦታ የሚጠቀሙት መጀመርያ ሰይጣን አዳምና ሄዋንን ያሳሳተው በእባብ ስለሆነ ነው። ኦሪት ዘፍጥረት 3:14 ላይ እባብ የሰይጣን መጠቀሚያ ስለሆነ ተረግሞ እናያለን። ከዛን ጊዜ ቡሃላም እባብ የሰይጣን መገለጫ ሆናለች፤ ብዙም ሳይቆይ ፍየልንም በጥጋብና ማን አለኝ ባይ ጸባይዋ በኮከብ ቆጠራቸው የሳጥናኤልን ትርጉም እንድትይዝ አድርገዋል በዛም ሲያመልኩ ቆይተዋል።

👉እባብ በግብጽ ጸሃይን ከቦ ይዞ፣ ዞሮ የራሱን ጭራ ሲበላ (አላለማዊ ህይወትን ለመግለጽ Oroborus)፣ በማይ፣ ሜክሲኮ፣ ሮም ለጣኦታቸው ስያሜ ሰተውታል።

በእምነታቸው በምስሉ ላይ እንደምናየው እባብ ከመረገሙ በፊት ክንፍ ነበረው ብለው ያምናሉ ስሙንም Can (ካን፣ እባብ) ይሉታል።

ለምሳሌ
-በማያ የእሳት አምላክ Vul ብለው ሲጠሩት በሮም ሁለት ቃላትን አንድ ላይ የማስተሳሰር ባህል ስላለ Can በመጨመር ጣኦቱን Vulcan ይሉታል አሁን ላይ Volcano የሚለው ስያሜም የተቀዳው ከዚህ ነው።
-በሮም Vatic ማለት ነብይ (Prophet) ማለት ሲሆን Can (እባብ) በመጨመር Vatican (መለኮታዊ እባብ) የሚለውን ይጠቀማሉ
-KulKul በማያ ቋንቋ ቆንጆ ወፍ ማለት ሲሆን Can (እባብ) በመጨመር ሉሲፈር መጋለቢያ የሚሉትን Kulkulcan ይሉታል፤ ተመሳሳይ አገላለጽ በሜክሲኮ Quetzalcoatl (ክንፍ ያለው እባብ) ይሉታል። ይሄ እንስሳ ማለትም የሉሲፈር መጋለቢያ የሚባለው ክንፍ ያለው እባብ አሁን ላይ Phoenix የሚለውን ስያሜ አለው።
2025/07/04 09:18:17
Back to Top
HTML Embed Code: