Telegram Web Link
3⃣1⃣
👉የGab የተወጠረ ብልት ለማሳየት በsymbol የአይሁዳውያን ኮከብ የሚባለው ( የዳዊት ኮከብ ሊሉትም ይችላሉ) ወደ ላይ የሚጠቁመው 3 መአዘን Gabን (Masculinity) ሲጠቁም ወደ ታች ያለው ደግሞ የNut (feminine) ይገልጻል። በሌላ ደግሞ የግብጽ ፒራሚድ የሚጠቁመው ሙሉ ለሙሉ የጥንቁልና ትምህርት ሲሆን ከነዚህ ውስጥም አንዱ የGab ብልትን ማመላከቻና ማምለኪያ ነው።

👉ይሄ የአምልኮት ስርአትም በሮም፣ ግሪክ፣ ምእራባውያን፣ ሩቅ ምስራቅ፣ ራሽያ .... በአጠቃላይ በአለም ላይ በራሳቸው ባህልና ቋንቋ እየተቀያየረ እንዲመለክ ሰይጣን ሲያታልላቸው ኖሯል። አሁንም አለ።

ይሄ የቆመ ብልት (Phallic) አምልኮት የጥንቁልናና የመተት ትምህርት ሲሆን ልምላሜን ይሰጠናል በሚል የተሳሳተ ትምህርት በብዙ የአለም መንግስታት እና ግዛቶች በተለያየ ጊዜ በተለያየ ቅርጽ በመስራት ያመልኩታል።
3⃣2⃣
👉 ከነዚህም ውስጥ ምሳሌ ይሆናችሁ ዘንድ እነዚህን ተመልከቱ። በሀገራችንም ከአክሱም ሀውልት ጀምሮ እስከ ደቡብ እና በተለያዩ ቦታ የሚገኙት ሀውልቶች የዚህ አምልኮት በጥንት የነበሩ ናቸው። በአሁኑ ጊዜም የሚሰሩ ሃውልቶች ይሄንን የጥንቁልና ትምህርት በተለያየ የዘመናዊነት መገለጫ ምስሎች መግለጫ ነው።
3⃣3⃣
👉ይሄ የምን ምልክት ይመስላችኋል?

የPower On/Off የሚባለው ምልክት ከላይ ያየነውን የNut እና Gab ምሳሌ ዘመናዊ መግለጫ ነው።

ከላይ ያለው የታጠፈው (Curve) የNut ምልክት ሲሆን ሰረዝ ምልክቱ የGab ነው። እንደሌሎቹ የዘመናዊ ምልክት መስለው እንደአዲስ የሚያስተዋውቁን ሁሉም የጥንት የጥንቁልና ትምህርት በአዲስ መልክና በሳይንስ ስም ሰው ሳይጠረጥር የሚስፋፋበት መንገድ ነው።
ለምሳሌ በቀጣይ የምናየው Hypnosis ብለው እንደ አዲስ ያመጡት ርዕስ ተመሳሳይ ህዝቡን መሸወጃ ዘዴ ነው።

እና ይሄ ምልክት በየቤታችን በቲቪ፣ ሪሞት፣ ኮምፕዩተር ላይ ተደርጎ በየቤታችን ተቀምጦ ይገኛል።
3⃣4⃣
👉በሱዳን የሚገኘው የኩሽ ፒራሚዶች።
3⃣5⃣
👉ሰላም ተከታታዮች እንደምን ቆያችሁ?
እግዚአብሔር ይመስገን!

በዚህ ፕሮገራም እንደተረዳችሁት እነዚህ ሰይጣን አምላኪዎች አምልኮታቸውን በተለያየ ነገር በመግለጽ አብዛኛውን ህዝብ እንዲሳተፍ እያደረጉ እንደነበር አሁንም በቴክኖሎጂዎች በጣም በሰፊው እኛ ጋር እንዲሰርስ ያደርጋሉ።

እነዚህን መረጃዎች የምሰጣችሁ ራሳችሁን ከነዚህ የአምልኮት ስርአት (Ritual) አርቀን ወደ እግዚአብሄር ማቅረብ፣ መጸለይ፣ መጾምና መስገድ ግድ ይለናል። የመዳኛችንም እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ማሰብ፤ ህጉን ማክበር ይጠበቅብናን።
3⃣6⃣
👉በጥንት ሃገራት ባቢሎን፣ አሳይረን፣ ሮማን፣ ግሪክ፣ ግብጽ፣ ... የሰይጣን አምልኮትን ሲያስፋፉ (ልጆቻቸውን መሰዋት፣ ደም መጠጣት፣ የሰው ስጋ መብላትን...) ተግባራቸው ከሰብአዊ ጸባይ የወጣ ስለሆነ ማንም ትክክለኛ መንገዱን ባያውቅ ራሱ እነዚህ ተግባራት ይከብደዋል።

ሰብአዊ የሆነውን ሰብአዊ ካልሆነ ለይተን እንድናስብ እና እነድናርቅ ሁላችንም አእምሮ አለን። ምናልባት በመጥፎ ተግባር ብናድግ ራሱ ሄደን ሄደን ጥሩውን ከመጥፎ መለየታችን የማይቀር ነው። ግን ይሄ መጥፎ ተግባር ስር ከሰደደ ልባችን ከደነደነ ቡሃላ ከዛ ነገር መመለስ ቢከብድም ጥሩ ነገር እንዳልሆነ እንለየዋለን።

ስለዚህ ይሄንን የምንለይበትን ነገር በምን ያደበዝዙታል?

ሰብአዊ ነገር እንድናስብ የሚያደርገን አእምሮአችን ስለሆነ አእምሮአችንን ከተቆጣጠሩት፣ ከህጻንነታችን ጀምሮ ለነዚህ ሰይጣናዊ ተግባራት የተጋለጥን ካደረጉ አብዛኛውን ጊዜያችንን እነዚህ ነገሮች ትክክለኛ እንደሆነ በማሰብ እናሳልፈዋለን።

ይሄንንም በመለየት ከላይ ከጠቀስኩት ጥንት ሀገራት ጀምሮ አሁንም የአብዛኛውን ሰው ህዝብ ጭንቅላት የመቆጣጠርና እነሱ የፈለጉትን እንድናደርግ የሚቆጣጠሩበት መንገድ እንመለከታለን።
3⃣7⃣
👉ይሄንን ከማየታችን በፊት ስለ አእምሮአችን አስተሳሰብ በትንሹ እንመልከት።

አእምሮአችን ሁለት ዋና ዋና የአስተሳሰብ ክፍሎች አሉት

-Conscious (ንቁ ህሊና)
-Subconscious (ሰውር ሕሊና፤ዕምቅ ሕሊና፣ ውስጠ ኅሊና)
3⃣8⃣
👉ንቁ ሕሊና (conscious) የሚባለው አስበን የምናደርገውን የሚቆጣጠር ሲሆን በጥልቀት ማሰብና ማገናዘብ፣ ምክንያታዊ አስተሳሰብ፣ የአጭር ጊዜ የማስታወስ አቅም፣ በፍላጎት ተነሳሽነት አስበን የምናደርገውን ነገር ይወክላል።

👉ስውር ሕሊና፣ ውስጠ ሕሊና (Subconscious) በሌላ ስሙ Unconscious mind ደግሞ እኛ አስበን የማናደርገው ነገርን ይቆጣጠራል። ለምሳሌ የልብ ምት፣ አተነፋፈስ፣ ባህሪ፣ እምነት፣ ፈጠራ፣ ... በአጠቃላይ ዋና ማንነታችን እና ስራችንን የሚቆጣጠረው እዚው ላይ ይገኛል።
3⃣9⃣
👉Conscious mind አስተሳሰባችንን 10% ብቻ ሲቆጣጠር 90% Subconscious mind የቆጣጠረዋል። ይሄም ማለት አብዛኛው ስራዎቻችንን የምንሰራው በውስጠ ህሊና አማካኝነት ነው ማለት ነው።

👉subconscious mind በአካባቢያችን ያሉትን እያንዳንዱን ነገር ይመዘግባል ያስቀምጣል ለወደፊት ስራው ዝግጁ ያደርጋል፤ በተደጋጋሚ የሚደረጉ ነገሮችን ባህሪ አድርጎ ይመዝግባል።

አእምሮአችን በአፈጣጠሩ አዲስ ባህሪ ሲመዘግብ Conscious mind አመዛዝኖ ይጠቅመኛል ያልነውን በተደጋጋሚ በማድረግ Subconscious mind ላይ ይመዘገብና ማንነታችን ይሆናል።
4⃣0⃣
👉ይሄን የተፈጥሮ ሂደትን በማስተጓጎል በአጭር ጊዜ ውስጥ ማንነታችንን፣ አስተሳሰባችንን፣ እምነታችንን እኛ ሳናስተውለው በድብቅ በአዲስ መልክ ለመመዝገብ እነዚህ ቡድኖች የሰይጣን ትምህርትን ከጥንት ጀምሮ ይጠቀማሉ። አሁን ላይ Hypnosis በሚል ስያሜ እንደ አዲስ ግኝት ያስተዋወቁት ከጥንት ጀምሮ በባቢሎን፣ ሮም፣ ግሪክ ... የህዝቡን አስተሳሰብ ለመቀየር የሚጠቀሙበት ሰይጣናዊ ትምህርትና መንገድ ነው።

ይሄም ሂደት አሁን ላይ በተለያየ መንገድ ይደረጋል
-Conscious mindን የማያስተውለው ነገር ግን Subconscious mind የሚመዘግበውን መልእክት በተፈጋጋሚ ማሳየት (ፈጣን የሆኑ ምስሎች፣ ድብቅ ድምጾች (Low sounds, Backmasking)፣ ምልክቶችን፣ ጽሁፎችን ማሳየት)

- Hypnotic Sound wave በመጠቀም (Alpha, Beta, theta) እነዚህን ድምጾች ስንሰማ Conscious mind ሙሉ በሙሉ በመዝጋት ቀጥታ ወደ subconscious mind የሚገቡ መልእክቶችን ማስተላለፍ

-ራሳችንን አእምሮአችንን እንዳንቆጣጠር የተለያዩ አቅም የሚያዳክሙ ነገሮችን እንዲደረግ መገፋፋት፣ ስሜታችንን መቆጣጠር እንዳንችል (መጠጥ፣ Pornography፣ የተዛባ አመጋገብ..)

-አንድን ነገር በተደጋጋሚ በፊልም፣ በዘፈን፣ በሚዲያ በማስተላለፍ

-በህጻንነት የሚደርስ አደጋዎች፤ የምንጸጸትበትን ነገር በብዛት ማድረግ (ከራሳችን ጋር እንድንጣላ)
.
.
.
.
ብዙ መንገድ አለው፤ እነዚህ መንገዶችን ተጠቅመው ሲቀይሩን ጸባያችን Normal እና በራሳችን ውሳኔ ያደረግነው ሁኖ ነው የሚሰማን እንጂ በእርግጥ የእነሱ ተገዢ የሆንን ሁኖ አይሰማንም። ካለፈና ጊዜ ከሄደ ቡሃላ ዞር ብለን ራሳችንን ስንመለከት ምን ያክል እንደተቀየርንና እናደርጋለን ብለን የማናስበውን ነገር እያደረግን እናገኛለን።
2025/07/03 06:52:45
Back to Top
HTML Embed Code: