Telegram Web Link
2⃣7⃣
👉በዛሬው ትምህርታችን በአለም ላይ በስፋት የተሰሩት የወንድ ብልት ሀውልቶች መነሻቸው እና የሚያመለክቱት ምንድነው የሚለውን እናያለን።
2⃣8⃣
👉የዚህ ባህል መነሻ ካም፣ ከከነአን፣ ኩሽ እና ናምሩድ ጊዜ ከጥፋት ውሃ ቡሃላ ያስተማሩት የጥንቁልና ምልክት ነው። ይሄም ሁለት ነገሮችን ያመላክታል

የመጀመሪያው ናምሩድ በልጁ ታሙዝ የተነሳ በክርስትያን (እግዚአብሔርን አምላኪ) ንጉስ ሲገደሉ የናምሩድ ስጋ ተከታትፎ ነበር (ከዚህ በፊት ትምህርታችን ላይ ገልጬዋለው)። ናምሩድ ሬሳው 14 ቦታ ተከታትፎ ወደ ወንዝ ከተጣለ ቡሃላ እናቱ እና ሚስቱ የሆነችው ሰሚራሚስ (ኢሽታር፣ Isis) ናምሩድን ለመቅበር ስጋውን ከውሃ እየለቀመች ስትሰበስብ መሽኛ ብልቱ በአሳ ተበልቶ ስለነበር ከሱ በቀር ሌሎቹን ታገኛለች። የመቃብሩ ላይም በአሳ የተበላውን መሽኛውን በድንጋይ ቀርጻ በመቃብሩ ላይ ታስቀምጥለታለች።
2⃣9⃣
👉በግብጽም ለናምሩድ የወንዶችን ብልት እየቆረጡ መስዋዕትነት ማቅረብ ይጀምራሉ። በየቦታውም ሀውልት እያሰሩ ማምለኩን ይቀጥላሉ።
👍1
3⃣0⃣
👉ሁለተኛው በግብጾች አምልኮት (በከነአን፣ ኩሽ፣ ካም ጀምሮ በአባይ ወንዝ ዙርያ የተስፋፋው አምልኮት ማለት ነው) ምድር እና ሰማይ የየራሳቸው አምላክ አላቸው ብለው ያምናሉ።

የሰማይ አምላክ - Nut
የምድር አምላክ - Gab

Nut ከላይ እንደ ግማሽ ክብ ምድርን ስትሸፍን በውስጧ ኮከቦችን ይዛለች። Gab ደግሞ መሬት ላይ ተኝቶ ሁሌ የቆመ ብልቱን (Phallic) የNut እምብርት ላይ ጠቁሞ ይስሉታል (በአሁኑ ጊዜ ሴቶች በፋሽን ስም እምብርት የማሳየት ትምህርት መሰረቱም ከዚህ ነው)። እንደዛ የሆነውም Nut እና Gab ሁሌ ወሲብ ስለሚያደርጉ የንፋስ አምላክ የተባለ ይለያቸውና የGab የተወጠረ ብልት የNut እምብርት ላይ እንጠቆመ አለ እሱንም ስናመልክ ልምላሜ፣ መራባትን ይሰጠናል ብለው ያመልካሉ።
3⃣1⃣
👉የGab የተወጠረ ብልት ለማሳየት በsymbol የአይሁዳውያን ኮከብ የሚባለው ( የዳዊት ኮከብ ሊሉትም ይችላሉ) ወደ ላይ የሚጠቁመው 3 መአዘን Gabን (Masculinity) ሲጠቁም ወደ ታች ያለው ደግሞ የNut (feminine) ይገልጻል። በሌላ ደግሞ የግብጽ ፒራሚድ የሚጠቁመው ሙሉ ለሙሉ የጥንቁልና ትምህርት ሲሆን ከነዚህ ውስጥም አንዱ የGab ብልትን ማመላከቻና ማምለኪያ ነው።

👉ይሄ የአምልኮት ስርአትም በሮም፣ ግሪክ፣ ምእራባውያን፣ ሩቅ ምስራቅ፣ ራሽያ .... በአጠቃላይ በአለም ላይ በራሳቸው ባህልና ቋንቋ እየተቀያየረ እንዲመለክ ሰይጣን ሲያታልላቸው ኖሯል። አሁንም አለ።

ይሄ የቆመ ብልት (Phallic) አምልኮት የጥንቁልናና የመተት ትምህርት ሲሆን ልምላሜን ይሰጠናል በሚል የተሳሳተ ትምህርት በብዙ የአለም መንግስታት እና ግዛቶች በተለያየ ጊዜ በተለያየ ቅርጽ በመስራት ያመልኩታል።
3⃣2⃣
👉 ከነዚህም ውስጥ ምሳሌ ይሆናችሁ ዘንድ እነዚህን ተመልከቱ። በሀገራችንም ከአክሱም ሀውልት ጀምሮ እስከ ደቡብ እና በተለያዩ ቦታ የሚገኙት ሀውልቶች የዚህ አምልኮት በጥንት የነበሩ ናቸው። በአሁኑ ጊዜም የሚሰሩ ሃውልቶች ይሄንን የጥንቁልና ትምህርት በተለያየ የዘመናዊነት መገለጫ ምስሎች መግለጫ ነው።
3⃣3⃣
👉ይሄ የምን ምልክት ይመስላችኋል?

የPower On/Off የሚባለው ምልክት ከላይ ያየነውን የNut እና Gab ምሳሌ ዘመናዊ መግለጫ ነው።

ከላይ ያለው የታጠፈው (Curve) የNut ምልክት ሲሆን ሰረዝ ምልክቱ የGab ነው። እንደሌሎቹ የዘመናዊ ምልክት መስለው እንደአዲስ የሚያስተዋውቁን ሁሉም የጥንት የጥንቁልና ትምህርት በአዲስ መልክና በሳይንስ ስም ሰው ሳይጠረጥር የሚስፋፋበት መንገድ ነው።
ለምሳሌ በቀጣይ የምናየው Hypnosis ብለው እንደ አዲስ ያመጡት ርዕስ ተመሳሳይ ህዝቡን መሸወጃ ዘዴ ነው።

እና ይሄ ምልክት በየቤታችን በቲቪ፣ ሪሞት፣ ኮምፕዩተር ላይ ተደርጎ በየቤታችን ተቀምጦ ይገኛል።
3⃣4⃣
👉በሱዳን የሚገኘው የኩሽ ፒራሚዶች።
2025/07/09 23:32:31
Back to Top
HTML Embed Code: