Telegram Web Link
5⃣2⃣
👉አስተሳሰባችንን ከሚቆጣጠሩ ነገሮች ዋነኛው ሚዲያዎች ናቸው። የሰውን ንግግር በማየት ብቻ ምን የሚዲያ አውታር እንደሚከታተል ማወቅ ይቻላል።

ብዙ ሰው ያልተረዳው ነገር ሚዲያ የገቢ ማስገኛ ዘርፍ እንደሆነ ነው። ገንዘብ ለማግኘት ማስታወቅያ ብቻ ሳይሆን ዜናዎችን ጭምር ያቀርባሉ ለዚህ ነው ብዙ ሚዲያዎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ምናገኘው። ብዙ ሰው ይሄንን ቢረዳ በማንኛውም የሚቀርብለትን ነገር እንደ እውነተኛ ሳይሆን እንደ አንድ መረጃ ያየው ነበር። ይሄንን ስለማይረዳ ብዙ ሰው እንደ እንስሳ በዚ በዛ እያገላበጡ ያጫውቱታል። በቀን ከ4 ሰአት በላይም እየተመለከትን በነሱ ባንጎተት ይገርም ነበር።

ሚዲያ አስተሳሰብን ለመቆጣጠር Subliminal (ድብቅ) መልእክቶችን (ዜና ከመቅረቡ በፊት ተሽከርካሪ ነገር ሚያበዙት ለምን ይመስላችኋል? ብልጭታ የበዛበትና ደቂቃ ወደታች የሚቆጥረውስ ለምን ይመስላችኋል?) ከዚህም በተጨማሪ እውነት ያልሆኑና የሰውን የአስተሳሰብ አድማስ የሚያጠቡ ተመሳሳይ ስብከቶችን ያቀርባሉ።

ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት በደንብ መቆፈርና ማሰብ ያስፈልጋል በየሚዲያ እንደሚቀርብላችሁ ቢሆን ሁሉም ነገር እዚ ባልደረስን። እና ደጋግሜ እንደምናገረው ሚዲያ እውነትን አያቀርብም እሱን ስላያቹ እውነተኛ መረጃ አላችሁ ማለት ሳይሆን የአንድ ድርጅት መጠቀሚያ ናችሁ ማለት ነው። ምን ማሰብ እንዳለባችሁና እንዴት ማሰብ እንዳለባችሁ ይነግሯችኋል እናንተም እንደሚሏችሁ ታደርጋላችሁ።
ስለዚህ መሸወዱ ይቅር ከቻላችሁ አትከታተሉ ራስ የሚረብሽ ነገር እንጂ ምንም ጠቃሚ ነገር አይቀርብም ካያችሁም ሁሉንም ነገር "ለምን?" ብላችሁ ጠይቁ። በትክክል እንደሚሉት ቢሰራ ኑሮ ደሃ ሰው ይገኝ ነበር? ሰው ሚዲያ ላይ ሚቀርብለትን ነገር እውነት ነው ብሎ ሲያምን ሳስበውም ራሱ ያስቀኛል።

ቀጣዩ "ዲሞክራሲ" ነው
5⃣3⃣
👉"ዲሞክራሲ" የሚለው አስተሳሰብ ሰው በነጻነት የመኖር፣ የመናገር፣ የመስራት .... መብት የሚሰጥ እና ሀገርንና ህዝብን የሚያሳድግ "ብቸኛ" አስተሳሰብ እንደሆነ ብዙ ቦታ ይነገራል። ብዙ ሀገሮችም ይተገብሩታል በትክክል እንደአስተሳሰቡ የሚያደርግ ሀገር አለ? እንደሚባለው ነጻ ነን? እንደፈለግን መንቀሳቀስና መስራት እንችላለን? .... ምንም አንችልም መንግስት የፈቀደልንን እናደርጋለን ያልፈቀደውን ደግሞ ... ዘመናዊ ባርያ ማለት ይሄ ነው እውነት የሚመስል አለም ውስጥ የሆነ የመጨረሻ አላማው ነጻነትን፣ ፍትህ የምናገኝ መስሎን በተስፋ መጠበቅ። እንኳን እኛ ጋር አሜሪካ ራሱ የዲሞክራሲ ሀገር ምን እየሆነ እንዳለ እያየን ነው። ከአለማችን ከ40% በላይ ህዝቦችን የገደለ ይሄ አስተሳሰብ ነው "ለማስፋፋት" በሚል ሰበብ።

ይሄ አስተሳሰብ የእግዚአብሄር መስመር ስተን ሰውን ተስፋ እንድናደርግ ያደርጋል። አንድ ሰው ወንጀል ሰርቶ በ"ፍርድ ቤት" ጥፋተኛ መባሉንና አለመባሉን እንጂ የስራውን ትክክለኛነትና የእግዚአብሔር ህግ የሚከተል መሆኑን ሳይሆን የሚያደርገው "በፍርድ ቤት" ተጠያቂ እንዳይሆን ብቻ ነው።

"ህገ መንግስት" የሰውን መግደል ለፖሊስና ወታደር "ህጋዊ" ስርአት አድርጎ ያስቀምጣል። በህግ እንድትሞት ከተፈረደብህ ማንም ይገድልሀል። ትክክለኛ ነገር ማድረግን ሳይሆን እዚህ ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ ነው በፍርሀት የምንኖረው። ይሄ ነጻነት ነው? ማንም ፖሊስ ወይም ወታደር ሲሰለጥን Critical Thinking እንዳይኖረው ተደርጎ ነው። የተባለውን ብቻ እንዲያረግ፤ እየጠበቁን ይመስለናል ግን ከታዘዘ ማንንም መግደል ይችላል ምክንያቱም የሚያደርገው ነገር "ትእዛዙን እየፈጸመ" እንጂ እንደ ሰው አስቦ አይደለም የሚያደርገው።

ማጠቃለያ ሀሳብ= ሁሌም የእግዚአብሄርን ህግ ብቻ ለመጠበቅ እንስራ።
5⃣4⃣
👉ስለ ፖርኖግራፊ ከዚህ በፊትም አውርተናል ደግሜ አላወራም። የህዝብን አእምሮ አቅም እንደሌለው እንስሳ አድርጎ የሚያስቀምጥና ብዙህዝብን እንደ በሽታ የበከለ ነው። አሁንማ ከህጻንነታቸው ጀምሮ መመልከት ጀምረዋል። ለጊዜያዊ ስሜት ብለን ህይወታችንን አናበላሽ። አለም በጣም እየጠመመ እየሄደች ነው ስለዚህ ራሳችንን ወደማይሆን ነገር ከመሄድ ይልቅ ወደፊት ችግሮችን ለማለፍ ራሳችንን ማጠንከሩ ላይ ብንሰራ እመክራለው።

መፍትሄው ላይ ለማተኮር Will power ሊጨምር የሚችሉ ነገሮችን @Elitesportss ላይ ለመልቀቅ አስቤያለው ተከታተሉኝ። በተግባር ላይ አውሉት።

ሁሌም እንደምናገረው በራሳችሁ Research አድርጉ። ሁሉንም ነገር አይታችሁ በራሳችሁ ለመወሰን ይቀላችኋል።
👉ሰውነታችንንና አእምሮአችንን ንቁና ጠንካራ ለማድረግ የሚረዱና በስራችን ውጤታማ እንድንሆን የሚያግዙን ጠቃሚ ሀሳቦችን በታችኛው ሊንክ ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ እና #Share አድርጉ መማር የሚፈልግ እንዲገባ
@Elitesportss
@Elitesportss
5⃣5⃣
👉አስተሳሰባችንንና አእምሮአችንን እንዴት ይቆጣጠሩታል በሚለው ርእስ ብዙ ነጥቦችን አይተናል፤ የመጨረሻውን ክፍል ላቅርብላችሁ

-ይሄኛው የመልእክት ማስተላለፊያ መንገድ በሞገድ (Wave) በመጠቀም ነው፤ ይሄም ቀላሉና ብዙ ሰው የማይጠረጥረው ነው። ይሄንን ሞገድ በመጠቀም Implantable Electronic Chip, Voice to Skull Technology, mm Wave, Mind reading Technology ... ሌሎችም አሉ፤ እነዚህ የማይታይ ጨረር በመልቀቅ የተፈለገውን ነገር እንደ ባርያ ለመጎተት ይጠቅማል።

-ይሄንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በአይናችን እንዳናይ፣ በጆሮ እንዳንሰማ፣ እጃችንን እንዳንቆጣጠር፣ የምናቀውን ቃላት እንዳናውቅ፣ ቁጥር መቁጠር እንዳንችል፣ ከዛም ብሶ ሰው እንድንገል ማድረግ እንደሚችሉ ታውቃላችሁ? በጣም ብዙ ሳይንቲስቶች እየተመራመሩና ጥናታቸውን እያሳተሙ ብዙ አመታት አሳልፈዋል ለምን ይመስላችኋል? ይሄንን ጥናትስ በተግባር የማያውሉት ከሆነ ለምን አጠኑት? ራሳችሁን ጠይቁና ስለዚህ ነገር ለማወቅ ሞክሩ።

ሰውነታችን ውስጥ የብረት አይነቶች መጠን እንዲበዛ በGMO, Chemotrails, እና Vaccine የሚደረገው ለምን ይመስላችኋል? ብረት Radio frequency፣ mm Wave (5G) ... ሌሎችን የመሳብ አቅም እንዲጨምር እንደሚያረግስ? በውስጣችን እንዲቀበር የሚደረገው RFID የተባለው Chip እነዚህን በቀላሉ እንዲሰራ ማድረግ የሚችሉ አይመስላችሁም?

-5G (mm Wave) በወታደራዊ ክፍሎች ሰልፎችን ለመበተን እየተጠቀሙት እንደሆነና የአየርን ጸባይ መቀየር እንደሚችልስ? አሁን በአለም ላይ እንዲሰራችና የRFID Chip እንድንቀበል የምንገደደው ለምን ይመስላችኋል?
5⃣6⃣
👉ኮሮና በሽታ እውነት ወይም ውሸት የሚለውን ለጊዜው እንተወውና በሱ ምክንያት እየተደረገ ያለውን እንመልከት

ለዚህ በሽታ መድሀኒት እሰራለው ያለው ሰውዬ ቢል ጌትስ ይባላል። ይሄ ሰውዬ ከጥቂት አመታት በፊት የዚህ አለም ህዝብ እንደበዛና በ15% መቀነስ እንዳለብን በተደጋጋሚ ተናግሯል (የሱ ደጋፊ Dr. Antonio Fauci ጭምር) እነዚህ ሰዎች አሁን መድሀኒት ሰርተናል የአለም ሰው ሁሉ የታመመም ያልታመም ግዴት መቀበል አለበት ሲሉ ለኛ አስበው ይመስላችኋል? አንተን ለመግደል ደጋግሞ የሚናገር የነበረ ሰውዬ አሁን ላድንህ ይሄንን ጠጣ ቢልህ ትቀበላለህ?

በ2030 የአለም ህዝብ በሙሉ ይሄንን መድሀኒት በግድም ቢሆን እንዲቀበልና የእያንዳንዱ ሀገር መንግስት ወታደራዊ ስራውን በዚህ ነገር እንዲያሰማራ ማድረጋቸውን ታውቃላችሁ?

ቬንዙዌላ ሀገር በዚህ የኮሮና ቀውስና መድሀኒቱን አልቀበልም ያለ በረሀብ ምክንያት የሞተ አይጥ እየበሉ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ብራቸው 1 Dollar በነሱ 1.5 Million ቦሊቫር መድረሱንስ? ይሄ ነገር እኛ ሀገር የማይመጣ ይመስላችኋል? በአሜሪካ ዶላር ስር የወደቁ ሀገራት በሙሉ ባዶ እንደሚቀሩስ? የዶላር አቅም ሙሉ ለሙሉ ሲወድቅ (አሁን እየወደቀ ነው DEPT ⬆️) በሷ ስር ያሉት ሀገራት በሙሉ ተያይዘው አፈር እንደሚልሱ ታውቃላችሁ? በሚዲያስ ስለዚህ የማይወራው ለምንድነው?

RFID Chip ለመስራት በትሪሊየን በጅተው ነው ያጠናቀቁት ለህዝቡ ግን በነጻ ነው ሚሰጠው ይሄ ለኛ አስበው ይመስላችኋል? በመድሀኒት ስም መስጠትና ለምንስ በውስጣችን ማስቀበር ተፈለገ? 24 ሰአት Radio frequency እና mm Wave እኛ ላይ እንደሚሆን ስለማያውቁ ይመስላችኋል?

ራሳችሁን ጠይቁና ስለዚህ ነገር ፈትሹ
WI-FI የመጠቀም አቅርቦቱ በቅርባችሁ አለ? በሰፈርም፣ በሆቴሎችም ቢሆን?
Anonymous Poll
65%
አዎ
35%
የለኝም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
HISTORY OF VALENTINE'S DAY: A PAGAN HOLIDAY
@Elitefacts @Elitefacts
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"... Supported the process ..."

በኢትዮጽያ ላይ የፈለጉትን ማድረግ እንደሚችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። እንደፈለጉ ጢባ ጢቤ ነው ሚጫወቱብን እኛ ፖለቲከኞች ያድኑናል ብለን አፋችንን ከፍተን ስንጠብቅ። ዝም ብላችሁ አትጎተቱ ማንም ሰው አያድናችሁም!

በዛ ላይ ማላገጣቸው 😡😡 ለነሱ እኛ ቀልድ ነን፤ ይሄንን አይቶ የማይነቃ "አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃም" ነው አባባሉ።

አብዛኛው በቁሙ በመተኛቱ እስኪነቃ ስንት ህዝብ ይለቅ?
እግዚአብሔር ይርዳን።
@Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
History of Evolution Theory | Darwin's, Huxley's and Royal Society

@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Unfortunate Truth About Mother Teresa
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dr. Judy Anne Mikovits about COVID, HIV, Vaccine And Dr. Antonio Fauci

"Ag-gag law means Exposing a Federal crime is a Crime it self- Labeled as Terrorist"

"Ag-gag የተባለው ህግ የመንግስትን ወንጀል ማጋለጥ ራሱ ወንጀል ነው- የአሸባሪነት ስያሜ ያሰጣል"

እኛ ሀገር ይሄ ህግ አያስፈልግም/የለም ምክንያቱም መንግስት ያልተስማማውን እንደፈለጉ መግደል፣ ማሰርና ሌላም ማድረግ ይችላሉ፤ ጠያቂ የለም።
-YouTube, Vimeo እና Facebook ላይ የታገደ ቪዲዮ ነው፤ ጊዜው ሳይረፍድ ለሌሎች ኢትዮጵያውያንም አጋሩ።
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
BILL MAHER ABOUT AG-gag LAW, WET MARKET & COVID-19
@Elitefacts @Elitefacts
የምልክላችሁን ቪዲዮ እየተከታተላችሁ ነው?

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር የፈለጋችሁትን ጠይቁኝ
Anonymous Poll
50%
አዎ እየተከታተልኩ ነው
50%
ገና ነኝ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The World Government

‼️MUST WATCH #Share
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
What's Really In Vaccines? Mercury, MSG, Formaldehyde, Aluminum the shocking truth!

Dr. RUSSELL BLAYLOCK M.D

የምንወጋው መድሀኒት ውስጥ ምን እንዳለ የሚያጋልጡ ሰዎች ግን ለምንድነው ሚታሰሩት? የመድሀኒት ድርጅቶች ለሰው ህይወት ነው ወይስ ለብራቸው ነው የሚያስቡት? ራሳችሁን ጠይቁና ለሚመጣው የከፋ ነገር ተዘጋጁ
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
TIME'S UP!!!!!

ስለመድሀኒቱ ምን እየተባለ እንደሆነ ብትሰሙ ያስደነግጣችኋል፤ የራሽያ መድሀኒት፣ የአሜሪካ መድሀኒት ምን እንደሆነ ለማወቅ ይሄንን ተመልከቱ።

ሰአቱ እያለቀ ነው እባካችሁ በቻላችሁት መጠን ላልሰሙት አሰሙ
Share share
@Elitefacts @Elitefacts
ሰላም ተከታታዮች

በጋራ ለመለወጥና ጥሩ ደረጃ ላይ ለመድረስ፣ በተለይ ፖርን የማየት ችግር ያለባችሁ ችግራችሁን በጋራ ለመፍታት
30 Day Challenge ጀምሬአለው፤ በታችኛው በመግባት መሳተፍና Share ማድረግ ትችላላችሁ።

@Elitesportss @Elitesportss
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
GUARDING YOUR MIND DURING THE END TIMES

ይሄ ቪዲዮ አስተሳሰባችንን፣ ሰውነታችንን እና ጭንቅላታችንን ባጠቃላይ እንዴት ከእንደዚህ ነገሮች መጠበቅ እንዳለብን ዘዴዎቹን በደንብ አስቀምጦታል። ኖት እያወጣችሁ ተከታተሉት፤ በቅርቡም ከ"መድሀኒቱ" ቡሃላ የሚመጣው የኢኮኖሚ ቀውስ (World breakdown) ለማለፍ የሚጠቅመንን ነጥቦች በቀጣዮቹ ቀናት ለማስቀመጥ እሞክራለው

ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግብረሰዶማዊነት እየደገፉ ይገኛሉ፤ ምን እያሰቡ ነው ግን? አዋቂነት እንዲህ ነው እንዴ?

በማህበር እንቅስቃሴውን የጀመሩት አርቲስቶች "ክርስትያን" ነን የሚሉ ናቸው። ክርስትና የቱ ጋር ነው ግብረሰዶማዊነትን የሚደግፈው? ሀይማኖታቸውን ጨርሰው አያውቁትም ለምላስ ብቻ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ተግባር ላይ ከሌለ ለምንድነው ትርጉሙ ራሳቸውን ጎድተው ሰውንም ሚያበላሹት?

ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሀይማኖት ግብረሰዶማዊነትን በፍጹም አይደግፍም። እስልምና፣ ክርስትና ሙሉ ለሙሉ ነው የሚያወግዙት። ይሄንን ተግባር የሚደግፍ ራሱን ሀይማኖተኛ አርቲስት ሳይሆን አሜሪካ ሲሽለጠለጥ የሰበሰበውን ዶላር ለማግኘት በነሱ የተሰበከ ምስኪን ሰው ነው። ራሱን ሀይማኖተኛ ነኝ ብሎ መጥራት የለበትም።

ግብረሰዶማዊነት ቀልድ አይደለም! የራስን ብቻ ሳይሆን በአካባቢያችን ያሉትንም በመንፈስንም በሰውነትንም በጣም የሚጎዳ የተሳሳተ ተግባር ነው። ይሄንን የምታነቡ ሰዎችም በቻላችሁት መጠን ለሰው አስተላልፉ ዝም አትበሉ። ሀገር ከሌለች እናንተም አትኖሩም የቤታችሁ በር በቅርቡ እነዲያንኳኳ በተለያዩ ለብር እና ለጊዜያዊ ደስታ የተገዙ ሰዎች እያጣደፉት ነው። እባካችሁን አትፍዘዙ

እግዚኣብሄር ይርዳን!

@Elitefacts @Elitefacts
2025/07/10 04:01:43
Back to Top
HTML Embed Code: