2⃣
"መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12፤)
ጦርነታችን ከማን ጋር እንደሆነ ባለመለየታችን በጭንቀት እና የህይወት ትርጉም ባለመኖር ራሳችንን ጎድተናል። ጦርነታችን መንፈሳዊ ነው። መንፈሳዊነታችንን ካላጠነከርን የማንም ባርያ ሆነን በፈለጉት ቦታ ይጎትቱናል፤ የነሱ መጫወቻ ሆነን እንቀራለን።
በእርግጥ ራሱን አንቅቶ ከሰዎች ተጽእኖ ራሱን ማላቀቅ የሚፈልግ ብዙ ሰው እንዳለ ሁኖ ግን በዛም በተቃራኒ ራሱን ዝም ብሎ ኑሮ መሞት ሚፈልግ አለ፤ እንደዚህ አይነት ሰው አትሁኑ፣ አትስነፉ።
| Elite series Channels🇪🇹 |

3⃣
የነዚህ የሰይጣን አምላኪ ቡድኖች ምንድነው የመጨረሻ አላማቸው?
Alex Jones "EndGame: Blueprint for Global enslavement" (አለምን ባርያ ማድረጊያ ንድፍ) በተሰኘው መጽሃፉ ላይ የመጨረሻ አላማቸውን ሲገልጽ
"To have a two class system where the underclass are forced to live as slaves in tiny enclosed cities, while the elite enjoy the land of the earth, evolve into super-humans with the aid os implantable technologies, live eternal lives, and travel the cosmos. This is the promise given to the inner members of the NWO (New world order) and the agenda of the Bilderberger group."
የመጨረሻ አላማቸው አለምን በሁለት ክፍል መክፈልና የታችኞቹን ክፍሎች (እኔና እናንተን) በባርያነት በትንሽ ቦታ ላይ ማስቀመጥ፤ የላይኞቹ ክፍሎች የተገባላቸው ቃል አለምን እንደፈለጉት ሊዞሩ፣ በተለያዩ ቴክኖሎጂ ራሳቸውን ወደ አምላክነት ለመቀየር፣ ህዋን እንደፈለጉ ሊዞሩ ነው።
ይሄ ቃል ስለተገባላቸው ነው በሙሉ ልባቸውና ደከመኝ ሳይሉ ለሊትና ቀን ዲያቢሎስን እያገዙት ያሉት። በእርግጥ ከአለማችን ሰዎች ሁሉ በጣም የተሸወዱት እነሱ ናቸው የዚህም ጉዳት እጣ ፋንታ ተጎጂዎች ቅድሚያ እነሱ ናቸው።

4⃣
ይሄም እንዲሳካላቸው ደረጃ በደረጃ የተገነባ ስርአት ዘርግተዋል።
-ፖለቲካ
-ኢኮኖሚያዊ
-ወታደራዊ
-ሳይንስ
-ዘመናዊ ትምህርት
-ቴክኖሎጂና
-ማህበራዊ ግንኙነቶች ናቸው
ለነዚህም ዋና ቅመም መንፈሳዊነትን ነው። የመጨረሻ ስርአቶች
-one world currency (አንድ ግብይት)
-Massive depopulation (ህዝብ ቅነሳ)
-one world religion (አንድ ሃይማኖት)
-one world government (አንድ መንግስት)
እነዚህን ለማሳካት ከምንም ጊዜ በላይ አሁን ላይ በጣም ቀላል ሆኖላቸዋል።

የመጀመርያ ርእሶቻችን
-የውሸት ሃይማኖቶች መጀመርያ ሉሲፈር
-እግዚአብሄር ላይ በገነት የተደረገው አመጽ
-እግዚአብሄር ላይ በምድር የተደረገው አመጽ
-የጸሃይ አምልኮት ከጥንት ጀምሮ እስከአሁን ሉሲፈርን ለማምለክ የሚደረገው
-ከሞት ቡሃላ ህይወት የሚለውን የውሸት ትምህርት፣ ጣረሞት(Ghost)፣ የመተት ትምህርት መጀመርያዎች
-ኮከብ ቆጠራና የጣኦት አምልኮ ሳይንስ መነሻዎች
እነዚህን ቀስ በቀስ እናያለን ከ8 ሰአት ጀምሮ ይጠብቁኝ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ

5⃣
በመጽሃፍ ቅዱስ መጨረሻ መጽሃፍ የዩሃንስ ራእይ ( ምእራፍ 13, 14, 16, 17 እና 18) ላይ እየሱስ ክርስቶስ ሁለተኛ ጊዜ ለፍርድ ከመምጣቱ በፊት ማስጠንቀቂያ ሰቷል። አለም ሴጣንን ለማምለክ እንደምትሸወድ አስጠንቅቋል።
በዩሃንስ ራእይ ምእራፍ 13:4, 8, 9 እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን አምልኮ ተንብዮአል
"4፤ ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
8፤ ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
9፤ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።"
ሀዋርያው ዩሃንስ እንደጻፈው
"18፤ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:18፤)
ሀዋርያው ጳውሎስ እንዳስጠነቀቀው
"3፤ ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና።
4፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።"(2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምእራፍ 2)
ጌታችን በተለያየ መንገድ ለተከታዮቹ የማይታይ ሰይጣንን በሀይማኖትና በፖለቲካ ውስጥ እንዴት መለየት እንደሚቻል አሳውቋል። በዩሐንስ ራእይ 13:18 ላይ መለያ 666 እንደሚደረግ አስጠንቅቋል።

6⃣
በዩሐንስ ራእይ 17:5 ላይ ጌታችን አሁን ያለውን የሰይጣናዊ እንቅስቃሴ ሲገልጽ የእየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚ ምሳሌ የሆነች ቆንጆ ሴት በግንባሯ ላይም
"5፤ በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።"(የዮሐንስ ራእይ 17:5፤)
የጌታችን መጨረሻ ማስጠንቀቂያም በዩሐንስ ራእይ 18:4 ላይ
"4፤ ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤" (የዮሐንስ ራእይ 18:4፤)
(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 14)
----------
"9፤ ሦስተኛም መልአክ ተከተላቸው፥ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር፥
10፤ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።"
እግዚአብሔር አለም በ"ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት" እንደሚሸወድ እና ጌታችን ህዝቡን ከባቢሎን እንዲወጡ እየጠራ ነው። የዩሐንስ ራእይ ምዕራፍ 17:1-8
ባቢሎን ምንድነው?

-የባቢሎን ታሪክና ተፈጥሮ፤ የነበረና አሁንም ያለ የሉሲፈር አምልኮ እናያለን።
-የሉሲፈር አምላኪዎች የራሳቸውን አምልኮት ለማስተዋወቅ ከባቢሎን፣ ግብጽ እና የድሮ አረማውያን እንግሊዞች ካህን መተት ከድሮም ጀምሮ አለምን በአንድ መንግስትና ሃይማኖት ለመምራት የሚፈልጉመኖራቸውን ሲያውቁ አንዳንዶች ሊደነግጡ ይችላሉ። አላማቸውም አለምን በአንድ መንግስት መምራትና ሉሲፈርን እንደ የአለም አምላክ አድርጎ ማስመለክን ነው።

7⃣
ወደኋላ ስንመለስ የውሸት መጀመርያ ሉሲፈር ነበር (ኦሪት ዘፍጥረት 3:4)፤ ሃሰተኛ አምልኮም የተጀመረው በሉሲፈር ነው (ትንቢተ ኢሳይያስ 14:12-15)
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 14)
----------
12፤ አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!
13፤ አንተን በልብህ። ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤
14፤ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።
15፤ ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ።"
👉ከጥንትም ጀምሮ የሉሲፈር እቅድ የነበረው አለምን አንድ አድርጎ እግዚአብሔርን ትተው እሱን እንዲያመልኩት ነበር።

8⃣
👉ሉሲፈር ከሌሎች መላእክት በላይ ሞገስ ያለው እና ከክርስቶስ ቀጣይ ነበር፤ "የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ" በእግዚአብሄር ፊት የመቆምና ለጌታችን ብርሃን አብሪ (Light bearer) ነበር።
የሱን እውቀትና ሞገስ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል አድርጎ ማሰብና የጌታችንን አገልጋዮች ለሱ እንዲሰግዱለት ማሰብ ይጀምራል።
በገነትም በጌታችን ላይ ማሴር ከጀመረ ቡሃላ እግዚአብሔርን እንደ ራስ ወዳድና ጨካኝ በማስመሰል መላእክቶችን በራሱ ጎን ማሰለፍ ጀመረ (ራሱ አምላክ መሆን እንደሚፈልግ በመደበቅ)፤ ይሄም አመጽ ያስነሳና መላእክት እንዲከፋፈሉና በገነት ያለው አንድነት እንዲቀንስ በማድረጉ የእግዚአብሔር ሃይል የሚቀንስ መሰስሎት የአመጽ ዘር ይተክላል። አንድ ሶስተኛ መላእክቶች ብቻ ሉሲፈርን ይከተሉታል። በገነት በክርስቶስ እና በሉሲፈር ጦርነት ነበር።
"9፤ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።"(የዮሐንስ ራእይ 12:9፤)
በገነት ላይ አልሳካ ያለውን እቅድ በምድር ላይ ለማሳካት ስራውን ከጀመረ ቆይቷል። በገነትም ራሱ አምላክ መሆን እንደሚፈልግ በመደበቅ ሲሰራ እንደነበረው እዚም ምድር ላይ ተመሳሳይ ነገር በመስራት የአለምን ህዝብ እየሸወደ ይገኛል።

9⃣
👉"ሉሲፈር" ከሚለው ስም እንጀምር፤ "ሉሲፈር" በላቲን "ብርሃን አብሪ (light-bearer)" ማለት እና ፕላኔት ቬነስ (Venus) (ማለትም የአጥቢያ ኮከብ) ማለት ነው።
በግሪክ ሉሲፈር የወንድ አቋም ያለውና ችቦ የሚለኩስ ምስያ አለው። የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የሚለኮሰው ነገርም መጀመርያው ይሄንን ለማሰብ ነው። ይሄም በግሪክ ታይታን (Titan, Teitan) የሚል ስያሜ ሲኖረው Sungod (ጸሀይ ጣኦት) ማለት ነው። በአሁን ቋንቋችን Titanism ማለት "የአመጸኞች መንፈስ" ማለት ነው።
👉የኖህ የልጅ(ካም) ልጅ(ኩሽ) ልጁ የሆነው ናምሩድ ሉሲፈር እንዳደረገው ህዝቡን አምላካቸው ላይ እንዲያምጹ አድርጓል። ቅድመ አያቶቻቸውን ስላጠፋ (ካም፣ ኩሽ ከነአን እንደጣኦት ይመለኩ ስለነበር) በነሱ ስም እበቀላለው በማለት ህዝቡን አንድ አድርጎ ራሱን እንዲያመልኩት አድርጓል።

🔟
👉እግዚአብሄር የኖህ ልጆችን በአለም ላይ ተዋልደው እንዲሞሉት ቢፈልግም ናምሩድ ግን በሱ ጊዜ የነበሩትን የአለም ሰዎች ወደ አንድ መንግስት በማሰባሰብ የአምላክ ተቃራኒ (Anti-Christ) ለመሆን ሞክሯል።
በላይ በምስሉ የምናየው Babel (ባቤል) የሚባል ቦታ ሲሆን የአለም መናኸሪያ እንዲሆንና ናምሩድ የአለም አምላክ ተደርጎ እንዲመለክ ያሰራው ህንጻ ነው። ህንጻውም በጣም እየረዘመ በሄደ ጊዜ አሁን ሰማይ ጠቀስ (Skyscraper) ጌታችን ተቃወመው።
(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 11)
----------
"3፤ እርስ በርሳቸውም። ኑ፥ ጡብ እንሥራ፥ በእሳትም እንተኵሰው ተባባሉ። ጡቡም እንደ ድንጋይ ሆነላቸው፤ የምድርም ዝፋት እንደ ጭቃ ሆነችላቸው።
4፤ እንዲህም። ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስማችንን እናስጠራው አሉ።
5፤ እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
6፤ እግዚአብሔርም አለ። እነሆ፥ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው፥ ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም።
7፤ ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።
8፤ እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተዉ።
9፤ ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።"

ፕሮግራማችን ከሰኞ - ቅዳሜ
- ጠዋት 4 ሰአት
- ከከሰአት 9 ሰአት
- ማታ 3 ሰአት
👉እያንዳንዱ Post ላይ ከላይ ቁጥር ስለሚጻፍ በዛ ተከታታይነት ለማንበብ ሞክሩ
👉የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወንድም እህቶቼ የመጽሃፍ ቅዱሳዊ ቃላትን በምጠቀም ጊዜ ወደ ራሳችሁ ተርጉማችሁ ለመረዳት ሞክሩ፤ በቅዱስ ቁርአን ላይ ጠለቅ ያለ እውቀት ካላችሁና መርዳት ለፈለጋችሁ በአስተያየት መስጫ ቦታ አናግሩኝ
👉ጠላቱ የጋራ ነውና በሃይማኖትና ፖለቲካ ተከፋፍለን አቅም ከምናጣ የጠላታችንን ማንነትና በምን እንደሚያጠቃን ለይተን አብረን ተጋግዘን ማሸነፍ እንዳለብን አስቡ
👉ታናናሽ እህትና ወንድሞቻችንን ይሄ ዘመን በጣም የከፋ ስለሆነ እባካችሁ ከመጥፎ ነገር ጠብቋቸው፤ እባካችሁ ልበ ደንዳና አትሁኑ እዘኑላቸው
👉ኢትዮጵያን እናድን ክበብ ላይ መመዝገብና መሳተፍ የፈለጋችሁ @enem_lehagere_bot
ሼር በማድረግ ሰው ጋር እንዲደርስና ተሳታፊ እንዲበዛ እንረዳዳ
https://www.tg-me.com/Elitefacts

1⃣1⃣
👉በዛን ጊዜ የአለም ህዝብ አንድ ቋንቋ ነበር ሚናገረው ግን ናምሩድ ባበልን (Babel) ገንብቶ እሱ አምላክ ሊሆን በሞከረ ጊዜ እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ይበታትነውና ህዝቡም ይበታተናል።
👉ቋንቋቸው ከተበታተነ ቡሃላ ናምሩድ ስሙ ኒነስ (Ninus) ሁኖ አሳይረን የምትባለውን ቦታ መምራትና ኒንቫህ (Ninvah) የተባለውን የራሱን ጣኦት ማስመለክ ይጀምራል። ህዝቡም ከጎረቤቱ ጋር እንዲጣላና ጦርነት እንዲጀምር ካደረገ ቡሃላ ከአሳይረን እስከ ሊቢያ ድረስ ይገዛል።
የታሪክ ሊቃውንት (Trogus pompeus, Diodorus slculum, Alexander Hislop)
መጽሃፍ - Two Babylons