Telegram Web Link
4⃣1⃣
👉አብዛኛው ማህበረሰብ "ባርያ" የሚለው ቃል 'የተባለውን ነገር በግዴታ እንዲያረግ የሚገደድን ሰው' የሚጠቅስ ብቻ ይመስላቸዋል። እውነታው ግን "ባርያ" ማለት ዋና ትርጉሙ የሰውን ሀሳብ ለምን ብሎ ሳይጠይቅ፣ ሳይመረምር ዝም ብሎ የሚጎተት ነው።

በድሮ ጊዜ ስልጣን ያለው ሰው አላማውን ለማሳካት ሰዎችን በማሰቃየት፣ በመግረፍ ፣ የለፉበት ነገር ለሱ ብቻ እንዲሰበሰብ ይደረጋል። አሁን ደግሞ ዘመኑ አድጎ ይሄ ስርአት ተቀይሯል። ስልጣን ያለው ሰው የራሱን ሀሳብ ህዝቡ እንዲቀበለው እንደድሮ መግረፍ ማሰቃየት ይኖራል ብላችሁ አትጠብቁ።
4⃣2⃣
👉ሰውን ልጅ በሀይል ልትገዛው ብትሞክር ተመልሶ ራሳቸውን እንደሚጎዳ በታሪክም በአጠቃላይ የሰው ባህሪ የተረዱ ሰዎች፤ የሰውን ሀሳብ አእምሮውን ካልተቆጣጠሩ የራሳቸው ሀሳብ እንዲቀበል ማድረግ አይችሉም ለዚህም በቀላል መቆጣጠርያ ሌላ መንገድ አግኝተዋል።

በሁለተኛው የአለም ጦርነት በስፋት መጠናት የተጀመረው Project paperclip በሚባል ስም ብዙ በካምፕ ያሉትን ሰዎችን ለምርምር በመጠቀም ዘመናዊ የአእምሮ መቆጣጠሪያ መንገድ ሲያጠኑ ቆይተዋል። አሁን ላይ ይሄ ጥናት Project Monarch/MK-Ultra ይባላል በብዙ ቢሊዮን ብር የሚደገፍ የCIA/FBI የጥናት ክፍል ነው። በናዚ ጊዜ የነበሩት ተመራማሪዎች ጦርነቱ ካለቀ ቡሃላ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር አንድ ላይ ተሰብስበው ሲያጠነኑ የነበሩት ይሄንኑ ነው።

ከTrauma based mind-control ጀምሮ እስከ Influence ድረስ ከጥንት ከባቢሎን ጀምሮ የሚጠቀሙበትን ሰይጣናዊ ትምህርት ዘመናዊና ቀላል አድርገው ስም ቀይረው በሳይንስ ስም አስተዋውቀውናል። ከነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት።
4⃣3⃣
👉Trauma-Based mind control

ይሄ በጣም ሰፊና ጥልቅ ሲሆን ግን ዋና መንገዱና ሀሳቡን እንይ
-ከምታስቡት በላይ ስቃይ፣ መደፈር፣ Satanic Abuse፣ Electric shock፣ Drug፣ Lossing Track of time.... በማሰቃየት አእምሮ ተስፋ እንዲቆርጥ እና ከህመሙ Dissociate ባህሪ እንዲላመድ ያደርገዋል፤ ይሄ የሚደረገው የሰው ልጅ አእምሮ እንደ አንድ Hard disk ብናየው አንዱን ከፋፍሎ የተለያየ Hard disk እንዲኖር ነው። በእያንዳንዱ Hard disk የተለያየ ሰይጣናው መንፈስ በማስገባት (Alter personality የሚሉት) እንደ መተት ሰይጣኑ የተባለውን እንዲያደርግና መንፈሱ የሰውየውን ሰውነት እንደፈለገ እንዲጠቀምበት የሚያደርግ ከፍተኛ የMind-Control ጥናት ነው።

ይሄም አንደኛው Alter Personality ያደረገውን ሌላኛው አያውቅም በተለያየ አእምሮ እንደሚያስቡ ማለት ነው። ሰውየው ከህጻንነቱ ጀምሮ ያመነውን ነገር ከsubconscious mind ከመፋቅ ቀላሉ መንገድ ይሄ ነው፤ አእምሮውን መከፋፈል።

የዚህም ጥናት ተጠቂዎች በአለም ላይ ብዙ ሲሆኑ ከሚጠለፉ ልጆች ጀምሮ እስከ ታዋቂ ሰዎች (አርቲስት፣ ፖለቲከኛ፣ ስፖርተኛ...) ድረስ ይጠቀሳሉ። የሰይጣን አምላኪ ቤተሰቦችም ልጆቻቸው ከህጻንነታቸው ጀምሮ በዚህ ነገር ውስጥ ስለሚያልፉ በጣም ተጠቂ ናቸው።

የሚገርመው የዚህን አእምሮ መቆጣጠሪያ መንገድ ቀላል እንዲያረግ አሁን ላይ ህጻናት እየተደፈሩ፣ ሱሰኛ (Drug, pornography, Addictive Internet web)፣ በህይቀት ተስፋ መቁረጥ .... ለዚህ የየአእምሮ መቆጣጠሪያ መንገድ ቀላል እንድንሆን ያደርገናል። በሀገራችን እንደምናየው በሰፊው ሰው ጨካኝ ሁኖ ለምን ብሎ ሳይጠይቅ የተባለውን ብቻ የሚያደርግ የበዛው በዚህ ነው
4⃣4⃣
👉Subliminal Messages (ድብቅ መልእክቶች)

እነዚህ መልእክቶች በድምጽ፣ በምስል፣ በWave ንቁ ህሊናችን (Conscious mind) ትኩረት ሳያደርግ ቀጥታ ወደ ድብቅ ህሊናችን (subconscious mind) መግባት የሚችል ነው። ከዚህ በፊት እንደነገርኳችሁ Subconscious mind በአካባቢያችን ያለውን አጠቃላይ ነገር ይመለከታል ይመዘግባል። ለምሳሌ በህልማችን የሚታዩን ፊቶች ወይንም ታሪክ ነገር ከዚህ በፊት ያየነውና የተመዘገበ ነው ነገር ግን ንቁ ህሊናችን ስለማያውቀው ትኩረት አያደርግበትም።

እነዚህ ድብቅ መልእክቶች በሰይጣን አምላኪዎች ለብዙ ዘመናት ሲጠቀሙበት ነበር አሁን ላይም ሁላችንም የሱ ተጠቂ ሆነናል። እነዚህ ላይ ትኩረት ስለማናደርግም ሳናውቀው Normal እየመሰለን ነገር ግን በቀላሉ እኛን ባህሪያችንን መቀየርና እነሱ በፈለጉት መንገድ እንድንሄድ ያደርጋል።

ከህጻንነታችንም ጀምሮ በAnimation film ወሲባዊ ነገሮችን አእምሮአችን ላይ ስለሚቀበር ስናድግ ከዚህ ነገር ለመላቀቅና ከተጥእኖ ነጻ ለመሆን ይከብደናል። እባካችሁን ከHollywood ፊልሞች፣ ዘፈኖች (የህጻናትም ቢሆን) ራሳችሁንና ታናናሾቻችሁን ጠብቁ አእምሮአችሁን እየበከላችሁ ነው።
4⃣5⃣
👉Subliminal message በፊልም፣ ዘፈን፣ ማስታወቂያዎች፣ Game ... በሁሉም ቦታ ይጠቀሙታል።

ዘፈን ላይ በክሊፕ ከሚቀርበው ምስል በተጨማሪ በሙዚቃው ራሱ ላይ ይጠቀማሉ። በነገራችን ላይ ዘፈናቸው ከመውጣቱ በፊት ተጠንቁሎ የህጻናት እና የድንግል ደም መስዋእት ተደርጎ ዘፋኞቹ ጠትተው፣ በመዝፈኛ ቦታው ላይ የሰይጣን አምልኮት ተደርጎ ነው እያንዳንዱ ዘፈን የሚለቀቀው፤ ስለ ፍቅር ሲዘፍኑ የሰይጣን ፍቅር እንጂ ለሌላ አይደለም፤ ዘፈኑ ከወጣ ቡሃላም ሁሉም ዋና ሚዲያዎች የራሳቸው ስለሆኑ በነሱ እንዲተዋወቅና ሁሉም ጋር እንዲደርስ ይደረጋል። የተሸወደ ደጋግሞ ይሰማዋል ሌላው ደግሞ ከሌሎች እኩል ለመሆንና ለመመሳሰል ይሰማዋል። እያንዳንዱን የእነዚህን ዘፈን ስትሰሙ በራሳችሁ ላይ የመተት ሰይጣን እንዲሰፍር እያደረጋችሁ ነው።

ዘፈን Emotional Memory በቀላሉ ከመግባቱም በተጨማሪ Genetic memory ላይ ይመዘገባል ይሄም ማለት እናንተ የምትወዱትን ዘፈን ስትሰሙት ስሜታችሁ እንደሚቀየረው የልጃችሁም ስሜት ይቀየራል፤ በዘፈን ድምጽ ላይ የሚጠቀሙት Subliminal message "Backmasking" ይባላል። ይሄ ከዘፈኑ በስተጀርባ በተለየ Sound wave የሚጨመር ሲሆን በውስጡ ብዙ ሰይጣናዊ አመለካከት ይጨመርበታል ለምሳሌ

"I Love Satan"
"Drink Blood am satan lover"
"save me satan save me satan"
.
.
.
ብዙ ዘፈን በሰማችሁ ቁጥር እነሱ የሚሉትን መቀበልና Normal እነደሆነ እያመናችሁ ትሄዳላችሁ ምክንያቱም እነዚህ መልእክቶች Conscious mind ዘለው ቀጥታ ወደ Subconscious mind ስለሚገቡና በወሲብ እና በሌላ ሱስ በሚያሲዝ መልኩ ስለሚሰሩ ጭንቅላታችን ቶሎ ይመዘግብና ባህሪያችን በዛ መልክ እንዲሆን ያደርጋል።
እድሜህ/ሽ ስንት ነው?
How Old Are You?
Anonymous Poll
2%
ከ10 በታች
4%
ከ10-15
45%
ከ15-20
39%
ከ20-30
10%
ከ30 በላይ
ሰላም ተከታታዮች

እስከ አሁን በነበረን ቆይታ በአለም ላይ የሚደረጉትን አጠቃላይ የውሸትና ህዝቦችን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በትንሹ እና ለእናንተ መነሻ ነጥብ ይሆናችሁ ዘንድ ከዚም ከዛም ነካክተናል። ያየናቸው ነጥቦች

-Pinal Gland እና እሱን ለመጉዳት የሚደረጉ ተግባሮች
-የቡድሂስት Meditation (መመሰጥ)
-አልኮልና የሆድ ትላትል የሚያስከትሉ ምግቦች
-Pornography & Masturbation
-ስለኢሉሚናቲ በትንሹ እና ስለሚቆጣጠሩት አጠቃላይ ስርአት
-መጽሃፍ ቅዱስና ሉሲፈር
-ጥንታዊ አምልኮት አጀማመርና ትርጉማቸው
-Mind control & Methods

👉ነገ ካቋረጥንበት እንቀጥላለን። ማንኛውም ከላይ ያሉት የፖለቲካ ሀይሎችና ባለስልጣናት፣ ሀይማኖተኞች ሌላም ሌላም ለእኛ እንደማያስቡ እና እኛን በቻሉት መጠን ከእውነታው ለማራቅ ስለሚሞክሩ የሚባለውን ዝም ብሎ ከመስማትና ከመሳተፍ ይልክ ቆም ብሎ ማሰብ ይገባናል። በአጭሩ በቲቪ እና በሚዲያዎች የሚተላለፈውን እንደ እውነት ሳይሆን እንደ አንድ መረጃ ተመልከቱ ሌሎች መረጃዎችንም አይታችሁ አገናዝባችሁ የሚጠቅማችሁን ራሳችሁ ወስኑ እንጂ ቲቪ ላይ ስለቀረበ ትክክል ነው የሚለውን አስተሳሰብ አስወግዱ፤ በማንኛውም ነገር አትሸወዱ።

ከእኛ ጋር መማር የሚፈልግ ካለ Link Share በማድረግ ተባበሩ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFgzm-pGCJ3SijvpdQ

ጥያቄ ካላችሁ በታችኛው ላኩልኝ
@Comment_DidYouKnowbot
4⃣6⃣
👉የHollywood ፊልሞች እና ዘፈኖች ከSubliminal Message በተጨማሪ የሚያስተላልፉት መልእክት አጀንዳቸውን የሚያግዛቸው እና Predictive Programming ይጠቀማሉ። ይሄም ወደፊት የሚመጣውን ነገር በድብቅ፣ በኮሜዲ፣ እና በSci-Fi በግልጽ ያስተላልፋሉ ይሄም ህዝቡ በሚመጣው ነገር ላይ በፈቃደኝነት (Subconsciously) እንዲሳተፍ እና ለነሱ ሀይል ስለሚሰጣቸው ነው (Where thought Flows; Energy Flows)

Subconsciously እንዲመዘገብና ፍርሀትን እንዲጭር የሚያደርጉበት መንገዶች ጥቂቶቹ
- እነሱን የሚቃረን ሀሳብ የሚያነሳ ላይ ሲሳቅበት
- የተባለውን የማያደርግ ሰው በፖሊስ እና ወታደር ሲደበደብ ሲገደል (High Graphics Killing)
- ከህብረተሰቡ ሲገለልና ብቸኛ ሲሆን
.
.
.
ሁላችንም አይተነዋል እነዚህ ነገሮች ወደፊት የሚሰሩት ነገር ላይ እውነታውን ብናውቅም እነዚህ Realistic የሆኑ ፊልሞች፣ ዘፈኖችና Game እንድንፈራና እንደሌላው የተማረከ ማህበረሰብ አብረን እንድንጎተት ራሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ያደርጉናል።
4⃣7⃣
👉ሌላኛው NASA ከHollywood ጋር ከአመሰራረቱ ጀምሮ አብረው ነው የሚሰሩት፤ ይሄ የበለጠ ህዝቡን ለመሸወድና በሳይንስ ስም የተሳሳቱ ትምህርቶችን ከህጻንነታችን ጀምሮ እንድንሰበክ አድርገውና Critical Thinking ባዶ እንድንሆንና የተባልነውን ብቻ ካለጥያቄ እንድንቀበል አለማምደውናል(ስለ ዘመናዊ ትምህርት በቀጣይ እንነጋገራለን)

እዚህ ጋር ልጨምር የምፈልገው ነገር የHomosexual እና የTransgender ጉዳይ በስፋት የሚሰራበት ጉዳይ ነው። ይሄም ወንዱ እንደ ሴት ሁኖ ሲሰራና ይሄም ያን ያክል ትልቅ ጉዳይ እንዳልሆነ ቀስ በቀስ ተለማምደን ዋናው ጉዳይ ሲጀመር Normal ይመስለናል፤ በአሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ተጀምሯል ወደሀገራችንም እንዲገባ በጉዲፈቻ በተወሰዱ ልጆች ለማስተላለፍ ይሞከራል በቅርቡም በመንግስት የተደገፈ ስራ እንደሚጀምር ይታወቃል።

እዚህ ጋር ትኩረት እንድታረጉ የምፈልገው አንድ ነገር አለ በአለም ላይ ሲሽቀረቀሩ በጣም ታዋቂ ፊልም አክተርስ እና ሴት ዘፋኞች Pornstars አብዛኛዎቹ ሴቶች አይደሉም ወንድ ሆነው በPlastic Surgery ወደ ሴት የተቀየሩ ናቸው፤ እና ስለ ውበታቸው ስታወሩ በእርግጥ ግብረሰዶማዊነትን እየተለማመዳችሁና መንፈሱን በራሳችሁ ላይ እየጠራችሁ ነው። ተጠንቀቁ ከታች ትንሽ ምስሎችን አሳያችኋለው

Please በራሳችሁ Research ማድረጉን አትርሱ አለም እንደተነገራችሁና እንደምታዩት አይደለም፤ እኔ ፍንጭ ነው ምሰጣችሁ እንጂ በጣም ሰፊ ነው፤ ቲቪ ላይ አያቀርቡላችሁም በራሳችሁ ፈልጉ።
4⃣7⃣
👉እነዚህ በጥቂቱ ናቸው እንዴት ጾታቸውን እንደሚቀይሩ እንድትመለከቱትና እስካውን በተሸወዳችሁበት መንገድ ደግማችሁ እንዳትሸወዱ አሳስባለሁ።

Task- እወደዋለው የምትሉት አርቲስት የህጻንነቱን ፎቶ፣ ከHomosexual እና ከTransgender ጋር እንደሚገናኝ Search አድርጉ።

የወንድ የወገብ ቅርጽና የሴት ዳሌ፣ የጣቶች ርዝመት፣ የጭንቅላትና የመንጋጭላ ቅርጽ፣ የእግር አጥንት ማእዘን፣ የትከሻ ስፋትና የወገብ Ratio ... በPlastic surgery የማይቀየሩ ናቸው፣ Visually ሴት/ ወንድ እንዲመስሉ ጸጉር መጨመር ቅንድብ .... ለምሳሌ ስብ ጨምረው ዳሌን ሊያሰፉ ይችላሉ ግን የወንድ ትከሻውን ከወገቡ ማሳነስ አይችሉም፤ ወገባቸው እንዲቀጥን Intense Fasting እና የወገብ ስፖርት ያዘወትራሉ (ወገብ ሲጠብ ዳሌ የሰፋ ስለሚመስል።

ብቻ አሁንም Please አትሸወዱ አትሸወዱ፤ እኛን በመጥፎ መንፈስ እና በሀይል በማዳከም የራሳቸውን ስልጣንና ግዛት ማስፋፋት እንጂ ማንም ስለእኛ አያስብም ከእግዚአብሔር በቀር። በደንብ አስቡበት ሀይማኖተኛ ሀይሎችም የፖለቲከኛም ለራሱ መጠቀሚያ እንጂ ለማንም ተቆንቁኖ ምንም አያደርግም እውነቱን አይነግራችሁም፤ ሚዲያ እውነት አይናገርም አትሸወዱ!!

እስከ ነገ ቸር ጠብቁኝ
2025/07/05 07:15:25
Back to Top
HTML Embed Code: