Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Unfortunate Truth About Mother Teresa
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dr. Judy Anne Mikovits about COVID, HIV, Vaccine And Dr. Antonio Fauci

"Ag-gag law means Exposing a Federal crime is a Crime it self- Labeled as Terrorist"

"Ag-gag የተባለው ህግ የመንግስትን ወንጀል ማጋለጥ ራሱ ወንጀል ነው- የአሸባሪነት ስያሜ ያሰጣል"

እኛ ሀገር ይሄ ህግ አያስፈልግም/የለም ምክንያቱም መንግስት ያልተስማማውን እንደፈለጉ መግደል፣ ማሰርና ሌላም ማድረግ ይችላሉ፤ ጠያቂ የለም።
-YouTube, Vimeo እና Facebook ላይ የታገደ ቪዲዮ ነው፤ ጊዜው ሳይረፍድ ለሌሎች ኢትዮጵያውያንም አጋሩ።
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
BILL MAHER ABOUT AG-gag LAW, WET MARKET & COVID-19
@Elitefacts @Elitefacts
የምልክላችሁን ቪዲዮ እየተከታተላችሁ ነው?

ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር የፈለጋችሁትን ጠይቁኝ
Anonymous Poll
50%
አዎ እየተከታተልኩ ነው
50%
ገና ነኝ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The World Government

‼️MUST WATCH #Share
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
What's Really In Vaccines? Mercury, MSG, Formaldehyde, Aluminum the shocking truth!

Dr. RUSSELL BLAYLOCK M.D

የምንወጋው መድሀኒት ውስጥ ምን እንዳለ የሚያጋልጡ ሰዎች ግን ለምንድነው ሚታሰሩት? የመድሀኒት ድርጅቶች ለሰው ህይወት ነው ወይስ ለብራቸው ነው የሚያስቡት? ራሳችሁን ጠይቁና ለሚመጣው የከፋ ነገር ተዘጋጁ
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
TIME'S UP!!!!!

ስለመድሀኒቱ ምን እየተባለ እንደሆነ ብትሰሙ ያስደነግጣችኋል፤ የራሽያ መድሀኒት፣ የአሜሪካ መድሀኒት ምን እንደሆነ ለማወቅ ይሄንን ተመልከቱ።

ሰአቱ እያለቀ ነው እባካችሁ በቻላችሁት መጠን ላልሰሙት አሰሙ
Share share
@Elitefacts @Elitefacts
ሰላም ተከታታዮች

በጋራ ለመለወጥና ጥሩ ደረጃ ላይ ለመድረስ፣ በተለይ ፖርን የማየት ችግር ያለባችሁ ችግራችሁን በጋራ ለመፍታት
30 Day Challenge ጀምሬአለው፤ በታችኛው በመግባት መሳተፍና Share ማድረግ ትችላላችሁ።

@Elitesportss @Elitesportss
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
GUARDING YOUR MIND DURING THE END TIMES

ይሄ ቪዲዮ አስተሳሰባችንን፣ ሰውነታችንን እና ጭንቅላታችንን ባጠቃላይ እንዴት ከእንደዚህ ነገሮች መጠበቅ እንዳለብን ዘዴዎቹን በደንብ አስቀምጦታል። ኖት እያወጣችሁ ተከታተሉት፤ በቅርቡም ከ"መድሀኒቱ" ቡሃላ የሚመጣው የኢኮኖሚ ቀውስ (World breakdown) ለማለፍ የሚጠቅመንን ነጥቦች በቀጣዮቹ ቀናት ለማስቀመጥ እሞክራለው

ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግብረሰዶማዊነት እየደገፉ ይገኛሉ፤ ምን እያሰቡ ነው ግን? አዋቂነት እንዲህ ነው እንዴ?

በማህበር እንቅስቃሴውን የጀመሩት አርቲስቶች "ክርስትያን" ነን የሚሉ ናቸው። ክርስትና የቱ ጋር ነው ግብረሰዶማዊነትን የሚደግፈው? ሀይማኖታቸውን ጨርሰው አያውቁትም ለምላስ ብቻ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ተግባር ላይ ከሌለ ለምንድነው ትርጉሙ ራሳቸውን ጎድተው ሰውንም ሚያበላሹት?

ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሀይማኖት ግብረሰዶማዊነትን በፍጹም አይደግፍም። እስልምና፣ ክርስትና ሙሉ ለሙሉ ነው የሚያወግዙት። ይሄንን ተግባር የሚደግፍ ራሱን ሀይማኖተኛ አርቲስት ሳይሆን አሜሪካ ሲሽለጠለጥ የሰበሰበውን ዶላር ለማግኘት በነሱ የተሰበከ ምስኪን ሰው ነው። ራሱን ሀይማኖተኛ ነኝ ብሎ መጥራት የለበትም።

ግብረሰዶማዊነት ቀልድ አይደለም! የራስን ብቻ ሳይሆን በአካባቢያችን ያሉትንም በመንፈስንም በሰውነትንም በጣም የሚጎዳ የተሳሳተ ተግባር ነው። ይሄንን የምታነቡ ሰዎችም በቻላችሁት መጠን ለሰው አስተላልፉ ዝም አትበሉ። ሀገር ከሌለች እናንተም አትኖሩም የቤታችሁ በር በቅርቡ እነዲያንኳኳ በተለያዩ ለብር እና ለጊዜያዊ ደስታ የተገዙ ሰዎች እያጣደፉት ነው። እባካችሁን አትፍዘዙ

እግዚኣብሄር ይርዳን!

@Elitefacts @Elitefacts
ማንኛውም ግብረሰዶማዊ ለምን እንደዚ ሆንክ ቢባል ተፈጥሮዬ ነው ሊል ይችላል ግን ውስጥ ማንነታቸው ውሸት እንደሆነ ያውቃሉ።

ከ96% በላይ እዚህ ተግባር ላይ የሚሳተፉ ሰዎች በህጻንነታቸው ተጽእኖ የደረሰባቸው፣ የተደፈሩ፣ የመገለል ስሜት የሚሰማቸው ህጻናት ናቸው። በህጻንነቱ በጣም የመገለል ስሜት ያለበትና ከተቃራኒ ጾታ ጋር የመገናኘት ፍርሀት ያለበት ሁኖ ያድጋል። እንደዚህ አደጋ የደረሰበት ሰው ሁሉም ወደዚህ ተግባር ይገባል ማለት አይደለም ብዙ ጠንካራ ልጆች አሉ።

ለምሳሌ አንድ ወንድ ልጅ በህጻንነቱ የተደፈረ ወይም ተጽእኖ ያለበት እና አብዛኛው የህጻንነት ጊዜውን ከሴቶች ጋር የሚያሳልፍ ከሆነ ሲያድግ ምን የሚል አመለካከት ይኖረዋል? የብቸኝነት ስሜት፣ ተቃራኒ ጾታ የመቅረብ ፍርሀት ሌላም ሌላም። በዚህ ላይ ደግሞ ወሲባዊ ፍላጎቱ አለ ስለዚህ ራሱን ማሳመኛ ምን እያመነ የሚመጣ ይመስላችኋል? በዛ ነገር የተጠቃ ስለሆነ ምናልባት እኔ እንደሌላው ላልሆን እችላለው ምናልባት ውስጤ ሴት ሊሆን ይችላል፣ (አብዛኛው የህጻንነት ጊዜ ሴቶች ጋር ካሳለፈ ከነሱ የሚለምደው ነገር የሴት ይሆናል) ስለዚህ ማንነቴ እንደዛ ነው ብሎ በህጻንነቱ ተጠቂ የሆነበት ተግባር ላይ ይሳተፋል። ይሄ ታሪክ ለሴቶችም ተመሳሳይ ነው።

በላይኛው ምሳሌ እንደምታዩት ይሄ ህጻን ልጅ ትክክለኛ ችግሩን ከመፍታት ይልቅ ከዛ ችግር የሚያመልጥበትን አቋራጭ መንገድ ይፈልጋል። ጭንቀቱን እና ፍርሀቱን ለመፍታት ከመጣር ይልቅ በህጻንነቱ በደረሰበት አደጋ ራሱን ይወስናል። ወንድ ልጅ ሲወለድ በውስጡ ሴትን ማስረገዝ የሚችል ዘረ መል አለው፣ ሴትም እንድትጸንስ የሚያደርጋት እንቁላል አላል። ስለዚህ የፈለገ ራሳቸውን አሳምነውና በተለያየ Plastic surgery ሴት ወይም ወንድ ቢመስሉ ውስጣዊ ማንነታቸው (ወንድ ወይ ሴት) በጭራሽ አይቀየርም፤ ራሳቸውን በራሳቸው በፈጠሩት አለም ላይ እየኖሩ ህይወታቸውን ይጨርሳሉ።

ስለዚህ ማንም ተደብቆ የሚኖር ግብረሰዶማዊ ራሱን ይጠይቅ። በእርግጥ በህጻንነቴ በደረሰብኝ ችግር ነው እንደዚ የሆንኩት? የገባሁበት ኑሮስ ትክክለኛ ነው? ውስጣዊ ሰላምን ፍለጋ ገብቼ በእርግጥ ደስታን አግኝቻለው?

ሁሉም ሰው ደስታንና ሰላምን ፍለጋ እውነት በመሰለው መንገድ ይሄዳል። ለምሳሌ ማጨስ፣ ዝሙት፣ ስካር፣ ራሱን ከፍ ከፍ ማድረግ፣ ከሌሎች ጋር ለመመሳሰል መሞከር ... ግን ይሄ ሁሉ የተሳሳተ መንገድ ቢጓዝም ደስታንና ሰላምን ማግኘት አይችልም። እንደውም የባሰ ይሄ የብቸኝነት፣ ሰላም ማጣት፣ ትክክለኛ ደስታን አለመግኘት ስሜቱ እየሰፋና እየባሰ ሲሄድ ሰው መጉዳት እና ከባሰ ራሱን ማጥፋት ይደርሳል። ግብረሰዶማዊነትም ከነዚህ ጋር ተመሳሳይ ግን ጉዳቱ እጅግ ፈጣንና ሙሉ ለሙሉ ህይወትን የሚያጠፋ ነው።

እዚህ ቻነልም ተመሳሳይ ነገር ያጋጠማችሁ ትኖራላችሁ፣ እንደዚህ የማይሆን ሀሳብ ያላችሁ ትኖራላችሁ። ችግራችሁን ከሰው ጋር በማጋራት መፍታት ትችላላችሁ እኔም በቻልኩት መጠን እናንተን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ
@Comment_DidYouKnowbot አናግሩኝ። ምናልባት ይሄ ህይወታችን/ሀሳባችን ለሰው እንዳይጋለጥ ብላችሁ እንዳታስቡ እኔ ለመረዳዳት እና እናንተን ለመለወጥ ከቻልኩም ወደ እግዚአብሔር ቃል መጽሀፍ ቅዱስ ለመመለስ ብቻ ስለሆነ ሙሉ ሚስጢራችሁ የተደበቀ ነው ሀሳብ አይግባችሁ። ሁላችሁም ወንድም ሴትም እንደዚህ እና ሌላ መፍታት ያልቻላችሁት ችግር/ሚስጢር ካለ መመካከር እንችላለን እጠብቃለሁ። እባካችሁን በተለይ በአሁኑ ጊዜ ወደዚህ መጥፎ ተግባር እንድነገባ የሚገፋፋ ብዙ ነገር የተደቀነብን ሰዎች ስለሆነ እንጠንቀቅ። በአሁኑ ጊዜ አብዛኞቻችን ከሀይማኖት ስለራቅን ህጻናት ይጎዳል በተለይ እባካችሁ ፊልም እና ዘፈን ላይ በምታዩት እንዳትታለሉ፤ ወሲብ፣ ገንዘብ፣ እውቅና ደስታን አይሰጥም። ካላመናችሁኝ ሁሉም ታዋቂዎች ጊዜያቸው ካለፈ ቡሃላ የሚናገሩትን ተመልከቱ፤ ሁሉም ደስታ ፍለጋን እንደሚዋትቱ ግን ይሄንን በወሲብ፣ በብር፣ በእውቅና እና ሌላ አለማዊ ነገር እንዳላገኙ ሲናገሩ ትረዳላችሁ። እናንተም አሁን በሚያደርጉት አትሸወዱ እሺ።

በቻላችሁት መጠን ይሄንን መልእክት ሰዎች ጋር እንዲደርስ እርዱኝ። ሊንኩን አውጥታችሁ መላክም ትችላላችሁ፣ ግን እዚ የለቀኳቸው ሌሎች ትምህርቶች ስላሉ ብትጋብዟቸው ጥሩ ይመስለኛል።

እና ተከታታዮቼ ያላችሁን ማንኛውም ችግር @Comment_DidYouKnowbot እዚ ላይ አካፍሉኝ በቻልነው መጠን እንደ ወንድማማችና ወንድም እህት ተደጋግፈን ለመፍታት እንሞክር። እኔ ለመርዳት/ለመማከር ዝግጁ ነኝ በግልጽነት ላኩልኝ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን።

@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
DID YOU KNOW THIS IS HAPPENING?
#share
@Elitefacts @Elitefacts
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገዳዩ "መድሀኒት" ፤ መድሀኒቱን በጭራሽ እንዳትቀበሉ ... ሼር

Bill Gates "I Want Population Control Through Vaccines"

" .. If we do a really good job on vaccine, Health care and Reproduction we can decrease population to 15% .. I really Love vaccine and its the best way to do it.."

".. መድሀኒት፣ የጤና እና የመዋለድ አገልግሎት ላይ በደንብ ከሰራን ህዝቡን ቢያንስ በ15% መቀነስ እንችላለን...ይሄንን ለመስራት መድሀኒት በጣም ቀላል ዘዴ ስለሆነ በጣም እወደዋለው.."

አሁን ልትወጉት ያላችሁትን መድሀኒት የሚሰራው ሰውዬ የተናገረው ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ መድሀኒቱ በቅርቡ እንድትጠቀም የመጀመርያ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ገብታለች።

በነገራችን ላይ ሰውዬው በbill & Melinda እና GAVI በተባለ ድርጅቱ በሙሉ አፍሪካውያን እና ህንዳውያን ላይ ብዙ ሰው ግድሏል ህዝቡም ብዙ ክስ አቅርበዋል፤ ግን ማነው ህጉንና መንግስቱን የሚቆጣጠረው? አሁንም ይሄንን መድሀኒት እየሰራና ለአለም ህዝብ በተለይ አፍሪካውያን በግዴታም ቢሆም እንዲቀበሉ እንደሚያስገድድ ገልጿል ለምን ይመስላችኋል? ሁለተኛ ጊዜ በሽታው አለ በማለት የአለም ህዝብ ሙሉ እንደሚንበረከክና መድሀኒቱን ለምኖ እንደሚቀበልም በብዙ ቃለ መጠይቅ ላይ ተናግሯል።

👉በመድሀኒት ስም የሰራውን ግድያ በተመለከተ ለመመልከት👈

እባካችሁ ንቁ ማንም ባለስልጣንና ገንዘብ ያለው ሰው ለእናንተ በጭራሽ አያስብም ዝም ብላችሁ አትከተሏቸው
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Warning - Do Not Take the C0VID Vaccine

Channel - TruTeeVee
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
7 ቀላል ጥያቄዎች

ለቤተሰቦቻችሁና ለጓደኞቻችሁ እዚ የሚቀርበውን መረጃ ለማካፈል ስትሞክሩ ብዙ ላይሰሟችሁና ላይቀበሏችሁ ስለሚችሉ በቀላሉ ራሳቸውን እንዲጠይቁ የሚከተለውን አቅርቡላቸው

1. በአለማችን ተላላፊና ገዳይ የተባሉት በሽታዎች ለምሳሌ TB፣ ኤችአይቪ እና ቢያንስ ቀላሉን በሽታ ጉንፋን የሚያድን መድሀኒት ተከታታይ 50 አመታት ቢመራመሩም ሊያገኙ አልቻሉም፤ አሁን ከሁሉም በላይ "ገዳይ" እና "ተላላፊ" ያሉትን በሽታ 1 አመት ባልሞላ ጊዜ መድሀኒቱን አገኘን ሲሉ እነዴት አመናችሁ?

2. ከበሽታው ጋር የተገናኘ ማንኛውንም በጀት የሚቆጣጠረው ባለሀብቶች(ቢል ጌትስ) ና መንግስቱ (MODERNA፣ Big Pharma) ነው፤ ለምሳሌ በሽታውን የሚያጠናው ቡድን የሚቆጣጠሩት ራሳቸው፣ በሚዲያ የሚቀርበውን መረጃ ሚቆጣጠሩት ራሳቸው፣ መድሀኒቱን የሚመራመሩት ራሳቸው፣ መድሀኒቱ መስራቱን ማረጋገጫ Patent የሚሰጡት ራሳቸው፣ እንድንወጋ የሚያደርጉት ራሳቸው፤ ይሄ ነገር እንዴት ነው?

3. መድሀኒቱን እየሰራ ያለው ሰውዬ ቢል ጌትስ ከዚህ በፊት የአፍሪካን ህጻናትን እናድን በሚል እንቅስቃሴ በጣም ብዙ ህይወት የቀጠፈበት ጊዜ ንብረቱ በእጥፍ ነው ያደገው ማለትም ከ54 ቢሊዮን ወደ 103 ቢሊዮን፤ ይሄ ነገር የገንዘብ ምንጭ ነው ወይስ ለሰው አስቦ?

4. መንግስቱ እኔ ያልኩትን ለምን አትከተሉም በማለት የዶክተሮች አሶሴሽን ለምን እንዲዘጋና እንዲታሰሩ አደረገ? የመረጃ ጣቢያቸውም ከሁሉም ቦታ እንዲዘጋና ከዶክተርነት እንዲሰረዙ ለምን አደረገ? ይሄስ ሌሎች ዶክተሮች እንዲፈሩና የተባሉትን ብቻ ያለጥያቄ እንዲጎተቱ አያደርግም?

5. አንድ የአሜሪካ ዶክተር ሊታከም የመጣለትን ታማሚ ምንም ይታመም (ስኳርም፣ ልብ ድካምም...) ሁሉንም በኮሮና ከመዘገበ 13,000 ዶላር ይከፈለዋል፤ በሽተኛውን ከህመሙ ውጪ በኮሮና መታከሚያ ውስጥ በግዴታ ካስገባና የሞተውን ሁሉን በኮሮና ከመዘገበ 36,000 ዶላር ሂሳብ ይከፈለዋል፤ ይሄ ነገር የገንዘብ ምንጭ ነው ወይስ ለህመምተኛ ማሰብ?

6. የበሽታው የመተላለፍ አቅሙ ፈጣን (exponential) ነው ተብሎ ነገር ግን በተግባር ከበሽተኛው ጋር አንድ ቤት ውስጥ አብሮ የቆዩ የቤተሰብ አባላት እና ጓደኛሞች ቢመረመሩ በሽታው አለመገኘቱ በጥናቱ ላይ ጥያቄ አያስነሳም? በሌላ ጥናት የበሽታው የመግደል አቅሙ 0.1% በታች መሆኑን በብዙ ዶክተሮች ተገልጾ ለምን በሚዲያ አልቀረበም?

7. ሌላውስ ይቅርና በቸብ ቸቦ የሰሩትን "መድሀኒት" ለ7 ቢሊዮን ህዝብ በግዴታ እንዲቀበል ማስፈራራታቸው ከጀርባ ምንም ነገር የለም ብላችሁ ታስባላችሁ? ባልተረጋገጠ መድሀኒት ተወግታችሁ የበሽታ መጫወቻና ህይወታችሁ ሲመሰቃቀል ማየትና ካለፈ ቡሃላ መጸጸት ሚፈልግ አለ? እነሱ ልጆቻችንን ወግተናል የሚሉትን በእርግጥ ወደ እኛ የሚልኩት ይመስላችኋል? ለአፍሪካውያን ያላቸውን ፍቅር በሁሉም ነገር እየገለጹ ነዋ?

👉እነዚህን ጥያቄዎች ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ፤ ጊዜ ሳያልቅ ያለውን መረጃውን ለሁሉም አስተላልፈን አንድ ላይ ጠንክረን እንዘጋጅ። በገጠራማው አካባቢ ላሉት ቤተሰቦቻችን መረጃውን አስተላልፉ።

ማንም ፖለቲከኛ እና ባለስልጣን ለህዝቡ አያስብም! ምንም ነገር ቢፈጠር ከሀገር በሮ ነው ከነቤተሰቡ ሚጠፋው፤ ምንጎዳው ራሳችን ነን ስለዚህ በፖለቲካና በሌላ መባላት እና ለሌሎች ማጨብጨብ ትተን ለራሳችን ማሰብ እንጀምር። የእግዚአብሔርን ህግ ብቻ እንከተል! ሰው የጻፈውን ህግ ሌላ ሰው ይቀይረዋል፤ እግዚአብሔር የጻፈውን ህግ ግን ማንም ሰው ሊቀይረው አይችልም!

እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት እንበርታ!
ሼር ሼር
@Elitefacts @Elitefacts
‼️ልጆቻችን አደጋ ላይ ናቸው‼️

ግብረሰዶማዊነትን የምትደግፈው አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ የሰላም ምክር ቤት ም/ፕሬዝዳንት ሆናለች። ዘፋኝ ጸደንያ እና መቅደስ "ዝም አልልም" በሚል እንቅስቃሴ ግብረሰዶማዊነትን እንደሚደግፉ በየሚዲያው ሲያስተላልፉ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በሰላም ስም የፈለጉትን ማድረግ እንዲችሉ ስልጣን ተሰቷቸዋል።

ወንድ ልጅን የሚደፍረው ግብረሰዶማዊ አይደለም እነሱን መንካት የለብንም ማለቷ የሚታወስ ሲሆን ከሌሎች አርቲስቶች ጋር ተጣልታ ከጸደንያና አንድ "ዲያቆን" ተብዬ ጋር ሲንቀሳቀሱ ሰንብተው አሁን ስልጣን ላይ ተቀምጠዋል። በአሜሪካም የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው። በሀይማኖት ስም ይሄንን ሰይጣናዊ ተግባር ማስፋፋት የሚፈልጉት አርቲስቶችን ተባብረን መቃወም አለብን።

‼️የተከበራችሁ እስልምና እና ክርስትና እምነት ተከታዮች ልጆቻችን በዚህ ሰይጣናዊ ተግባር ከመበላሸታቸው በፊት ጊዜ ሳይረፍድ ተጋግዘን ልናድናቸው ይገባል።‼️ በሀገራችንን የሰይጣናዊ ተግባር ለማስፋፋት የሚፈልጉትን ተባብረን ልንቃወም ሀይማኖታዊና ሰብአዊ ግዴታችን ነው።

እባካችሁ ላልሰማ አሰሙ፤ ሼር
@Elitefacts @Elitefacts
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መቅደስ ጸጋዬ ግብረሰዶማዊነትን እደግፋለው በማለት ከሌሎች አርቲስቶች ጋር ተለይታለች

👉እንዳይምታታባችሁ

"ዝም አልልም" ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው። ጸደንያና መቅደስ ያሉበት።

"ዝም አንልም" ሌሎች አርቲስቶች ያሉበት ሙሉ ለሙሉ ግብረሰዶማዊያንን የሚቃወሙበት እንቅስቃሴ ነው።
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
Forwarded from TRUTH UNVEILED (Yared)
7 ቀላል ጥያቄዎች

ለቤተሰቦቻችሁና ለጓደኞቻችሁ እዚ የሚቀርበውን መረጃ ለማካፈል ስትሞክሩ ብዙ ላይሰሟችሁና ላይቀበሏችሁ ስለሚችሉ በቀላሉ ራሳቸውን እንዲጠይቁ የሚከተለውን አቅርቡላቸው

1. በአለማችን ተላላፊና ገዳይ የተባሉት በሽታዎች ለምሳሌ TB፣ ኤችአይቪ እና ቢያንስ ቀላሉን በሽታ ጉንፋን የሚያድን መድሀኒት ተከታታይ 50 አመታት ቢመራመሩም ሊያገኙ አልቻሉም፤ አሁን ከሁሉም በላይ "ገዳይ" እና "ተላላፊ" ያሉትን በሽታ 1 አመት ባልሞላ ጊዜ መድሀኒቱን አገኘን ሲሉ እነዴት አመናችሁ?

2. ከበሽታው ጋር የተገናኘ ማንኛውንም በጀት የሚቆጣጠረው ባለሀብቶች(ቢል ጌትስ) ና መንግስቱ (MODERNA፣ Big Pharma) ነው፤ ለምሳሌ በሽታውን የሚያጠናው ቡድን የሚቆጣጠሩት ራሳቸው፣ በሚዲያ የሚቀርበውን መረጃ ሚቆጣጠሩት ራሳቸው፣ መድሀኒቱን የሚመራመሩት ራሳቸው፣ መድሀኒቱ መስራቱን ማረጋገጫ Patent የሚሰጡት ራሳቸው፣ እንድንወጋ የሚያደርጉት ራሳቸው፤ ይሄ ነገር እንዴት ነው?

3. መድሀኒቱን እየሰራ ያለው ሰውዬ ቢል ጌትስ ከዚህ በፊት የአፍሪካን ህጻናትን እናድን በሚል እንቅስቃሴ በጣም ብዙ ህይወት የቀጠፈበት ጊዜ ንብረቱ በእጥፍ ነው ያደገው ማለትም ከ54 ቢሊዮን ወደ 103 ቢሊዮን፤ ይሄ ነገር የገንዘብ ምንጭ ነው ወይስ ለሰው አስቦ?

4. መንግስቱ እኔ ያልኩትን ለምን አትከተሉም በማለት የዶክተሮች አሶሴሽን ለምን እንዲዘጋና እንዲታሰሩ አደረገ? የመረጃ ጣቢያቸውም ከሁሉም ቦታ እንዲዘጋና ከዶክተርነት እንዲሰረዙ ለምን አደረገ? ይሄስ ሌሎች ዶክተሮች እንዲፈሩና የተባሉትን ብቻ ያለጥያቄ እንዲጎተቱ አያደርግም?

5. አንድ የአሜሪካ ዶክተር ሊታከም የመጣለትን ታማሚ ምንም ይታመም (ስኳርም፣ ልብ ድካምም...) ሁሉንም በኮሮና ከመዘገበ 13,000 ዶላር ይከፈለዋል፤ በሽተኛውን ከህመሙ ውጪ በኮሮና መታከሚያ ውስጥ በግዴታ ካስገባና የሞተውን ሁሉን በኮሮና ከመዘገበ 36,000 ዶላር ሂሳብ ይከፈለዋል፤ ይሄ ነገር የገንዘብ ምንጭ ነው ወይስ ለህመምተኛ ማሰብ?

6. የበሽታው የመተላለፍ አቅሙ ፈጣን (exponential) ነው ተብሎ ነገር ግን በተግባር ከበሽተኛው ጋር አንድ ቤት ውስጥ አብሮ የቆዩ የቤተሰብ አባላት እና ጓደኛሞች ቢመረመሩ በሽታው አለመገኘቱ በጥናቱ ላይ ጥያቄ አያስነሳም? በሌላ ጥናት የበሽታው የመግደል አቅሙ 0.1% በታች መሆኑን በብዙ ዶክተሮች ተገልጾ ለምን በሚዲያ አልቀረበም?

7. ሌላውስ ይቅርና በቸብ ቸቦ የሰሩትን "መድሀኒት" ለ7 ቢሊዮን ህዝብ በግዴታ እንዲቀበል ማስፈራራታቸው ከጀርባ ምንም ነገር የለም ብላችሁ ታስባላችሁ? ባልተረጋገጠ መድሀኒት ተወግታችሁ የበሽታ መጫወቻና ህይወታችሁ ሲመሰቃቀል ማየትና ካለፈ ቡሃላ መጸጸት ሚፈልግ አለ? እነሱ ልጆቻችንን ወግተናል የሚሉትን በእርግጥ ወደ እኛ የሚልኩት ይመስላችኋል? ለአፍሪካውያን ያላቸውን ፍቅር በሁሉም ነገር እየገለጹ ነዋ?

👉እነዚህን ጥያቄዎች ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ፤ ጊዜ ሳያልቅ ያለውን መረጃውን ለሁሉም አስተላልፈን አንድ ላይ ጠንክረን እንዘጋጅ። በገጠራማው አካባቢ ላሉት ቤተሰቦቻችን መረጃውን አስተላልፉ።

ማንም ፖለቲከኛ እና ባለስልጣን ለህዝቡ አያስብም! ምንም ነገር ቢፈጠር ከሀገር በሮ ነው ከነቤተሰቡ ሚጠፋው፤ ምንጎዳው ራሳችን ነን ስለዚህ በፖለቲካና በሌላ መባላት እና ለሌሎች ማጨብጨብ ትተን ለራሳችን ማሰብ እንጀምር። የእግዚአብሔርን ህግ ብቻ እንከተል! ሰው የጻፈውን ህግ ሌላ ሰው ይቀይረዋል፤ እግዚአብሔር የጻፈውን ህግ ግን ማንም ሰው ሊቀይረው አይችልም!

እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት እንበርታ!
ሼር ሼር
@Elitefacts @Elitefacts
ሰላም ተከታታዮች እንደምን አላችሁ? እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ

ስለጠፋው በጣም ይቅርታ እጠይቃለው፤ ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ ነው። ከዛሬ ማታ ወይም ከነገ ጀምሮ እንደለመድነው አንዳንድ ትምህርቶችን ለመልቀቅ እሞክራለው። እንዲከታተሉ የምትፈልጉት ጓደኛ፣ ቤተሰብ ካለ ወደ ቻነላችን ጋብዟቸው አመሰግናለው።
@Elitefacts @Elitefacts
2025/06/30 20:09:48
Back to Top
HTML Embed Code: