Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና አስማተኛ መርፌዎች

ይሄንን እያየ አሁንም የእነሱን ድራማ የሚያምን ካለ በፍላጎቱ ተጎታች ስለሆነ በምንም ማንቃት አይቻልም።

ለምትወዱት እና ለምታስቡለት ሰው ሼር ማድረግ አትርሱ

❗️እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ በጸሎት እንበርታ❗️
19 የጤና ባለሞያዎች መርዙን ከተወጉ ቡሃላ ሙተዋል፤ እነዚህ የታወቁት እዛው ስለሚሰሩ እና ብዙ ሰው አብሯቸው ስላለ ነው። ሌሎች መደበኛ ሰዎች ይሄንን መርዝ ተቀብለው ቤታቸው ከገቡ ቡሃላ የሞቱ ስንት እንደሚኖሩ አስቡት።

https://en.gaonconnection.com/19-health-workers-dead-after-covid-19-vaccination-health-experts-demand-investigation/
143 ሰዎች መርዙን ተቀብለው ብዙ ሳይቆዩ እዛው ሙተዋል፤ ለመድሀኒት ፋብሪካና ለጤና ባለሞያዎቹ ግን ቢዝነስና ገንዘብ ስለሆነ በተወጋ ሰው መጠን ገንዘባቸው ከፍ ስለሚል የመርዙን ነገር ማመን አይፈልጉም። እንዴት ያምናሉ ከመጀመርያውም አላማቸው ይሄ አይደል።

ያንተ መሞት ለነሱ የገንዘብ ምንጭ። ያሳዝናል

https://www.thesun.co.uk/news/13956949/143-brits-died-covid-jab-but-vaccines-safe/
ወንድማዊ ምክር

ፕሌቶ፣ አሪስቶትል፣ ፓይታጎረስ፣ ሂፖክራተስ እና ሌሎችም ደጋግመው እንደተናገሩት የወንድ ልጅ የዘር ፈሳሽ (Semen) ከአእምሮ እና መንፈሳዊ ጤንነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ነው። ለተማሪዎቻቸውም እንዳያባክኑ ደጋግመው ያስተምሩና ይገስጹ ነበር።

የወንድ የዘር ፈሳሽ (Semen, Virya) = የህይወት መድሃኒት (Elixir of life)

ይህ ፈሳሽ የአእምሮአችንን ክፍሎች ለማነቃቃት ይጠቅማል፤ በሌላም መንገድ ድንግልናን መጠበቅ ከተቻለ የአካላችንን የሀይል ምንጮችን ለማዳበርና ለማነቃቃት ያግዛል። ይሄንን ሃይል በምናባክነው ጊዜ ሰውነታችን መድከም ብቻ ሳይሆን መንፈሳችንንም ይጎዳናል፤ ከህይወት እንድንርቅና በማይሆን ጭንቀትና ድካም ውስጥ እንድንዳክር ያደርጋል። ይሄንን ፈሳሽ በምንፈልግበት ጊዜ ብቻ ማለትም ልጅ ለመውለድ፣ ከጊዜ ብዛት ለማስወጣት በመቆጣጠር አላስፈላጊ ብክነትን እናስወግድ።

ለዘመናት ሰው ለስጋዊ ስሜቱ ባርያ እንዲሆን ከመማሩ በላይ እንደ ትክክለኛ መንገድ ይመለከተዋል፤ ይሄንንም እንዲብስ ሙሉቀን ፖርኖግራፊ እንዲመለከት ሁሉም ቀላል ተደርጎለታል። ምክንያቱም አቅሙን በራሱ ያጣ፣ ለራሱ የማያስብ፣ ለትንሽ ደስታ ራሱን ባርያ ያደረገን ሰው ለመግዛትና ለመቆጣጠር ቀላል ነው።

ይሄንን ሃይል ሲባክን እንቅልፍ እንቅልፍ፣ የፍላጎት ማጣት በአጠቃላይ የባዶነት ስሜት መጨመርና የብቸኝነት ስሜት፤ ይሄንን ለማስወገድ የዚህ ተግባር ባርያ መሆን ሁላችንም የምናውቀው ነው።

ወንድሜ ልምከርህ ማንም ስላንተ ውስጣዊ ሁኔታ ከአንተ በላይ ሊጨነቅልህና ሊያስብልህ አይችልም ስለዚህ በማያስፈልግ ነገር አቅምህን ሀይልህን አታባክን። ይሄንን የዘር ፈሳሽ መቆጣጠርና Semen Retention በመለማመድ ያጣነውን ሃይል መመለስ፤ አቅምህን ማጠንከር ትችላለህና አታባክነው። ይሄንን የሰውነት ጠቃሚ ንጥረነገር ባለማባከን ለወደፊቱ ማንነትህ ውለታ ዋልለት።

ሃይሉን ከምናባክን ለምንፈልገው ነገር ማዋል እንችላለን፤ በጣም ሃይል ያለውና በቀላሉ የማይደክም ሰው እንሆናለን። በጣም ንቁ፣ አስተዋይና የፈለገውን ከማድረግ ወደ ኋላ እንዳንል የሚያደርገን ይሄንን ሃይል በውስጣችን በማቆየትና ባለማባከን ነው።

መልካም ጊዜ!
🎊Thank You for the 50 Sub🎉

Please lets subscribe and grow the channel 🙏

YOUTUBE - https://youtube.com/channel/UCRpBKwsEgK09Qu5YsPAwZOQ

TIKTOK - https://www.tiktok.com/@mrjared33

TELEGRAM - https://www.tg-me.com/MrJared33
🎉🎉 700 Subscribers 🎉🎉
🎉🎉 26k views 🎉🎉
🙏🙏 Thank you all 🙏🙏

Lets reach 1k subs
👇👇👇👇
https://www.youtube.com/c/MrJared33TruestoryinAmharic
2025/06/29 21:02:22
Back to Top
HTML Embed Code: