Telegram Web Link
Channel photo updated
እዚህች ምድር ላይ እስካለህ ብዙ ነገር የማድረግ እድል አለህ ራስህን በፍፁም አትገድበው ባለህ ነፃነት ሁሉ ተጠቀምበት

╔═══════════════╗
           
@Eslmnachin99 
╚═══════════════╝
{ ረሱላችን  ﷺ ላ ይ ሰለዋት በማብዛት ሩህህ ውስጥ ደስታን ፍጠር .. ሰለዋት በማብዛት አላህ ጭንቀቶችን ያስወግዳል ፤ ወንጀሎችን ይምራል ፤ ሰሀብዩ ኡበይ ቢን ከዕብ ረድየላሁ ዐንሁ :- እንግዲያውስ ዱዐዬን እንዳለ እርሶ ላይ ሰለዋት ማውረድ ላድርገው .." ብሎ ለነብያችን ﷺ ሲላቸው ፤እንግዲያውስ ወንጀልህ ይማራል ጭንቀትህ ይወገዳል"  ብለው በሽረውታል }

اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله
_وصحبه_وسلم.
" ለንብረቱ ሲል የተገደለ ሸሂድ ነው "
ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

🔸 ፍልስጤሞች ለዲናቸው ፣ ለንብረታቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው የሚዋጉት ፣ የነርሱ ጂሀድ ድርብርብ ጂሀድ ነው

@Eslmnachin99
የሰው ልጅ ለዱንያ ብሎ እድሜ ልኩን ይዋጋል....ሲሞት ግን ዱንያ ለሱ የሚቀበርበት ትንሽ መሬት ብቻ ትሰጠዋለች።

ዛሬ የምትተማመንበት አካልህ ነገ ላይ ፈራሽ ነው። ባይሆን የማይፈርስ፣ አፈር የማይበላውን ስራ ይዞ መጓዙ የማያከራክር መፍትሄ ነው።

አሏህ ያግራልን!🤲🤲

@Eslmnachin99
ፍቅር  ማለት  በምትወደዉ  ሰዉ ❤️ ልብ  ላይ እራስህን  መግደል ማለት  ነዉ።
ፍቅር  ስንፈልገዉ  ብቻ  ምናገኘዉ  ሳንፈልገዉ  ሲቀር  ደሞ  ምንተወዉ  አይደለም።

ፍቅር❤️ መታመን  ነዉ።
የምትወደዉ ሰዉ ደስታ መደሰት  ነዉ። የምናፈቅረዉ  ሰዉ ስናገኝ  መደሰት  ነዉ።
ፍቅር በገዘብ 💶 አይለካም እዉነተኛ
ፍቅር ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ ያስለቅሳል😂 ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ።

ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ ታለቅሳለህ ሲያስደስትህ ደሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ😃 ትሮጣለህ።

@Eslmnachin99
ወደ አሏህ መመለስና ልብን ለእውነት ክፍት ማድረግ፤ መልካም ነገር ማሰብ፤ መልካም ነገር ማድረግ፤ የአእምሮ  መረጋጋት የልብ መደሰትን ይሰጣል።

ወደ አሏህ ያልተመለሰ፤ ለእውነት ልቡን ክፍት ያላደረገ፤ መልካም ነገርን ያልሰራ፤ የሚሻገርና እውነተኛን ደስታ ያጣል ።

እውነተኛ ሙእሚኖች ውጫዊ ሁኔታቸው በበቂ ነገር ላይ ሳይሆን የውስጥ መረጋጋትና የልብ ደስታን በኢማናቸው ሳቢያ ያገኛሉ።
ለታላቅና ለሚሻገር ስኬት የመብቃቃታቸው ሚስጥርም ይኸው ነው።

ጥሩ ሰዎች መልካምነትክን ሲያስተውሉ
መጥፎ ሰዎች ደግሞ  ድክመትክን ያያሉ።

@Eslmnachin99
#አቅሷ እስላማዊ አልባሳት
አድራሻ - ቻግኒ ዉሀ ልማቱ አንደኛ ፎቅ ላይ ያገኙ ናል ስልክ 0953614396
0905051851

@Eslmnachin99
♥️

አራቱ ከሰዎች ዘንድ ክብርህን ያሳጡሀልና ተጠንቀቃቸው እነሱም፦
1ኛ ወሬ ማብዛት፣
2ኛ ሳቅ ማብዛት፣
3ኛ ውሸት፣
4ኛ ነገር ማመላለስ ናቸው ።

ያማረ ጁሙአ ተመኘኹላችሁ



@Eslmnachin99



❣️እንቅልፍ ላይ ያለ ሰው ህልም ማየቱን አያውቅም ሲነቃ ቢሆን እንጂ ከአኼራ የዘነጋም ሰው ያባከነውን ጊዜ አይገነዘበውም ሞት ሲይዘው ቢሆን እንጂ
ያ አሏህ ከሚጠቅመን መዘንጋትን አንተው ያዝልን🤲

@Eslmnachin99
❤️

ብስለት ማለት ትልቅ ነገር ማውራት መጀመር ሳይሆን ትንሽ ነገር መረዳት መጀመር ነው ።

♥️
@Eslmnachin99
❤️

ፊትህን ታጠበው እንጂ ጉድፍህን ያሳየህን መስታውት አትስበረው ይላሉ ጠቢቦች

❤️
ኸሚስ ሙባረክ
🤲በዱአቹህ አትርሱኝ🙏

@Eslmnachin99
#የእውቀት-መሸመቻ-6ቱ-መንገዶች
♥️

✔️ የእውቀት መጀመሪያው ዝምታ

✔️ 2 ኛው ማዳመጥ
   
✔️ 3 ኛው በልቦና መመዝገብ

✔️ 4 ኛው በአትኩሮት መመርመር
   
✔️ 5 ኛው በተግባር ማሳየት

✔️ 6 ኛው ላላወቁት ማሳወቅ

♥️
@Eslmnachin99
#የኩራተኛ-ሰው-ባህሪ

✔️ ኩራተኛ ሰው ሀቅን አይቀበልም

✔️ ስላልገባው ጉዳይ ጥያቄ አይጠይቅም

✔️ ከሰው መማርና ምክር መቀበል ይክብዳቸዋል

✔️ አብዝቶ ምስጋና ይወዳሉ

✔️ ስህተቱ ሲነገረው ይናደዳል

✔️ በራሱ ይገረማል ለሰወች ባደረገው ውለታ ይመካል

@Eslmnachin99
♥️

✔️“ራስህን ለማስደሰት ሌሎችን አትጫን።
ስህተትህን  ትክክል ለማስመሰል ግለሰቦችን አትበድል።
✔️ ሁሌም ቢሆን ደስታህን ከሰዎች ህመም አርቀህ ለመገንባት ሞክር”🥰

♥️
@Eslmnachin99
♥️

✍️ሪዝቅ ሁል ጊዜ ገንዘብ አይደለም
ሪዝቅ ስለ አንተ የሚያስብ ታማኝ የህይወት አጋር ነው። አላህ ከጥሩ የህይወት አጋር ጋር ይስጠንን🤲🏻

♥️
@Eslmnachin99
2024/05/28 19:03:12
Back to Top
HTML Embed Code: