Telegram Web Link
ነገ አይንህ ይበራል ሲባል ዛሬን እንዴት አድራለሁ ያለው አይነስውር ትዝ አለኝ🙂
😁136🤣325
ድሮ ሴቶቻችን ዉሃ ሊቀዱ ወንዝ ስሄዱ be like
😁18212💯4🤝2
Forwarded from Lengo sport
💰💰 የ500,000 ብር የሌንጎ በሽበሽ 💰💰

🤑🤑ከ100 ብር ጀምረው ዲፖዚት ሲያደርጉ የራፍል ቲኬት ይደርስዎታል! በዛ ቲኬት የሚያሸልምዎትን እድል አስፍተዋል ማለት ነው! 🤑🤑🤑🤑

ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ

አሁኑኑ ይሳተፉ!

Win Your Share of 500,000 Birr 💰
🎉 Turn your deposits into rewards! 🎉
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw! 🚀
🔥500,000 Birr in prizes up for grabs! 🔥
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning! 🏆

✔️ 1 Ticket = 1 Chance to win big!
✔️ More Deposits = More Chances to grab your reward!

Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!

🔗 Deposit now and start winning!

👇

https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
ከ 2022 እስከ 2017 ድረስ ባለዉ አመተምህረት የተከፈተ ግሩፕ ካላችሁ አናግሩኝ

price =1300!

🌐dm @abduthe1
            @abduthe1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🤝21
ሜሲ or ሮናልዶ?

ዮክሬሽ🗣 አርቴታ👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁340❤‍🔥229👏2🤔2
🚨 ውድ የኢትዮ አርሰናል ተከታዮች በሙሉ!!

〽️ ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ሲል ለእናንተ ቤተሰቦቻችን ሽልማት የሚያስገኝ የ 1000 ብር ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹሀል። ጥያቄ እና መልሱ በውስጡ 10 ጥያቄዎችን ያካተተ ሲሆን የያንዳንዱ ጥያቄ የራሱ የብር መጠን አለው ጥያቄውም የሚካሄደው በ አቢሲኒያ ስፖርት ቻናል ላይ ነው!

ጥያቄ እና መልስ ውድድሩ ላይ አሸናፊ ለመሆን 4⃣ መስፈርቶች ይፈልጋል።

1⃣ ወድድሩ የሚካሄድበትን ቻናል አቢሲኒያ ስፖርትን መቀላቀል ግዴታ ነው!!
2⃣ መልሱን ቀድመው በትክክል መመለስ የግድ ነው።
3⃣ ኤዲት የሆነ መልስ ተቀባይነት አያገኝም።
4⃣ የቃላት ግድፈት ከውድድሩ ውጪ ስለሚያደርግ እያንዳንዱ ፊደል በትክክል መፃፍ አለበት። [መልሱን በእንግሊዘኛ ብትፅፉ ችግር የለዉም]

ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጫኑ 👇

[ @ABYSSINIA_SPORT1 ]

መልካም ዕድል ለሁላችሁም❗️ከምሽቱ ሶስት ሰአት ሲል እንገናኝ ❤️
4
🚨| HERE WE GO
ቪክቶር ዮከሬሽ ወደ አርሰናል

ዮከሬሽ በክለባችን 14 ቁጥር ማልያን የሚለብስ ይሆናል።

ምንጭ: ይሳኮር ነኝ ከአቃቂ ወንዝ ማዶ😂😂
🤣210😐20🔥75🤝3🤯21😁1😢1💯1
አሁንም አሞሪም ለዮከሬሽ ሲደውል
ዮከሬሽ Be like
😁184🤣15🤩2🤝21
Ethio Arsenal | Troll
ሜሲ or ሮናልዶ? ዮክሬሽ🗣 አርቴታ👍
"I'm the new GOAT of trolling! This is the best reaction post ever in this troll channel."

ፖስቱን ለመመልከት
🫴
https://www.tg-me.com/Ethio_Arsenal/19085
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯76125🤝3
ሊዮ ሌላው የ አርሰናል መውጫው በር ላይ ያለ ይመስላል 💔
😢15422👍85😁4❤‍🔥3🤯2
Ethio Arsenal | Troll
የሙድሪክ ታሪክ እንዳይደገም እየፈራሁ ነው 😭😭
ባይዘዌ ሴሽኮ የአርሰናልን ኢንስታግራም ፎሎው አርጓል።


ላስታውሳቹ ብዬ ነው 🗿
🤣1812
Ethio Arsenal | Troll
700 reaction ያለኝ እኔ 💀
ለማረጋገጥ💀🔥
🤣105❤‍🔥5🤝2
ኤዲቱ ላይ በርቱ እናንተ
🤣198😁41😱1
Ethio Arsenal | Troll
"I'm the new GOAT of trolling! This is the best reaction post ever in this troll channel." ፖስቱን ለመመልከት 🫴 https://www.tg-me.com/Ethio_Arsenal/19085
የሳቁት በቀልድህ ሳይሆን ፎቶህን አይተው ነው ብሮ 😌👍
🤝70😁112🍾2🍓1
Forwarded from Umi♥️ + Kiyaye♥️
ሲጀመርም ዮክሬሽ ዩናይትድን እምቢ አላለም እምቢ የተባሉት እነ እንትና ያራገቡት ወሬ ነው። ሲቀጥል ሚጠብቀውም ዩናይትድን ነው።ከጁላይ 1 በኋላ ሁሉንም እናያለን የምቤሞም ዝውውር የዘገየው በምክንያት ነው ጁላይ ከገባ በኋላ ከማክሰኞ እስከ አርብ ባለው ይፋ ይሆናል።ከዛ ዮክሬሽም ይመጣል በረኛም ሌላም እንዲሁ ይጠበቃሉ በእርግጠኝነት
😁78🤣301
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨 ቪክቶር ዮከርስ አርሰናልን ለመቀላቀል ሲል ከፍቅረኛው ኢንኢስ አጉያር ጋር ተለያይቷል ።

ስዊዲናዊው አጥቂ ከአሁን በኋላ ከፖርቹጋላዊቷ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይፈልግም፣ ተጫዋቹ መድፈኞቹን ለመቀላቀል ቆርጧል። [ Guia Tv ]

ይህቺን የመሰለች ፈቶም አረ ቤርታ ! 😳😭

SHARE' @ETHIO_ARSENAL
❤‍🔥819
2025/07/08 22:25:48
Back to Top
HTML Embed Code: