Ethio Arsenal | Troll
Photo
Aside from joke prime batistuta was something else man 💀💀
ይለይ ነበር batistutta >>>>
ይለይ ነበር batistutta >>>>
Ethio Arsenal | Troll
ወገን ሶስተኛውን የአለም ጦርነት በአይናችን ልናይ ነው 💀
አርሰናል የዘንድሮውን pl ይበላል ብለህ እየጠበክ
ሲዝኑ ሳያልቅ ሚሳኤል ሲጠብስህ
ሲዝኑ ሳያልቅ ሚሳኤል ሲጠብስህ
Ethio Arsenal | Troll
Welcome አዲሱ መድፈኛ 🔥
እውነት ለመናገር ካለው ቀሪ የዝውውር ቀን አንፃር 2 ተጫዋቾች ቀድሞ ማስፈረም አሪፍ እርምጃ ነው ግን ከ ሌሎች ቡድኖች አንፃር ሲታይ ነው ቀርፋፋ ሚባለው ቢዘገይም ያሰብናቸው ተጫዋቾች መፈረማቸው አይቀርም 🔥
Ethio Arsenal | Troll
Welcome አዲሱ መድፈኛ 🔥
7 ኦናና
4 ኤደርሰን
2 አሊሰን
ማለት ልንጀምር ነዋ😁
4 ኤደርሰን
2 አሊሰን
ማለት ልንጀምር ነዋ😁
Ethio Arsenal | Troll
አርሰናል ያለውን ቤንች በረኞች አይተክ ቼላ እና ሻሼ የሰበሰቡትን በረኞች ስታይ🙊
ሲጀመር ከራያ ቀጥሎ ምርጡ በረኛ ኬፓ ነው🤨
Forwarded from Lengo sport
አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ
https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM