Telegram Web Link
የ ኒዉክሌሩን ጦርነት አስነሱት በቃ ፈቃዴን ሰጥቻለዉ🥲
የአርቴታ የዝውውር መስፈርት 😭😭
ኧረ ሲዝኑ መች ነው ሚጀመረው😭
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🗿 ሌንጎ ይመቸኛል

ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ500% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እሄ ትሮል ቻናል ለሳምንት ያለ እኔ እንዴት እንደሚሆን ሳስበው 😭😔


ብቻ መልካም ዕድል.. ይቅናህ በሉኝ 🙏🙏
እኔ ግን አውሬው ጃክሰን ይሻለናል ባይ ነኝ
B.Mbeumo
ጣና ነሽ ☑️ 🙌
ሼር ይደረግ
ስምህ ዳንኤል የሆንክ ሪታ ምትባል ፍቅረኛ ያለችህ በራይድ እየሄድኩ ነው ብላ 2000 ብር ያስላከችህ እንደውም ስልክህ 092763 ብሎ በ 83 ሚጨርስ እናቴን ምንም ራይድ ሚባል ነገር የለም ሀይገር ባስ ውስጥ ናት እንደውም ጠቦን አንድ ታፋዋ እኔ ላይ ነው 🥹🥲

እዚ ቻናል ውስጥ ካለህ ላሳውቅህ ብዬ ነው ወንድሜ 😭😭

#እኔ_የወንድሜ_ጠባቂ_ነኝ
ሼባዉ ፋንስ ሲራገሙ😭😭😨🤣🤣🤣
የሻሼ ፋን ጀለስ ቺክ ሲጀነጅን😑
€70m የሚያወጣ ተጫዋች የለኝም እኔ ማነኝ
Ethio Arsenal | Troll
የሻሼ ፋን ጀለስ ቺክ ሲጀነጅን😑
እሷ ደሞ ሻሼ ፋን ሆና ስትጠይቃት😑
የማንም ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ የዚህ ሰዉ ደስታ ግን ሊያስደስትህ ይገባል ከ አመታት በኋላ ወደ እገርኳስ ሲመለስ ያሳየዉ የደስታ እንባ 🥹😢
Ethio Arsenal | Troll
እሷ ደሞ ሻሼ ፋን ሆና ስትጠይቃት😑
የሻሼ ደጋፊ ማለት እኮ Just a Finger Count Only የሚለውን
.
.
.
.
Desto finger cow couter oly ያለ ብርቅዬ ህዝብ ነው😁😂😂
        
      
የፎቶ ግብዣ

አርቴታ ከወሰናቸው ውሳኔዎች ለኛ በጣም ከባድ ከሆኑት አንዱ።

አቤት ወኔ ነበር ደና እደሩ👊

ማቲዮ ጎንዶዚ😢
ደናደራቹ 🤭😂😂
Forwarded from Lengo sport
የትም የሌለ

✈️✈️✈️🟢🛞🪙🎰
10% ካሽ ባክ በፈጣን ጨዋታዎች ላይ

🔥🔥🔥ለመጀመሪያ ጊዜ በሌንጎ ቤት እንደ አቪዮተር ባሉ ጨዋታዎች ላይ ካሽ ባክ ተጀመረ።

አሁኑኑ ሞክሩት👑 https://www.lengobet.com/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድሪያ ቤርታ በቅናሽ ዋጋ ጎበዝ ተጫዋች አስማምቶ
ክሮንኬን ክፈል በቅናሽ አምጥቻለዉ ሲለዉ።

ክሮንኬ:
2025/07/03 11:55:16
Back to Top
HTML Embed Code: