Telegram Web Link
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ኖት? ወይስ 12ተኛ ክፍል ጨርሰዋል አልያም ተመርቀው የልጅነት ህልሞ

የአውሮፕላን አብራሪ
የበረራ አስተናጋጅ
የአውሮፕላን ጠጋኝ
የበረራ አስተማሪ መሆን ነው?

ለእነዚሁ ሁሉ ፍላጎት መልስ ያለው ቻናል እናስተዋውቅዎ በዘርፋ እውቀት ባላቸው ሰዎች የፈለጉት ጥያቄ ይብራራል ይቀላቀሉን
ለበረራ አስተናጋጅና ቴክኒሽያን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 12ተኛ ክፍል እና ዲፕሎማ ይቀበላል አሁኑኑ Join ይበሉ

ግሩፑን ለመቀላቀል👇👇

@Ethio_pilots


የቻናሉ ቤተሰብ ለመሆን 👇👇

@Next_ethio_pilots
አሪፍ የቬትናም ምርት የሆነ ኦርጅናል 43 ቁጥር ጫማ በርካሽ ለመግዛት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን👇👇👇

@Ethio_Entrance_preparation_bot
“ከ150ሺህ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውስጥ ያለፉት 70 ሺህ ብቻ ናቸው!” -ትምህርት ሚኒስቴር

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 40 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ!

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ 150 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ውስጥ ያለፉት  40.6 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካስፈተኗቸው ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡት  17.23 ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው ትላንት አርብ የተጠናቀቀውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና አፈጻጸም አስመልክቶ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 8፤ 2015 በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠት የተጀመረውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ከባለፈው ሳምንት ሰኔ 30 እስከ ትላንት አርብ ሐምሌ 7 ደረስ ሲወስዱ ቆይተዋል፡፡
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
Entrance
“ከ150ሺህ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውስጥ ያለፉት 70 ሺህ ብቻ ናቸው!” -ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 40 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ! የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ 150 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ውስጥ ያለፉት  40.6 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካስፈተኗቸው…
update

" የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ልኮልናል።

ለመውጫ ፈተና ሊቀመጡ ይችላሉ ተብሎ ተገምቶ የነበረው 240 ሺህ ተማሪዎች ሲሆኑ የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ ብቁ ሆነው የተመዘገቡት ከ48 መንግስት ተቋማት 84,627 እና ከ171 የግል ተቋማት 109,612 በድምሩ 194,239 ተማሪዎች ናቸው፡፡

የመውጫ ፈተናን ለመውስድ ከተመዘገቡት ውስጥ ከመንግስት ተቋማት 77,981 ተማሪዎች ከተመዘገቡት 92.15 ከመቶ እንደዚሁም ከግል ተቋማት 72, 203 ተማሪዎች 65.87 ከመቶ በድምሩ 150,184 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ወስደዋል፡፡

በመንግስት ተቋማት ለፈተና ከተቀመጠት ውስጥ 48,632 ተማሪዎች 62.37 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል፡፡

በተመሳሳይ ከግል ተቋማት ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 12,422 ተማሪዎች 17.2 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል፡፡

በድምሩ ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 61,054 ተማሪዎች 40.65 በመቶ የማለፊያውን ነጥብ አስመዝገበዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መግለጫ የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን #ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ ብሏል።
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#ExitExam
#ቁጥራዊ_መረጃ

በመንግስት ዩንቨርሲቲዎች 77,981 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ወስደው 👉48,632 ያህሉ ማለትም 62.37% አልፈዋል።

በግል ተቋማት 72,203 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ወስደው 👉12,422 ያህሉ ማለትም 17.2% ተማሪዎች ብቻ አልፈዋል።

♨️በድምሩ 150,184 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ወስደው 61,054 ማለትም 40.65% ተማሪዎች  አልፈዋል።
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#ተጨማሪ

የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 59.3 በመቶው ለመውደቃቸው “አንድ ብቸኛ ምክንያት” እንደሌለ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ የወደቁበትን ምክንያት ለማወቅ “ዝርዝር የውጤት ትንተና” በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሠራም ተናግረዋል።  

በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ከፍተኛ ልዩነት ያለው መሆኑ፤ "ቀድሞም የነበረውን መላምት የሳተ አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል አክለዋል።

“በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አፈጻጸም ትኩረት ይፈልጋል” ሲሉም ተናግረዋል። 

ከ80 በመቶ በላይ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸውን በመጥቀስ “ችግሩ ሁሉንም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመለከት አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ከግልም ይሁን ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ አንድም ተማሪ ሳያሳልፍ የቀረ የትምህርት ተቋም አለመኖሩንም ጠቅሰዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን በየስድስት ወሩ እንደሚያዘጋ የተገለጸ ሲሆን የአሁኑን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን እንደሚችሉም ተገልጿል። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት መጀመራቸውን ማረጋገጥ ችሏል።

ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ከዚህ ሰዓት አንስቶ ተማሪዎች የፈተናውን ውጤት እየተመለከቱ መሆኑን አረጋግጠናል።

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username እና Password በማስገባት ነው።

ድረገፁ ተመራቂዎች ፈተናውን ማለፍ አለማለፋቸውን ካገኙት ውጤት ጋር Pass / Fail እያለ ያሳውቃቸዋል።

#TikvahEthiopia

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#Remedial

የሬሚዲያል ፕሮግራም በመንግስት ዩንቨርሲቲ ተከታትላቹህ የማጠቃለያ ፈተና ለወሰዳቹህ ተማሪዎች በሙሉ

የሬሚድያል ማጠቃለያ ፈተና ላይ የታሪክና የፊዚክስ ኮርሶች ሳይካተቱ ከአጠቃላይ 50 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በየተቋማቸው (በተማሩበት ዩንቨርሲቲ)  የ2016 ፍሬሽማን ተማሪዎች ይሆናሉ፡፡

የማጠቃለያ ፈተናውን 150 እና ከዚያ በላይ ከ300 እንዲሁም 200 እና ከዚያ በላይ ከ400  ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ዝርዝር ለትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን እንደዚሁም ለትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ እንዲላክ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#For Remedial Students‼️

የ Remedial ትምህርትን 50% እና ከዛ በላይ ያመጡ ተማሪዎች #በነበሩበት_ዩኒቨርስቲ 2016 የ Freshman ተማሪ ሆነው ይቀጥላሉ ተብሏል።

ለ Natural ተማሪዎች Physics ተሰርዞ
    English MathsBiologyChemistry= ከ 400 ውስጥ 200 እና ከዛ በላይ ያመጡ ያልፋሉ🙏

ለ Social ተማሪዎች History ተሰርዞ
    English Maths እና Geography = ከ 300 ውስጥ 150 እና ከዛ በላይ ያመጡ ተማሪዎች እዛው #ዩኒቨርስቲ ይቀጥላሉ።

📇 ያላለፉ ተማሪዎች ልክ #ኢንትራንስ እንደቀረባቸው ተማሪዎች ሌሎች እድሎች ይኖራቸዋል።

📇 የኮሌጅ ተማሪዎች ፈተና ቀን በቅርቡ ተወስኖ ይፀድቃል ።

ውጤት በቅርቡ ሊለቀቅ ይችላል።

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
BREAKING NEWS!
Accounting and Finance
Exit Exam  የተወሰነ ውጤት ስለተጨመረ ውጤታቹን በ bot Check አርጉ!
@moe_exit_exam_result_bot
#MoE

" የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ተቋማት በሕግ ተጠያቂ ይሆናሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር

ዘንድሮ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና፤ 62 በመቶ የመንግሥት እና 17 በመቶ የግል ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ዲግሪ ለማግኘት መስፈርት የሆነውን የመውጫ ፈተና #ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ ሲሰጡ ከተገኙ ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ለሪፖርተር ተናግረዋል።

የመውጫ ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች ዲግሪውን ይዘው ከተገኙም እንደ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይቆጠራል ብለዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች ከጥር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ በሚሰጡት የመውጫ ፈተናዎች ላይ እየተመዘገቡ ፈተና እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የማስፈጸሚያ መመርያ ወጥቶለት ለተካሄደው የመውጫ ፈተና ከተቀመጡ ከ150 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል 61 ሺህ ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ይታወሳል፡፡

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሃ ግብርን ይፋ አድርጓል።

➭ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ 16 እና 17/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ተቋም ይገባሉ።

➭ ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ገለጻ ይሰጣል።

➭ ከሐምሌ 19 እስከ 21/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ይሰጣል፡፡

➭ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ 22 እና 23/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ተቋም ይገባሉ።

➭ ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ገለጻ ይሰጣል።

➭ ከሐምሌ 25 እስከ 28/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ይሰጣል፡፡

የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁ አይዘነጋም፡፡

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
Forwarded from Qualitybutton
ወንድሜ🤷‍♂ እህቴ🤷‍♀ Entrances ስን ማለፍ ከፈለግሽ ማጥናት ብቻ በቂ አይደል😥 በቀረችን ትንሽ ሰአታት ውስጥ Quiz ዎችን መስራት ይኖርብሃል ስለዚህ እኛ ጋር ደግሞ Entrances Exam ዎቻን በ Quiz መልክ እየፈተንን ለ Entrance ብቁ እንድትሆኑ እናደርጋለን🤗 ስለዚህ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇አሁኑኑ

🔴ENGLISH Quiz   🔴Geography
🔴PHYSICS Quiz    🔴History
🔴CHEMISTRY Quiz 🔴Civics
የሬሚድያል ውጤት የሚለቀቀው በትምህርት ሚኒስቴር በኩል አይደለም‼️

ተቋማት ናቸው አርመው ውጤቱን ለትምህርት ሚንስቴር የሚያስተላልፉት👍

ዩንቨርሲቲዎች ውጤት ይፋ ሲያደርጉ ሼር እናደርጋለን✌️

እስካሁን የሪሜድያል ውጤት ይፍ ያደረጉ ተቋማት
አርሲ እና ወልድያ ዩኒቨርስቲ ናቸው

@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
Remedial students data for students.pdf
3.2 MB
👆Arsi University Remedial Students Result (Both Social and Natural)

፨የሶሻሎችም የናቹራሎችም ተቀላቅሎ ነው የተለቀቀው‼️

         🎖📖🎖
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#ማስታወቂያ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ #12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ

ከሐምሌ 19-28/2015ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በጅማ ዩኒቨርሲቲ የምትፈተኑ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትቀርቡ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ #ይዛቹህ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
12_social_female_dorm_placement.pdf
1.8 MB
የዶርም ድልድል

በ ዋቻሞ ዩንቨርስቲ የተመደቡ የማሀበራዊ ሳይንስ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች የዶርም ድልድል ይፋ ሆኗል
2025/07/07 18:50:10
Back to Top
HTML Embed Code: