Forwarded from ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib (Molana Mu)
YouTube
ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib @ALFaruqTube
ዛዴ
ልቤ አግድሞ ሄዶ፣ ኦና እንዳይሆን ባዶ
ለዝነት አንቱን ሰዶ፣ አዘነልኝ ሃዲ
ሴት አልወለደችም፣ ምድርም አልያዘችም
ሰማይም ብትሆን፣ አላስጠለለችም፣
ከቶ አይን አላየችም። እንደኛው ሰይዲ
።።።።
ጦይፋችሁ በድንገት፣ የያዘው ከችሎ
ከታቢው ሩሁ እንጂ፣ ቀለሙ ምን ችሎ
ከጉሮሮ መስሎ፣ ዜማ አፍልቋል ሆዲ
ጠልሽቶ ወቅታችን፣ ሲያመን ሁሉ ነገር
ተልወጥውጦ ገፁ፣ ከውኑ ሲደናገር
ና አብረኽ…
ልቤ አግድሞ ሄዶ፣ ኦና እንዳይሆን ባዶ
ለዝነት አንቱን ሰዶ፣ አዘነልኝ ሃዲ
ሴት አልወለደችም፣ ምድርም አልያዘችም
ሰማይም ብትሆን፣ አላስጠለለችም፣
ከቶ አይን አላየችም። እንደኛው ሰይዲ
።።።።
ጦይፋችሁ በድንገት፣ የያዘው ከችሎ
ከታቢው ሩሁ እንጂ፣ ቀለሙ ምን ችሎ
ከጉሮሮ መስሎ፣ ዜማ አፍልቋል ሆዲ
ጠልሽቶ ወቅታችን፣ ሲያመን ሁሉ ነገር
ተልወጥውጦ ገፁ፣ ከውኑ ሲደናገር
ና አብረኽ…
❤75👍33👏9🥰8🤩8🙏6
Forwarded from Ethio Neshida & Menzuma
በሁሉም የ Social media አድራሻችን ያገኙናል !
YouTube
Telegram
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFIm4_IuVzUnR8hDGA
https://www.facebook.com/Ethio-Neshida-Menzuma-348031129044029/
https://www.instagram.com/ethioneshida/
Tiktok
http://tiktok.com/@ethioneshidamenzuma
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤7🥰2👏2
BREAKING NEWS | The crescent moon has been sighted in Saudi Arabia. #EidAlFitr will be celebrated on Sunday, 30th March 2025.
May Allāh accept our siyām, qiyām & a'māl & may He allow us to witness many more Ramadāns in good health. Āmīn.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍8🥰3
❤23👍8🥰7
Forwarded from አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN
YouTube
ሰለሀዲን ሁሴን//ትልቁ ሰዉ//አዲስ መንዙማ2017SELEHADIN HUSSEN(TELEKU SEW)NEW MENZUMA@SelehadinHussenofficial
//ትልቁ ሰው// TELEKU SEW
https://youtube.com/@SelehadinHussenofficial?si=_Pe0RsYnjDEglgTy
https://www.youtube.com/@FuadShemsu-official
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@SelehadinHussenofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@AMIRHUSSENofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
…
https://youtube.com/@SelehadinHussenofficial?si=_Pe0RsYnjDEglgTy
https://www.youtube.com/@FuadShemsu-official
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@SelehadinHussenofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@AMIRHUSSENofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
…
❤35👍11👏9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤82😍10🙏9
Forwarded from ሐሪማ ቲቪ - Harima TV
ሐገራዊውን “መንዙማ” በዕውቀትና በሥርዓት፣ በተዋበ ድምጽና ወግ በጠበቀ ቅኝት ለትውልድ በማሸጋገር ለአርባዎቹ ዓመታት የላቀ ሚና ያበረከቱት ማዲህ ሸህ ሙሐመድ ሑሴን በ63 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት አርፈዋል።
ውልደት እና ዕድገታቸው ደቡብ ወሎ ኮምቦልቻ አካባቢ ነበር። የዒልም(ዕውቀት)፣ የአዳብ(ሥርዓት)፣ የመንፈሳዊ እነጻ ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁት በ“ዛውዮች” በ“ኡላኡላ” በ“መጅት” የዕውቀትና መንፈሳዊ ማዕከላት ነው። በዋነኝነት የዳግማዊ መጅት(ሸህ ሰዒድ ቡሽራ) ምሩቅ ናቸው።
ለመንፈሳዊ መምህራቸው ለዳግማዊ መጅት የላቀ ፍቅር፣ አክብሮት እና አገልግሎት(ኺድሚያ) ነበራቸው። ሦስት ጊዜ መካ-መዲና አብሮ የመጓዝ ወርቃማ ዕድል አግኝተዋል። ዱዓ እና ምርቃትም ተችረዋል።
ሸህ ሙሐመድ ሑሴን ለነቢ ሙሐመድ(ሶ.ዓ.ዎ.) የከበረ ፍቅር፣ ናፍቆት፣ ተከታይነት ነበራቸው። ለሃያ ጊዜ ያክል መካ-መዲናን የመዘየራቸው ሚስጥር፣ ለአርባዎቹ ዓመታት በመድህ(መወድሰ ነቢ) የማገልገላቸው ቀመር ከዚያ የሚመነጭ ነው።
በኢማምነት፣ በመልካም ጸባይ ታግዘው ግብረ ገባዊ ምክርና ታሪክ በመለገስ፣ ሐገርን ሰርክ በጸሎት/ዱዓ በማሰብ ይታዎቃሉ። በወሎ በአዲስ አበባ ቀጥተኛ ተፅዕኖ አላቸው። የመንዙማ አበርክቷቸው በመላ ኢትዮጵያ ዕውቅና አለው። እንዲሁም ከዐስራ አምስት በላይ ዕውቅ ተተኪ ማዲሆችን አፍርተዋል። በትዳር ሕይዎታቸውም አምስት ልጆችን ወልደዋል።
በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን ጨምሮ በርካታ ዓሊሞች(ሊቃውንት)፣ ምሁራን እና ምእመናን መንፈሳዊ ሽኝት አድርገውላቸዋል። የቀብር ሥነ ስርዓታቸው በነገው ዕለት በኮምቦልቻ ከተማ ይፈጸማል።
(በኸድር ታጁ)

❤62👍5🙏2