Telegram Web Link
ግን የእውነት! ቻናል ያላቸው ልጆች
.
ቺክ አባራሪ ነው የምንመስላቹ😃
ለነገሩ ድሮም ጠርጥሬ ነበር ሚስት ሳጣ😭
ኮሮና ከገባ ቡሀላ ግን የሚያገባው ሰው በጣም ጨምሯል👏
.
ለነገሩ ለኛ ለድሀዎቹ ግልግል ነው ሰርግ የለ ምን የለ ኡፍፍፍ አሪፍ ነበር ሚስት የለም እንጂ😂
ቆንጆ የልጥጥ ልጅ ልጠብስ አልሰማክም ስትልክ💸
.
በግጥም

ገንዘብም ጠፊ ነው ውበትም ይረግፍል
የሚያደንቁሽ ሁላ ባል ይሆን መስሎሻል😭😭
አላምርም ብላ የምታስብ ልጅ ጋ እያወራክ ፎቶ ላኪልኝ ስትላት
.
መልክ አደለም ዋናው የውስጥ ውበት እንጂ ብላ ትጀምራለች.. ለነገሩ ልክ ናት ቆንጆ ነን ባዮቹ ወደው ካገቡ ቡሀላ ጠገብ ሲሉ አንተን ባላገባ እኮ ምናምን እያሉ አዛ ከሚያደርጉት ብዙ እጥፈ ይሻላሉ!!👏
ethio ቴሌኮም 47ቢሊዮን አተርፍኩ ሲል
.
እንደው የኔ ስንት ይሆን😭😭
ኢስማኤል የሚባለው ጀለሴ የለለ ደብሮት ምን ሆነህ ነው ስለው
.
ቤት በግ አልተገዛም አላለም 😢
እየሳኩ እና አንተ ህፃን ነህ እንዴ እለዋለው😄
.
አባቴ ኢብራሂም መሆኑን ረሳካው እንዴ እንደውም እየፎከረ ነበር አላለኝም😂😂
ከፖስቱ ኮሜንቱ😆😂😂
ኢድ እንዴት ነው አኔ ጋ❤️❤️❤️❤️
ዛሬ ምሳ እና ራት እንዳትቀር ያሉኝ ሰዎች ግን
.
ለምን በየተራ በቀን አንዳንድ እየሆኑ አይቀልቡኝም😂
ኧረ አልቃሻው በዛ በሰላም ነው ይችን ቀን እኮ በጉጉት ሳያገኛት ያለፈው ብዙ ነው
ኧረ ፈገገገገገግግግ😁 በሉልኝ።
ጩለባ ይሏችሇል😂😂
ፍዘር በጉን አረደና ግፈፍ አላለም 😳
.
ቀልቡን ከሆነ እንደመጣ በጩኸት ገፍፌዋለው😂😂
በሰላም ነው ግን በኢድ ቀን
.
አህለን ቢከ ያ ረመዳን የሚል ነሺዳ😂😂
የአባት እና የእናት መለያየት ግን 😢

ከበኣል ቀን በላይ የሚደብር ነገር የለም😭
ሰላም አድረናል እና በሰላም እንድንውል አድርገን😍
.
ለነገሩ መከራውን ሲያይ ያደረም ይኖራል😂
😆😆😆😆ለፈገግታ😁😁😁😁

በሬ ጠፍቶን ነበር አላየህም?
“ጥቁር ነው?”
አዎ!
“ግንባሩ ላይ ነጭ ነው?”
አዎ!
“ቀንዶቹ አጠር ያሉ ናቸው?”
አዎ!
“አንገቱ ላይስ ገመድ ታስሮ ነበር?”
አዎ!
“አላየሁም”😃😃😳😳😳
👇👇👇👇👇👇👇👇👇?
ሠፈር ውስጥ አንዱ ሚስቱን እየደበደባት ነው...

#እኛም_ርቀታችን_ጠብቀን_እያየን_ነው😆
ሴቶች መኪና ያለው ባል ይወዳሉ ሲባል የሰማው ሁሉ🚗🚘
.
የሰው መኪና ላይ እየተደገፈ ፎቶ ይነሳና ይፖስተዋል😂
ለነገሩ እውነት መስሏቸው የሚሮጡም አይጠፉ😜
በHi የጀመራችሁት ፍቅር በHiሎጋ ይቋጭ።
አሚን በሉ እንጂ😁😁👍
ዝም ብለህ👍 ግጫት እንጂ ይችን ሀበሻዊት🤔
2025/07/01 09:04:47
Back to Top
HTML Embed Code: