#ማስታወቂያ
አሁን በሚልኪ ይግዙ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!
ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ‘ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ ብድር’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ አማራጭ ነው።
ይህ የብድር አማራጭ የኦሮሚያ ባንክ ደንበኞች ለሚገጥማቸው ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ፍቱን መፍትሄ ሲሆን ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ የብድር አይነትን በመጠቀም ከደንበኞቻችን የቤት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ (ለሞባይል፤ ቴሌቪዥን) ግዥ የሚውል ብድር ከሚልኪ ወስደዉ በመክፈል፤ ተረጋግተው የሚከፍሉበት አማራጮች ባንካችን አመቻችቷል፡፡
Play Store: https://play.google.com/store/apps/details... (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii)
App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600

❤1👎1👏1
‹‹ከፋይናንስ ባሻገር የከፋው ሌላ ችግር ከፍተኛ ጫና የሚፈጥር የጦርነት ሥጋት መኖሩ ነው›› ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር)፣ የመስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ
#Ethiopia: በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ከሚተዳደሩ ግዙፍ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መስፍን ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም. በመጨረሻው ሳምንት የሕግ ሰውነት ይዞ ከተቋቋመ ከ32 ዓመታት በኋላ ሁለንተናዊ የመለያ ገጽታውን መቀየሩን ይፋ አድርጓል። በኢንዱስትሪ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ በኃይል አቅርቦት ዘርፍ፣ ለግንባታ በሚያስፈልጉ ምርቶች፣ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ እንዲሁም በተሽከርካሪ መገጣጠም የተሰማራውን ኩባንያ በአገር መከላከያ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ኮሎኔል ተሰማ ግደይ (ኢንጂነር) በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ይመሩታል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146904/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤7😢1
ለአገር ዕድገት የማይበጁ ተግዳሮቶች ይወገዱ!
#Ethiopia: ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን የሚያላሽቁ፣ ጥላቻና ክፋትን የሚዘሩ ተግዳሮቶች መብዛት ያሳስባል፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉም ዓይነት የተፈጥሮ ፀጋዎችና ለሥራ ዝግጁ የሆነ የሰው ሀብት እያላት፣ በእነዚህ ተስፋ አስቆራጭ ተግዳሮቶች ምክንያት ከከፋ ድህነት ውስጥ መውጣት አልቻለችም፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ታሪክ ያላትና በዓለም ሥልጣኔ አሻራ እንዳኖረች በስፋት የሚነገርላት አገር፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከበርካታ አገሮች ወደኋላ ቀርታ ጭራ የምትሆንባቸው ምክንያቶች በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146939/

❤4👍2
መንግሥት በሚሰጣቸው አቅጣጫዎች የሚጣሱ ሕጎችና የተቋማት የመናበብ ችግር
#Ethiopia: ከሰሞኑ ፖለቲከኛና የኢኮኖሚ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሼ ሰሙ በፌስቡክ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያጋሩት መረጃ ለበርካቶች መወያያ ሆኖ ታይቷል፡፡ ጉምሩክ ኮሚሽን ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም. የሰጠውን መግለጫ ያጣቀሱት አቶ ሙሼ፣ ቻይና ሠራሹ ሲኖ ትራክ መኪና ብዙ ጉድለት እንዳለበት ተጠቅሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ተከልክሎ እንደነበር ጠቁመዋል፡፡ አምራቹ ኩባንያ ያሉብኝን ችግሮች አርማለሁ ብሎ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን ቻይና ድረስ ጋብዞ የሚሠራውን ዕርማት ማስመልከቱን ጠቅሰው፣ በዚህ መንገድ ለሰጠው የማሻሻያ ማስተማመኛ መሠረትም ድጋሚ መኪናው ወደ ኢትዮጵያ ይግባ መባሉን አመልክተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በርካቶች ሲኖ ትራክ መኪኖች...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146915/

❤2👍1
በቅድመ ምርመራ የሚገታው የጡት ካንሰር
#Ethiopia: ወ/ሮ አስናቀች ሻውል የጡት ካንሰር ታማሚ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅትም ንጋት የጡት ካንሰር ድጋፍ ቡድን በሚል በተቋቋመ ማኅበር ውስጥ አባል በመሆን ስለበሽታው ለማኅበረሰቡ ትምህርትና ግንዛቤ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
‹‹ጡቶቼ ላይ የተከሰተውን ለውጥ ችላ በማለቴ፣ ወደ ሕክምና ተቋም ሄጄ ለመመርመር በመዘግየቴ ያጋጠመኝ ካንሰር ደረጃው እንዲያድግ ምክንያት ሆኗል፤›› የሚሉት ወ/ሮ አስናቀች፣ ወደ ሕክምና ተቋም ሄደው ሲመረመሩ የጡት ካንሰር እንዳለባቸው በተነገራቸው ጊዜ የተቸሩና ውጤቱን ለመቀበል ያቃታቸው መሆኑም ይገልጻሉ፡፡
ከምርመራ ውጤቱ በኋላ ሕክምና መጀመራቸውንና በጤና ባለሙያዎች ያላሰለሰ ድጋፍና ዕገዛ በሕይወት ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146975/

❤6
የሕዝብ ተወካዮችና የከተማ ምክር ቤቶች የኑሮ ውድነትን ለማርገብ ቃል ከመግባት ያለፈ ጥረት ያድርጉ!
#Ethiopia: መንግሥት የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ወይም ለማርገብ እየወሰድኩ ነው የሚላቸውን ዕርምጃዎች በተደጋጋሚ እንሰማለን፡፡ በተለይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ዓመታዊ ሥራዎቻቸውን ሲጀምሩ የዋጋ ንረትን፣ የኑሮ ውድነትንና ተያያዥ የሆኑ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለማርገብና ለመፍታት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ ሲገልጹ ይደመጣሉ፡፡ ዘንድሮም ለእነዚህ ጉዳዮች ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ በይፋ ሲናገሩ ተደምጠዋል።
ምክር ቤቶቹ ባለፉት አምስት ዓመታት ይህንን አጀንዳ ሲያነሱ፣ ሕዝቡም ሲጠብቅ ቆይቷል፡፡ እርግጥ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተገኙባቸው ወቅቶች ሁሉ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146909/

❤8
ከእጅ ስልክ የተገኙ ፎቶዎች ዓውደ ርዕይ
#Ethiopia: ፎቶግራፍ ማንሳት ጥበብ ነው፡፡ ልዩ ተሰጥኦንም ይጠይቃል፡፡ በፎቶግራፍ ከሕይወት ምንጭና ኩሬ ጥበብ ይቀዳል፣ ይጨለፋልም፡፡ ባህል፣ ታሪክና የአኗኗር ዘይቤም በፎቶግራፍ ጥበብ ተፈትሎና ተሸምኖ ሲቀርብ ወዲህ በትዝታ፣ ወዲያ ደግሞ በናፍቆት ስሜት እየኮረኮረ መንፈስን ማሸፈት የሚችል ነው፡፡ በፎቶ ተፈጥሮ ትዋባለች፣ ትኳላለችም፡፡ የፎቶግራፍ ጥበብ ተፈጥሮንና ሕይወትን ከነሙሉ መልኳ ማሳየት በመቻሉም ከሌሎች የጥበብ ዓይነቶች ይለያል የሚሉም ጥቂት አይደሉም፡፡
ቴክኖ ኢትዮጵያ ከቦርድ ሴልፎን አዲስ አበባ ጋር በመተባበር፣ በሐረር፣ በድሬዳዋ፣ በቁንዱዶ ተራራና አዲስ አበባ የተነሱ ፎቶዎች ዓውደ ርዕይ በማዘጋጀት በአዲስ ኢንተርናሽናል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146971/

❤1