Telegram Web Link
#ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ “ተደራሽ የብድር አገልግሎት ለሁሉም ዜጎች” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት የገበያ ንቅናቄ አስጀመረ፡፡

የንቅናቄው የማስጀመሪያ መርኃ-ግብርን በንግግር የከፈቱት የኦሮሚያ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ቺፍ ኦፍሴር ኦቦ እርስቴ ወ/ማርያም፤ ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት፤ በዋስትና እጦት ምክንያት ከፋይናንስ አቅርቦት ርቀዉ የቆዩ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡ የባንኩን ማስያዣ አልባ የብድር አገልግሎት ለሰፊዉ ማህበረሰብ ለማዳረስ እና የፍይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ ለአንድ ወር የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርኃ ግብር መጀመሩንም አብስረዋል፡፡

የኳንተም ቴክኖሎጂ መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ኦቦ ሶፎንያስ እምቢበል በበኩላቸዉ ተቋማቸዉ ከባንኩ ጋር በመተባበር ስራ ላይ ያዋለዉ ሚልኪ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን የብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ መልካም ዉጤት እያስመዘገበ ይገኛል ብለዋል፡፡ ሚልኪ ዘመኑን የዋጀ የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ በመጠቀም የብድር አሰጣጡን ስራ እያሳለጠ ነዉ ያሉት ኦቦ ሶፎኒያስ ሁሉም ማህበረሰብ እንዲጠቀም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ገና ስራ ከጀመረ 100 ቀናት ዉስጥ ለ75ሺ ዜጎችን ያለምንም ማስያጃ ብድር በመስጠት ተጠቃሚ በማድረግ ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ አቅርቧል።
2👏2😁2
#ማስታወቂያ

ታምሪን ሞተርስ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ውበት የተላበሱትን የJAC ሞተርስ ኤሌክትሪክ መኪና E-JS1 ሞዴሎችን ባትሪን ባካተተ አስተማማኝ የአምራች አገልግሎት ዋስትና ጋር ለገበያ አቅርበናል!

ለተጨማሪ መረጃዎች
📍 በአዲስ አበባ እንዲሁም በሐዋሳ እና መቐለ ያገኙናል!
ወይም
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#JAC #Ethiopia #ConfidentlyEV
3
ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ዜጎች በባንክ ላይ የባለቤትነት ድርሻንና አክሲዮን ዝውውርን መቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ዜጎችና የውጭ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን፣ በባንኮች ውስጥ ሊኖራቸው የሚችለውን የባለቤትነት ድርሻና ገደብ፣ እንዲሁም የተፅዕኖ ፈጣሪ ባለአክሲዮኖችን፣ የአክሲዮን ዝውውሮችን በተመለከቱ ድንጋጌዎችን ያካተተ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ውይይት ሊካሄድበት ስለመሆኑ ተጠቆመ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ሥራ ፈቃድና ቁጥጥርን የሚመለከተውን አዋጅ ተንተርሶ የወጣው ይህ ረቂቅ በአዋጅ፣ የተቀመጡ ድንጋጌዎችን ለማስፈጸም የሚውል ነው፡፡ የአክሲዮን ዝውውሮችን የመቆጣጠሩ ሥራ ከዓለም አቀፍ አሠራር ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ረቂቅ፣ በተለይ የአክሲዮን ዝውውሮችን በተመለከተ አዲስ ድንጋ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147078/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
6
በአዲስ አበባ ለአራት ወራት የሚቆይ የንግድ ድርጅቶች ቆጠራ ተጀመረ

#Ethiopia
ቆጠራው ኢመደበኛ የሆኑ ሥራዎችን ያካትታል ተብሏል

ከፖሊሲና ከሕግ ጋር የተጣጣሙ የቁጠባ፣ የኢንቨስትመንት፣ የወጪና ገቢ ንግድ ከተማ አቀፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ግቦችን ለማዘጋጀት የሚያግዝና ለሚቀጥሉት ለአራት ወራት የሚቆይ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ መጀመሩን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቁ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ከነዋሪዎች፣ ከባለድርሻ አካላትና ከግል ድርጅቶች ጋር በመተባበር በከተማዋ መካሄድ የጀመረውን የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ አስመልክቶ ሰኞ ጥቅምት 1...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147029/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10👍1
የቀድሞ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ መታሰር

#Ethiopia: ፈረንሣይን እ.ኤ.አ. ከ2007 እስከ 2012 ድረስ በፕሬዚዳንትነት አገልግለዋል፡፡ የፈረንሣይ ቀኝ ክንፍ ፖለቲከኛውና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ፣ ለፈረንሣይ አምስተኛው ሪፐብሊክ፣ ስድስተኛው ፕሬዚዳንትም ነበሩ፡፡
ዓለም በ2008 በገጠማት የገንዘብ ቀውስና ከ2007 እስከ 2009 በዘለቀው የገበያ መውደቅ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው የተፈተነው ሳርኮዚ፣ ሥልጣን እንደያዙ በተገበሩት ሪፎርም ድጋፍም፣ ነቀፌታም አስተናግደዋል፡፡



 ከውርስ የሚገኝ ሀብት ላይ ታክስ መጣል፣ ከተጨናነቁ እስር ቤቶች የተወሰኑትን መፍታት፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለተቃውሞ የዳረገውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ኃላፊነት ሕግ መተግበር፣ የ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147064/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
5
#ቲም_ሪፖርተር

30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጆችና የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመገባደድ ላይ የሚገኘውን የሪፖርተር ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ታሪክ ውስጥ ለአንድም ቀን ህትመቱ ሳይቋረጥ 30ኛ ዓመቱ ላይ የደረሰው ሪፖርተር አማርኛ ጋዜጣንም ሆነ ሌሎች የህትመት ሚዲያ ውጤቶቻችንን በመደገፍ እዚህ ላደረሳችሁን ተባባሪዎቻችንና አንባቢዎቻችንን እናመሰግናለን።
15👍2
የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ያስነሳው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅና መመርያ

#Ethiopia: ኢትዮጵያ የቤት ኪራይን በሚመለከት የመጀመሪያ ሕግ ያፀደቀችው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1952 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕግም የወጣው በዚያው ዘመን ሲሆን ሕጉ በግለሰቦች፣ በኩባንያዎች ወይም በድርጅቶች መካከል የሚኖርን ግንኙነት የሚቆጣጠር ነበር፡፡ ከወንጀል ድርጊት ውጪ የሆኑ ጉዳዮች በዚህ ሕግ ስለሚታዩ በዜጎች መካከል ያለውን መብትና ግዴታ በዋናነት ይዟል፡፡
የፍትሐ ብሔር ሕግ ከመውጣቱ በፊት በሕጉ በተወሰነው ሥርዓት ከቤት ኪራይ ጋር በተያያዘ በአገር ውስጥ የነበረው የቁጥጥር ሥርዓት ወጥነት የጎደለው፣ አፈጻጸሙም ሥርዓት ያልተከተለ ነበር፡፡ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የአከራዮችንና የተከራዮችን መብትና ግዴታ፣ ጊዜውን የጠ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147080/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
4
2025/10/23 14:44:35
Back to Top
HTML Embed Code: