Telegram Web Link
#ማስታወቂያ

በአነስተኛ ቁጠባ እና በተመጣጣኝ ወለድ ክፍያ የሱዙኪ Celerio ሞዴል መኪኖችን ከታምሪን ሞተርስ መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

በነዳጅ ቆጣቢነታቸው የተመሰከረላቸውን Celerio ሞዴሎች በAMT አማራጭ በከ1 ዓመት ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን ጋር በአሁን ሰዓት ስቶክ ውስጥ ይገኛሉ!

🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና ከኦርጅናል የመለዋወጫ እቃዎች ጋር በተጨማሪም አቅርበናል!

መጥተው ይጎብኙን!
📍 ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975272727 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Alto #Celerio
4👏2
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
4👍2😁1
ኤርትራን ያማከለው የአፍሪካ ቀንድ ውጥረት

#Ethiopia: የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ የኤርትራ መንግሥት ላይ ሁሉን አቀፍ የሆነ ትግል እንደሚያካሄድ አስታውቋል፡፡ ከአፋር ይህ በተሰማ በተመሳሳይ ጊዜ ደግሞ ከሱዳን በኩል ብሔራዊ ጦሩን እየተፋለመ ያለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጄኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ)፣ የኤርትራ መንግሥትን በተዘዋዋሪ ሊነካ የሚችል መግለጫ ሲሰጡ ተደምጠዋል፡፡
የኤርትራ መንግሥት በአንድ ጊዜ የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት ተቃውሞና ዛቻ ሲያሰሙበት መታየቱ አስገራሚ ሆኖ ነው የታየው፡፡ የኤርትራ መንግሥት በዙሪያው ካሉ የጎረቤት ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን የጎረቤት አገሮች...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147132/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
6👏2👍1
ከውጭ አገሮች እየገቡ ያሉ ተባዮችን መቆጣጠር ያስችላል የተባለው ረቂቅ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት

#Ethiopia
በተባዮች ምክንያት በዓመት ከ20 እስከ 40 በመቶ የምርት መቀነስ እንደሚያጋጥም ተነግሯል

በሥራ ላይ ያለው የ1963 ዓ.ም. አዋጅ ላለፉት 55 ዓመታት ባለማሻሻሉ ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚገባ በርካታ ተባዮች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ በመሆናቸውና ውጤታማ ባልሆኑ የተባይ ቁጥጥርና መከላከል ሥራዎች ምክንያት የገበያ ተደራሽነት በመጥፋቱ፣ ጥንቃቄ በጎደለው የፀረ ተባይ አረጫጨት ምክንያት በሰው፣ በአካባቢና በእንስሳት ላይ የሚደርሰው ተፅዕኖ በመጨመሩ፣ እንዲሁም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት ላይ እንቅፋት በመፈጠሩ፣ ተባዮችን ለመከላከል፣ ምርትና ምርታማነትንና ጥራንትን ለመጠበቅ ያስችላል የተባለ ረቂቅ አዋጅ ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147144/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
11👍1👏1😁1
የአውሮፓ ኅብረትና ግብፅ በጋራ ያወጡትን መግለጫ ‹‹ችግር ያለበትና አሳዛኝ›› ስትል ኢትዮጵያ ገለጸች

#Ethiopia: በቤልጂየም ብራስልስ ከግብፅ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጉባዔ ያካሄደው የአውሮፓ ኅብረት፣ ውይይቱን ተከትሎ በጋራ ያወጡትን መግለጫ ‹‹ችግር ያለበትና እጅግ አሳዛኝ›› ስትል ኢትዮጵያ አጣጣለችው፡፡
ሁለቱ አካላት በዓይነቱ ልዩ ነው በተባለለት በዚህ ጉባዔ በፀጥታ፣ በፖለቲካ፣ በስደት፣ በደኅንነት፣ በንግድና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከመከረ በኋላ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ግብፅ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ከፍተኛ ጥገኝነት በመረዳት፣ የአውሮፓ ኅብረት ለግብፅ የውኃ ደኅንነት መረጋገጥ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
የአውሮፓ ኅብረት ለግብፅ የውኃ ደኅንነት የኢትዮጵያን ግድብ ጨምሮ የዓለም አቀፍ ሕግን መሠ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147156/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
15👍2👏1😁1🤔1
ብልኃት የተላበሰ ዲፕሎማሲያዊ ቁመና ያስፈልጋል!

#Ethiopia: ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮችም ሆነ በውስጣዊ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮቿ የምትፈልጋቸውን ለማሳካት የሚቻለው ጥበብ፣ ብልኃት፣ ትዕግሥትና አርቆ አሳቢነትን የተላበሰ ስትራቴጂካዊ አመራር ሲኖራት ነው፡፡ በዲፕሎማሲው መስክ ውጫዊ ጫናዎችን ተቌቁሞ ውጤት ለማግኘት የሚያስችሉ በርካታ ተሞክሮዎች አሏት፡፡ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በፊት አባል በነበረችበት ሊግ ኦፍ ኔሽንስ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ፍልሚያ ካደረገችበት መድረክ ጀምሮ፣ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ማብቂያ ማግሥት በተመሠረተው ተመድ ጭምር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፋበታለች፡፡ ሕገወጥ ወረራን ከማስቆም ጀምሮ ያላግባብ የሚተላለፉባትን ውሳኔዎች ለማስ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/147150/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
2
#ማስታወቂያ

JAC JS8 PRO - ባለ 7 መቀመጫ SUV

360° ዲግሪ ካሜራ እንዲሁም የፊት እና የኃላ የፓርኪንግ ሴንሰሮች ጋር አሟልቶ የያዘው JS8 PRO ውበት እና ጥንካሬን በሁሉም ክፍሎቹ ላይ ታስቦ የተሰራ ነው።

ለተጨማሪ መረጃዎች
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ያገኙናል!

ወይም
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#JAC #SUV #JS8PRO
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
****
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
#ማስታወቂያ

ደመወዝን  መሰረት ያደረገ ወቢ  የዲጂታል  ብድር (Salary loan)

ደመወዛቸው በሲንቄ  ባንክ በኩል ለሚከፈላቸው ሰራተኞች የአምስት ወር የደመወዝ ብድር ለመስጠት የተመቻቸ የዲጂታል ብድር አማራጭ ነው።

ብድሩ መስፈርት

•ሰራተኛው ተቀጥሮ የሚሰራበት ድርጅት ከሲንቄ ባንክ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረም አለበት።
•አሰሪው የህጋዊ ሰራተኞቹን ዝርዝር ወደ ሲንቄ ባንክ መላክ አለበት።
•ብድሩ የ5 ወር የተጣራ ክፍያ ሲሆን በ14 ወራት ውስጥ የሚከፈል ይሆናል።

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
1👍1
2025/10/27 07:51:14
Back to Top
HTML Embed Code: