#ማስታወቂያ
ሸሪዓው በሚያዘው መሰረት ካፈሩት ሀብት ላይ የሚያወጡትን ዘካት በባንካችን ሲንቄ ኢህሳን ዘካት ዋዲያህ የቁጠባ ሂሳብ ያስቀምጡ፥ ለየትሞችና ለምስኪኖች ልገሳዎን ያድርሱ!
ሲንቄ ኢህሳን
የሲንቄ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት::
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤3👎1
በትግራይ የጦርነት ቀጣና በነበሩ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች የሥነ አዕምሮ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው በጥናት ተመላከተ
#Ethiopia: ለረዥም ዓመታት የጦርነት ቀጣና ሆነው በቆዩ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ የትግራይ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች፣ ከጦርነት ማግሥት በሚከሰት የአዕምሮ ሕመም ችግር ላይ በመሆናቸው አስቸኳይ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው በጥናት ተመላከተ፡፡
ጥናቱ የቀረበው ሲኤሲቲ ኢትዮጵያ (CST Ethiopia) ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በጋራ በመሆን ብሔራዊ የሰላም ግንባታ የውይይት መድረክ ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲካሄድ ነው፡፡
በመድረኩ ከአሥር ዓመታት በላይ ጦርነት ሲፈራረቅባቸው የቆዩ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ በሚገኙ የትግራይ አካባዎች የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ዛሬም ያልታከመ የአዕምሮ ችግር ላይ እንደሚገኙ፣ የሲኤሲቲ ኢት...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146785/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤5👏1
የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) የፕሪሚየር ሊጉ የምሥል መብት ባለቤት ሆነ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየምና በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጀመራል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን የምሥል መብት ያሸነፈው የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) መሆኑም ታውቋል፡፡ ኦቢኤን በአዲስ አበባ የሚካሄዱትን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ ሥርጭት ማስተላለፍ እንደሚጀምርም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ይፋ አድርጓል፡፡
ኦቢኤን የቀጥታ ሥርጭት የምሥል መብቱን የገዛው ለምን ያህል ጊዜ እንደሆነ አወዳዳሪው ይፋ ባያደርግም፣ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደሚናገሩት ከሆነ፣ የምሥል መብት ግዥው ለሁለት ዓመታት ያህል የሚዘልቅ ነው፡፡
ፕሪሚየር ሊጉን ለ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146812/

❤10👍5😁4👎3
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለአሥራ አምስት ሺሕ ተፈናቃዮች መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ተጠየቀ
#Ethiopia: ‹‹ለተፈናቃዮች ድጋፍ ሊደረግና ዘላቂ መፍትሔ ሊቀመጥ ይገባል›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
‹‹ተፈናቃዮች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ይሠራል›› የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ከኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አመያ ወረዳና ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ተፈናቅለው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ አሥራ አምስት ሺሕ ተፈናቃዮች፣ መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አመያ ወረዳ ተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ ሙሉዓለም አረጋ፣ በ2016 ዓ.ም. መጋቢትና ሰኔ ውስጥ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ባደረሰው ጥቃት ምክንያት፣ ከአሥራ አምስት ሺሕ በላይ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146788/

❤2
ከኢንዱትሪዎችና ከቤቶች የሚወጡ ቆሻሻዎች መልሰው ጥቅም አለመስጠታቸው ለሀብት ብክነት እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ
#Ethiopia: ከኢንዱስትሪዎችና ከቤቶች የሚወጡ ቆሻሻዎችን በመለየት ጥቅም እንዲሰጡና ወደ ኢኮኖሚው እንዲገቡ ከማድረግ አኳያ የግንዛቤ ክፍተት መኖሩ፣ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ፔትኮ ኢትዮጵያ (Petco Ethiopia) የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና ሰርኩላር ኢኮኖሚ (Circular Economy) በሚመለከት፣ ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የውይይት መድረክና የመማሪያ ዓውደ ጥናት ሲደረግ ነው ይህ የተገለጸው፡፡
ከፍተኛ መጠን ያለው ቆሻሻ ከሚያመነጩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ዋነኞቹ መሆናቸውንና ከእነሱ የሚወጣውን ደረቅ ቆሻሻ መልሶ ጥቅም ላይ ከማዋል አኳያ ክፍተቶች በመኖራቸው ሊገኝ የሚችለው ሀ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146776/

❤5👍2
የመካከለኛው ምሥራቅ ጠብም ዕርቅም ኢትዮጵያን ለምን ይነካል?
#Ethiopia: የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሁለት ሳምንት የሰላም ጥረት የሁለት ዓመቱን የእስራኤልና የሐማስ ጦርነት በማስቆማቸው በታላቅ ሀሴት ተውጠው ታይተዋል፡፡ ግብፅ በመዝናኛ ከተማዋ በሻርም አልሼክ ድል ያለ የሰላም ድግስ ደግሳ የበርካታ አገሮች መሪዎች የታደሙበት ጉባዔ መጥራቷንም ሆነ፣ ለእሳቸው ያደረገችላቸውን ልዩ አቀባበል ፍፁም የተደሰቱበት መሆኑን በታላቅ ደስታ ተውጠው ሲናገሩ ይደመጡም ነበር፡፡
ሰኞ ዕለት ከእስራኤል ጉዞ መልስ ሻርም አልሼክ የተገኙት ትራምፕ በቦታው የደረሱት ከሦስት ሰዓት በላይ ዘግይተው ነበር፡፡ ይህም ሆኖ ግን በግብፆቹ የተደረገላቸው እንክብካቤ አስደማሚ ነበር፡፡
ራሳቸውም ‹‹ከእኛ የተገዙ ምርጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146859/

❤11
የህዳሴውን ዋንጫ ከፍ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ እሑድ የቦርድ አመራሮች ምርጫ ያከናውናል
#Ethiopia: የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ ባለፈው እሑድ ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ህዳሴ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡
ከአምስት ዓመት ስደት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም የተመለሰው የክለቦች እግር ኳስ ውድድር ብዙዎች ለዓመታት ሲናፍቁት የቆየውን፣ በተለይም የሁለቱን ‹የሸገር ደርቢ› ደጋፊዎች ስሜት በጉልህ አውጥቶ ያሳየ መድረክ ሆኖ ታይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚደረጉትን ጨዋታዎች ቀጥታ የቱሌቪዥን ሽፋን እንዲያገኙ ያደረገበት ዋናው ምክንያትም በዚሁ የደጋፊዎች...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146813/

❤10
የደመወዝ ጭማሪው የሠራተኛውን ከታክስ በኋላ ገቢ ትርጉም ባለው መጠን እንደሚያሳድግ ማሳያዎች
#Ethiopia: በሙላይ ወልዱ
መንግሥት በአገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርምና በሁሉን አቀፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሲቪል ሰርቪሱን በማዘመን፣ የመንግሥት አገልግሎትን ለማዘመንና አቅርቦቱን ለማሳለጥ በማቀድ ብሎም ተቋማዊ አቅምን በማሳደግ ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነትን ለማምጣት (Building Institutional Capacity for Global Competitiveness) እየሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ይህንን ከግብ ለማድረስ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያን ጨምሮ ተያያዥ የሆኑ በርካታ ሥራዎች በማከናወን ላይ እንደሚገኙና በቀጣይነት እንደሚሠሩ ይታሰባል፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢኮኖሚው በሚፈቅደው ደረጃና የመንግሥትን የተረጋጋ የፊስካል ሁናቴ (Fiscal...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146852/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
የደመወዝ ጭማሪው የሠራተኛውን ከታክስ በኋላ ገቢ ትርጉም ባለው መጠን እንደሚያሳድግ ማሳያዎች - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
በሙላይ ወልዱ
❤12😁1
#ማስታወቂያ
ባወጣነው ቅናሽ ብዙዎች ከተጠቀሙበት እድል ከቀሩን ጥቂት ቤቶች እርሶም ተጠቃሚ ይሁኑ እንላለን። በዋና ዋና ቦታዎች በአያት፣ በፒያሳ፣በጋርመንት እና ሶማሌ ተራ እስከ 35% የሚደርስ ቅናሻችን ጥቂት እርቶታል።
————————————————-
Time doesn’t wait and neither should you.
Many have already secured their homes through our exclusive 35% discount.
Hurry and claim yours at Temer Properties’ prime city locations - Ayat, Piassa, Garment, and Somale Tera.
Opportunity this rare doesn’t last long.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #LuxuryLiving #EthiopianRealEstate #AddisAbabaHomes #PropertyDeals #LimitedOffer #BuildingTheFuture #VisionIntoReality

❤3
#Advertisement
አሁን በሚልኪ ይግዙ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!
ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ‘ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ ብድር’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ አማራጭ ነው።
ይህ የብድር አማራጭ የኦሮሚያ ባንክ ደንበኞች ለሚገጥማቸው ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ፍቱን መፍትሄ ሲሆን ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ የብድር አይነትን በመጠቀም ከደንበኞቻችን የቤት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ (ለሞባይል፤ ቴሌቪዥን) ግዥ የሚውል ብድር ከሚልኪ ወስደዉ በመክፈል፤ ተረጋግተው የሚከፍሉበት አማራጮች ባንካችን አመቻችቷል፡፡
Play Store: https://play.google.com/store/apps/details... (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii)
App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600

❤4👍2👏1
ለኢትዮጵያ ችግሮች ኢትዮጵያዊ መፍትሔዎች ይፈለጉ!
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሚያዝያ 2017 እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም. ድረስ ለስድስት ወራት ያደረገውን ምርመራ ባወጣበት የሰሞኑ ሪፖርቱ፣ በአራት ክልሎች ውስጥ በተለያዩ ዕርምጃዎችና ጥቃቶች ምክንያት የዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ የመዘዋወር ነፃነት አደጋ እንደተጋረጠበት አስታውቋል፡፡ ከሰብዓዊ መብት ጥሰቶች አንዱ ነው ባለው የዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ውስጥ የወደቀባቸው ክልሎች አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣፣ ጋምቤላና ኦሮሚያ ናቸው፡፡ ኢሰመኮ በምርመራ ሪፖርቱ የሰዓት እላፊ ገደቦች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በታጠቁ ኃይሎች የሚዘረጉ ኬላዎች፣ የመንገድ መዘጋት ትዕዛዞችና ዕርምጃዎች፣ በመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146797/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሚያዝያ 2017 እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም. ድረስ ለስድስት ወራት ያደረገውን ምርመራ ባወጣበት የሰሞኑ ሪፖርቱ፣ በአራት ክልሎች ውስጥ በተለያዩ ዕርምጃዎችና ጥቃቶች ምክንያት የዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ የመዘዋወር ነፃነት አደጋ እንደተጋረጠበት አስታውቋል፡፡ ከሰብዓዊ መብት ጥሰቶች አንዱ ነው ባለው የዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ውስጥ የወደቀባቸው ክልሎች አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣፣ ጋምቤላና ኦሮሚያ ናቸው፡፡ ኢሰመኮ በምርመራ ሪፖርቱ የሰዓት እላፊ ገደቦች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በታጠቁ ኃይሎች የሚዘረጉ ኬላዎች፣ የመንገድ መዘጋት ትዕዛዞችና ዕርምጃዎች፣ በመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146797/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤12
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.
Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com
----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8
Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com
Send us your news tips and information at: [email protected]
#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed

❤6
የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት በሕዝብና በአገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ ሆኗል ተባለ
#Ethiopia:
ተቋማት ሥርዓት ዘርግተውና ተባብረው ሊሠሩ ይገባል ተብሏል
ለሕዝብና ለአገር ልማት ሊውሉ የሚገባቸውን የዲጂታል ሥርዓቶችን (ፕላትፎርሞችን) በመጠቀም የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች፣ በሕዝብና በአገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት (Disinformation) በግለሰቦች፣ በተቋማትና በአገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ በመሆናቸው የአገርን አንድነት በማናጋት፣ በኅብረተሰቡ፣ በዜጎችና በመንግሥት መካከል አለመተማመን በመፍጠር፣ በአገራዊ ልማትና ሰላም ላይ ፈተና እየሆነ የመጣ ተጨባጭ ሥጋት መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146781/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
ተቋማት ሥርዓት ዘርግተውና ተባብረው ሊሠሩ ይገባል ተብሏል
ለሕዝብና ለአገር ልማት ሊውሉ የሚገባቸውን የዲጂታል ሥርዓቶችን (ፕላትፎርሞችን) በመጠቀም የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች፣ በሕዝብና በአገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት (Disinformation) በግለሰቦች፣ በተቋማትና በአገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ በመሆናቸው የአገርን አንድነት በማናጋት፣ በኅብረተሰቡ፣ በዜጎችና በመንግሥት መካከል አለመተማመን በመፍጠር፣ በአገራዊ ልማትና ሰላም ላይ ፈተና እየሆነ የመጣ ተጨባጭ ሥጋት መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146781/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤13👍6
#ማስታወቂያ
በአነስተኛ ቁጠባ እና በተመጣጣኝ ወለድ ክፍያ የሱዙኪ Celerio ሞዴል መኪኖችን ከታምሪን ሞተርስ መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በነዳጅ ቆጣቢነታቸው የተመሰከረላቸውን Celerio ሞዴሎች በAMT አማራጭ በከ1 ዓመት ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን ጋር በአሁን ሰዓት ስቶክ ውስጥ ይገኛሉ!
🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና ከኦርጅናል የመለዋወጫ እቃዎች ጋር በተጨማሪም አቅርበናል!
መጥተው ይጎብኙን!
📍 ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975272727 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Alto #Celerio

❤8👎1😁1🤪1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤9👏1
የጃራ መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ሥጋት እንደፈጠረባቸው ተፈናቃዮች ገለጹ
#Ethiopia:
‹‹ለአጭር ጊዜ ሥልጠና የመጡ አጠናቀው ወደ መጡበት ተመልሰዋል›› አቶ ታምራት ንጋቱ የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ የሚገኘው ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ትልቅ ሥጋት እንደፈጠረባቸው፣ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናገሩ፡፡
ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ከሆሮ ጉድሩና ከቄለም ወለጋ ዞኖች፣ እንዲሁም ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው የአማራና የአፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ ሀብሩ ወረዳ ጃራ መጠለያ ካምፕ ላለፉት ሦስት ዓመታት መቆየታቸውን ተፈናቃዮቹ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ላለፉት ሦስት ዓመታት አስከፊ የሚባል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146954/

የጃራ መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ሥጋት እንደፈጠረባቸው ተፈናቃዮች ገለጹ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ የሚገኘው ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ መቀየሩ ትልቅ ሥጋት እንደፈጠረባቸው፣ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናገሩ፡፡
❤12😢2👍1😁1
ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብትን የሚያስቀር ረቂቅ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ ለውይይት ሊቀርብ ነው
#Ethiopia:
በረቂቁ የተቀመጠው ትልቁ የገቢ ግብር ማበረታቻ የ15 በመቶ ተቀናሽ ነው
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አካባቢዎች 75 ሚሊዮን ዶላር ሥራ ላይ ማዋል ይጠበቅባቸዋል
በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ የሚተካና በዚህ ደንብ እስከ ስድስት ዓመታት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት የሚያስገኘውን ድንጋጌ ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት ለማድረግ ገንዘብ ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ።
ለውይይት የቀረበው ረቂቅ ደንብ ሊከፈል ከሚችለው የገቢ ግብር ላይ ከአምስት በመቶ አንስቶ እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የገቢ ግብር ቅናሽን፣ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት ለዓመታት የሚፈቀድባቸውን ድንጋጌዎች ከመያ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146948/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
በረቂቁ የተቀመጠው ትልቁ የገቢ ግብር ማበረታቻ የ15 በመቶ ተቀናሽ ነው
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አካባቢዎች 75 ሚሊዮን ዶላር ሥራ ላይ ማዋል ይጠበቅባቸዋል
በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ የሚተካና በዚህ ደንብ እስከ ስድስት ዓመታት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት የሚያስገኘውን ድንጋጌ ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት ለማድረግ ገንዘብ ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ።
ለውይይት የቀረበው ረቂቅ ደንብ ሊከፈል ከሚችለው የገቢ ግብር ላይ ከአምስት በመቶ አንስቶ እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የገቢ ግብር ቅናሽን፣ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት ለዓመታት የሚፈቀድባቸውን ድንጋጌዎች ከመያ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146948/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤8👍2🤔1😢1
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አዲስ ሪፎርም ውስጥ መግባቱ ታወቀ
#Ethiopia:
የሪፎርሙ ጅማሮ በሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል
በኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ትልቁን የገበያ ድርሻ የያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አዲስ ሪፎርም ውስጥ መግባቱ ታወቀ።
ድርጅቱ የተጀመረው አዲስ ሪፎርም መዳረሻ ግቦች መካከል አንዱና ዋናው፣ የድርጅቱን ድርሻ እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መሸጥ ለሚያስችል ሒደት ዝግጁ ማድረግ ነው።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ታደሰ፣ ድርጅቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ የታመነበት ስትራቴጂ በሥራ አመራር ቦርዱ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል።
አቶ አቤል በዋና ሥራ አስፈጻሚነት የተመደቡት ከስምንት ወራት በፊት ሲሆን፣ ወደ እዚህ ኃላፊነት የመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146945/

❤3👍2
ፓኪስታን በባንክና በሌሎች ኢንቨስትመንቶች መሰማራት እፈልጋለሁ አለች
#Ethiopia:
ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ 133 ሚሊዮን ዶላር መድረሱ ተነግሯል
ፓኪስታን ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ አገሮች በባንክ ኢንዱስትሪና በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
የፓኪስታን የንግድ ሚኒስቴር ይኸን ያስታወቀው፣ ከፓኪስታን ንግድ ልማት ባለሥልጣንና በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የንግድ ክፍል ጋር በመተባበር 5ኛውን የፓኪስታንና የአፍሪካ የንግድ ልማት ጉባዔና የፓኪስታን ምርቶች ኤግዚቢሽን፣ በሚሊኒየም አዳራሽ ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያስጀምር ነው።
የፓኪስታን የንግድ ሚኒስትር ጀማል ካማል ካን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ አፍሪካ ሰፊ ሀብት፣ የሰው ኃይ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146942/

❤2👏1