Telegram Web Link
💻 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል እናያለን....

- ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

7ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

8ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

@ethiotec
✴️ቴሌሄልዝ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

🔆ቴሌሄልዝ ጤና-ነክ የሆኑ አገልግሎቶች እና መረጃዎችን የቴሌኮም ቴክኖሎጂዎች እና መሣሪያዎችን በመጠቀም በርቀት ለሚገኝ የአገልግሎቱ ፈላጊ የማቅረብያ መንገድ ነው፡፡

🔆ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኋላ በዓለም ዙሪያ አገልግሎቱ እየተስፋፋ የሚገኘው ይህ የሕክምና መንገድ ለአገልግሎቱ ጥራት እና ለተደራሽነቱ ስፋት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጥቅም ላይ እያዋለ ይገኛል፡፡

🔆ኢመርጅ የተባለው ድረ-ገጽ ዘርፉን አስመልክቶ በሰራው ሀተታ ከታማሚዎች የሕክምና መዝገብ የሚሰበሰብ መረጃን በማሽን ለርኒንግ በመተንተን ለሐኪሞች ውሳኔ የሚያገለግል ተጨማሪ ዕይታን ያበረክታል፡፡

🔆በሌላ በኩል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሚታገዙ መሣሪያዎች በርቀት የሚገኙ ታማሚዎች እና ክትትል የሚያሻቸው አረጋውያንን የልብ ምት፣ የሙቀት መጠን እና የደም ግፊት የመሳሰሉ አስፈላጊ ምልክቶችን በመከታተል ችግሮች ሲኖሩ ለጤና ባለሙያዎች ያሳውቃሉ፡፡

🔆ከዚህም ዘለል ሲል በርቀት መቆጣጠሪያ አማካኝነት በሮቦት አጋዥነት የሚከናወኑ ቀዶ ህክምና ድረስ አስተዋጽዎ እያበረከተ ነው፡፡

🔆በዚህ ዘርፍ ሌላኛው አገልግሎት በማሽን ለርኒንግ የበለጸጉ ቻት ቦቶች (የውይይት መለዋወጫ ሮቦቶች) የሚሰጡት ነው፡፡ ቻትቦቶቹ ታማሚው የሚሰጣቸውን የበሽታ ምልክቶች እና ሌሎች መረጃዎች መሠረት አድርገው የምርመራ ድጋፍ ማድረግ ችለዋል፡፡

🔆ተመሳሳዩ የህክምና አገልግሎት በኢትዮጵያም እውን እንዲሆን ኢንስቲትዩታችን አመርቂ ጥረት ላይ ሲሆን ለጤናው ዘርፍ አበርክቶው ከፍ ያለ ይሆናል፡፡
©AiCEthiopia
════❁✿❁ ═══════

@ethiotec
✴️የህዝብ ዋይፋይ አገልግሎት በአነስተኛ ክፍያ ሊጀመር መሆኑ ተሰማ።

▫️በአነስተኛ ክፍያ የሕዝብ ዋይፋይ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተሰማ። የሕዝብ ዋይፋይ አገልገሎቱ የሚጀመረው በአዲስ አበባ አራት አካባቢዎች ነው።

▫️ካፒታል ጋዜጣ እንዳስነበበው አገልግሎቱ የሚጀመርባቸው አካባቢዎች በቅርቡ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት የሆኑት እንጦጦ ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ መስቀል አደባባይ እና ወዳጅነት ፓርክ መሆናቸው ተሰምቷል።

▫️ደንበኞች የዋይ ፋይ አገልግሎቱን ለመጠቀም በኢትዮ ቴሌኮም ድረ-ገጽ ላይ የስልክ ቁጥራቸውን በማሰገባት በሚደርሳቸው የይለፍ ቃል ማግኘት ይኖርባቸዋል።

▫️በአጭር የጽሑፍ መልእክት ወደተጠቃሚው የእጅ ስልክ የሚደርሰው የይለፍ ቃል በመጠቀም የዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎት የሚገዙት ተጠቃሚዎች ከአየር ሰዓታቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚሆን ተገልጿል።

▫️4 ሜጋ ባይት ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎቱ ለአንድ ሰዓት 5 ብር፣ ለሁለት ሰዓት 8 ብር፣ ለሦስት ሰዓት 12 ብር የክፍያ ተመን ተቀምጦለታል።
════❁✿❁ ═══════

@ethiotec
👍3
👉🏿Windows 11 SE won’t be sold separately, can’t be reinstalled once removed

👉🏿Tesla Supercharger network reaches new milestone: 30,000 chargers worldwide

👉🏿Twitter Will Soon Let You Set NFT Profile Pictures

👉🏿WhatsApp Beta Now Lets You Hide Last Seen Status from Specific People

👉🏿PUBG New State iOS release delayed to November 12

👉🏿YouTube will now hide public dislike counts on videos
@ethiotec #news
👍2
የሶፍትዌር ጥገናን በተመለከተ

@ethiotec
ክፍል 2.pdf
2 MB
የሞባይል ጥገና ክፍል 2

@ethiotec
ventoy-1.0.54-windows.zip
12.9 MB
multi boot መስሪያ
🔅 ከ1 በላይ ቡት ለመስራት የሚጠቅም

@ethiotec
UnlockGo - Windows Password Recovery

@ethiotec
🇪thio ቴክ
UnlockGo - Windows Password Recovery @ethiotec
unlockgo_windows.exe
19.5 MB
UnlockGo - Windows Password Recovery
⚠️ Trial Version

@ethiotec
👍1
🎄እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።🎄

@ethiotec
Total energies ባዘጋጀው የዘንድሮው ምርጥ የፈጠራ ስራ ውድድር ከ project'ቶቼ አንዱ የሆነውን ከውሃ ማጣራት ጋር የተያያዘውን ማለትም የትኛውንም የተበከለ ውሃ በ size ኪስ በማትሞላ ከ እስኪርብቶ በለጥ ባለች ማጣሪያ 99.99% ንፁህ ውሃ ለመላው ኢትዩጵያ ብሎም (ለአፍሪካ) ማዳረስ አላማው ያደረገ ፕሮጀችት ነው። እናም ይህን ፕሮጀከት total energies መርጦት ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል አሁን ባለበት ዙርም ወደ ቀጣይ ለ ማለፍ የ ህዝብ ድምፅ(VOTE) ወይም like ይፈልጋል ስለዚህም ከታች ባስቀመጥኩላቹ step መሰረት ድምፅ እድሰጡኝ እጠይቃለው🙏
🚫 👉🏼 የኔ ስራ የሚካተተው" business creation project" በሚለው ውስጥ ነው ስሙም "Filter 4 safe water" የሚል ነው ። በቀላሉ search box ላይ filter ብላቹ search በማድረግ በቀላሉ ማግኘት ትችላላቹ
To Like (vote) follow steps below
1. Click the link
2. Like this project
3. Create account to vote
4. Enter your name, last name, email and password( your password should include number, upper case, lower case and character)
5. Check the box at the end. Select the box below the password and click next
6. Back to email and click on” confirm this address.”( they send conformation email via your email)
7. Back to the link and click on “like this project”
It takes 2 minute
Link 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
1
የተቆለፉ ኪፓድ ስልኮችን(SPD የሆኑ) እንዴት አድርገን መክፈት እንቸላለን ??

1. በመጀመሪያ ይህን ለመስራት የሚጠቅሙ መሳሪያዎቹን ማዘጋጀት። እነዚህም ሚራክል ተነደር ፣ ዳታ ኬብል

2. ኮምፕዩተራችን ላይ miracle thunder ና miracle driver መጫን

3. ከዛ ከጫንን በኋላ miracle thunder እናስነሳለን።

4. ከዛ SPD ውስጥ Readinfo የሚለውን እና spd 6631 SP የሚለውን እንመርጣለን ።

5. Start button የሚለውን ነክተን ፕሮግራሙን እናስጀምራለን። (በስተግራ በኩል instruction ይመጣል)

6. ከዛ ስልካችንን ባትሪውን አውጥተን አናስገባለን።

7.ከዛ bootkey ተጭነን ዳታ ኬብላችንን እንሰካለን።

8. ስልካችንን ማንበብ ይጀምራል

9. ልክ እንደጨረሰ unlock code የምትል አለች እዛ ላይ ስልኩን ኮድ ያስቀመጠዋል።

10. እንደጨረሰ ዳታ ኬብሉን ከስልካችን እንነቅለዋለን ከዛም በመቀጠል ባትሪውን አውጥተን እንመልሰዋል ፤ ስልኩን አብርተን unlock code ላይ የሰጠንን ኮድ እንሞላበታለን።

@ethiotec
👍74🔥2
2025/07/14 11:26:19
Back to Top
HTML Embed Code: