📌 የነገረ መጻሕፍት አዘጋጆችና ታደሚያን ቅዳሜ "አበሻው " በተሰኘ መጽሐፍ ላይ ይወያያሉ
በዛጎል የመጻህፍት ባንክ የሚዘጋጀው "ነገረ መጻሕፍት" የመጻህፍት ውይይት ነገ ቅዳሜ ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው "FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።በዚህ ሳምንት የተመረጠው መጽሐፍ "አበሻው " የተሰኘ መጽሐፍ ሲሆን በክብር እንግዳነት አያሌው ምትኩ ብሩ ይገኛሉ ተብሏል። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1

📌የአርብ ምሽቱ አርትስ ስፔሻል በትኩሱ ደርሷል !!
በዚህ ሳምንት እነዚህን ጉዳዮች ታገኛላችሁ
የአርትስ ስፔሻል መረጃዎች ዋና ዋና ጉዳዮች:
1. የሙዚቃ አልበሙን ለአድማጮች ካደረሰ ሃያ ሁለት ዓመታት ያስቆጠረው አንጋፋው ድምጻዊ ዳዊት መለሠ እና ሚካኤል በላይነህ የተጣመሩበት የሙዚቃ ኮንሰርት ሊካሄድ ነው።
2.ጦቢያ የኪነጥበብና የሀሳብ መሰናዶ በዘጠኝ የአውሮፓ ሃገራት በ16 የአውሮፓ ትልልቅ ከተሞች ትርዒቱን ሊያቀረብ ነው።
3.ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ከፍተኛ ወጪ አውጥቼበታለሁ ያለውን የሙዚቃ ቪዲዮ በቅርቡ ለተመልካቾች እንደሚያቀርብ ተናገረ።
4.የደራሲ አድኃኖም ምትኩ ሁለተኛ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው።
5.'የተሸመኑ ትውስታዎች' የሥዕል አውደርዕይ ነገ ይከፈታል።
6.ኮሜዲያን እሸቱ መለሠ የኮሜዲ ዝግጅቱን ነገ በለንደን ከተማ ያቀርባል።
እነዚህንና ሌሎችንም የአርትስ ስፔሻል የኪነት እና ኩነት መረጃዎች እናቀርብላችኋለን።
"አርትስ ስፔሻል"ዝግጅታችንን ይመለከቱ:
https://youtu.be/XBpZW2u7i3M?si=jPI7dBJ4hx5gLsrd
📌መልካም ምሽት

📌"ጦቢያ" በዘጠኝ የአውሮፓ ሀገራት
"ጦቢያ" የኪነጥበብ ዝግጅት በ9 የአውሮፓ ሃገራት ትርዒቱን ሊያቀርብ እንደሆነ ተሰምቷል።
ይህም የአውሮፓ ጉዞ ጦቢያ ከሆፕ ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ነው ተብሏል።ከወርሐ ሰኔ እስከ ነሐሴ ለሁለት ወራት ገደማ የሚካሄደው ዝግጅቱ የኢትዮጵያዊያንን ባህል ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም ተገልጿል።
ጦቢያ በዚህ ጉዞው በዘጠኝ የአውሮፓ ሀገራት እና በ16 የአውሮፖ ትላልቅ ከተሞች ዝግጅቱን ያቀርባል ተብሏል።

📌"የተሸመኑ ትውስታዎች" የሥዕል አውደርዕይ
በወጣቱ ሠዓሊ ብርሃኑ ማናዬ የተዘጋጁ ሥዕሎች የቀረቡበት"የተሸመኑ ትውስታዎች" የሥዕል አውደርዕይ ባሳለፍነው ቅዳሜ ግንቦት 2 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፖስት ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ በሚገኘው ”The Space Ethiopia” የሥዕል ማሳያ ውስጥ ለእይታ በቅቷል።
በዳግም አበበ አጋፋሪነት የተዘጋጀው ይህ አዉደርዕይ የተለያዩ የስዕል አቀራረቦችን እንዲሁም በተለያዩ የአሳሳል ዘይቤ የተሰሩ የስዕል አይነቶችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል።አውደርዕዩ እስከ ሰኔ 18 2017 ዓ.ም በእይታ ላይ ይቆያል ተብሏል።

📌"በመኖር በኩል" መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
የደራሲ አድኃኖም ምትኩ "በመኖር በኩል" መጽሐፍ ዛሬ ሰኞ ግንቦት 4 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ተመርቆ ለንባብ ይበቃል ተብሏል።
"በመኖር በኩል" መጽሐፍ አስራ ሰባት አጫጭር እና የተያያዙ ታሪኮች ያሉበትን የልብወለድ መጽሀፍ ነው።
ደራሲ አድኃኖም ምትኩ የበኩር ስራው የሆነውን "አዎ እሱ ጋ ያመኛል" የተሰኘ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መፅሃፍ በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ለአንባብያን ያደረሰ ሲሆን መጽሀፉ ተወዳጅነትን በማትረፍ በአጭር ግዜ ውስጥ አምስተኛ ህትመት ደርሶ ከአስራ ስምንት ሺ ኮፒ በላይ መሸጥ እንደተቻለ ተነግሯል።

📌'ሐሙስ' ተውኔት ነገ ሐሙስ ለእይታ ሊበቃ ነው
"ሐሙስ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ተውኔት ነገ ሀሙስ ለእይታ ይበቃል ተብሏል።
አንጋፋው ከያኒ ተክሌ ደስታ ከዓመታት በፊት የተወነበት አስከትሎም አዘጋጅ ሆኖ ብቅ ያለበት "ሐሙስ" ተውኔት ከ20 ዓመታት በኋላ ነገ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ባልተለመደ መልኩ ከቀኑ 8:ዐ0 ላይ ለመድረክ ይበቃል ተብሏል።
"ሐሙስ" ተውኔት ድርሰቱ የስዩም ተፈራ ሲሆን አዘጋጆቹ ተክሌ ደስታና ተስፋዬ ሲማ ናቸው።
በትወናው በኩል ታሪኩ ሚፍታ ፣ ቴዎድሮስ ሙሉጌታ፣ ዕፀሕይወት አዳንከኝ፣ዮዲት ካሣሁንና ሌሎችም ተሳትፈውበታል።

📌 ማን ይመስገንልዎ? ይጠቁሙን!
የምስጋና ባህል እንዲያድግ ጥረት የሚያደርገው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" ግንቦት 30 2017 ዓ.ም ይካሄዳል።
ይህ ምስጋና ፕሮግራም በተለያየ ዘርፍ ማለትም፣በስራ ፈጠራ፣በበጎ አድራጎት፣ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካም ተግባር ፣ሚድያውን ለስነልቦና ግንባታ፣ዝናን ለመልካም ተግባር የተጠቀሙ ሰዎችን ያመሰግናል፣በርቱልኝ ይላል።
በስድስቱ ዘርፎች የእርሶዎ በጎ አድራጊ ማነው?
https://vote.thmediagroups.com/
ከላይ ባለው ሊንክ ይጠቁምን ግንቦት 30 በክብር እናመሰግንልዎታለን።

📌ግንቦት 9 እና 10 ደም ለመለገስ ተዘጋጅተዋል ?
8ኛው ዙር የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ መርሃግብር የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ግንቦት 9 እና 10 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ወላይታ ሶዶን ጨምሮ 20 የሀገራችን ከተሞች ላይ ይካሄዳል።
በዋናትም አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የብሔራዊ ደም ባንክ ግቢ ውስጥም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ይካሄዳል።በዕለቱም ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ይገኙበታል ተብሏል።
ስለዚህም የደም ልገሳ መርሐግብር አዘጋጆችም"ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን "ብለዋል።በዚህኛው ዙር ደም ልገሳ ከሁለት ሺ በላይ በጎ ፍቃደኞችን ደም ለማስለገስ እቅድ እንደተያዘም ተናግረዋል።
ይህን ታላቅ የደም ለገስ መርሐግብር ላይ ከ15 በላይ የግል ድርጅቶች፣10 የበጎ አድራጎት ማህበራት፣ከ10 በላይ የሚሆኑ የሚዲያ ተቋማት በጋራ በመተባበር ከተስፋ አዲስ ቤተሰቦች ጋር አዘጋጅተውታል።

📌"ወኸየ" መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል
በደራሲ ዘላለም ሞትባይኖር የተዘጋጀው "ወኸየ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ይመረቃል።
በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይም አንጋፋና ወጣት ከያኒያን ሀሳቦቻቸውን እንደሚያጋሩ ተገልጿል።
"ወኸየ" መጽሐፍ ሙሉ ገቢው ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃና ማገገሚያ ማዕከል ይውላል ተብሏል።የመጽሐፉ የቅጃ መብትም ለማዕከሉ ተሰጥቷል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1፤

በዚህ ሳምንት እነዚህን ጉዳዮች ታገኛላችሁ:
1.ድምጻዊ ቀመር የሱፍ በ50 ዓመታት የሙዚቃ ሕይወት ጉዞዬ "የመጨረሻዬ ነው" ያለውን የሙዚቃ አልበም ለአድማጮች ሊያቀርብ ነው።
2."ሐሙስ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ተውኔት ከ20 ዓመታት በኃላ በድጋሚ በዕለት ሐሙስ ለመድረክ በቃ።
3.ድምጻዊው ይሁኔ በላይ ግለ- ታሪኩ ላይ ትኩረት ያደረገ መጽሐፍ ጽፏል።ከመጽሐፉ ለንባብ መብቃት በኃላም የሙዚቃ አልበሙን ለአድማጮች እንደሚያደርስ ተናግሯል።
እነዚህንና ሌሎችንም የአርትስ ስፔሻል የኪነት እና ኩነት መረጃዎች እናቀርብላችኋለን።
"አርትስ ስፔሻል"ዝግጅታችንን ይመለከቱ:
https://youtu.be/5nERJHhoZlo?si=431EHlBAGViVDJ81
📌መልካም ምሽት
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
በዚህ ሳምንት እነዚህን ጉዳዮች ታገኛላችሁ:
1.ድምጻዊ ቀመር የሱፍ በ50 ዓመታት የሙዚቃ ሕይወት ጉዞዬ "የመጨረሻዬ ነው" ያለውን የሙዚቃ አልበም ለአድማጮች ሊያቀርብ ነው።
2."ሐሙስ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ተውኔት ከ20 ዓመታት በኃላ በድጋሚ በዕለት ሐሙስ ለመድረክ በቃ።
3.ድምጻዊው ይሁኔ በላይ ግለ- ታሪኩ ላይ ትኩረት ያደረገ መጽሐፍ ጽፏል።ከመጽሐፉ ለንባብ መብቃት በኃላም የሙዚቃ አልበሙን ለአድማጮች እንደሚያደርስ ተናግሯል።
እነዚህንና ሌሎችንም የአርትስ ስፔሻል የኪነት እና ኩነት መረጃዎች እናቀርብላችኋለን።
"አርትስ ስፔሻል"ዝግጅታችንን ይመለከቱ:
https://youtu.be/5nERJHhoZlo?si=431EHlBAGViVDJ81
📌መልካም ምሽት
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
📌"ቍናማት" የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
በገጣሚና ደራሲ ሐዋዝ የሻነህ የተዘጋጀው "ቍናማት" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በዋልያ መጻሕፍት ይመረቃል።
በዕለቱም አንጋፋና ወጣት የኪነጥበብ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን በዝግጅቱ ላይ ያጋራሉ ተብሏል።
መጽሐፉ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ሲሆን በ205 ገፆች ተቀንብቦ በ400 ብር የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
ገጣሚና ደራሲ ሐዋዝ የሻነህ ከዚህ መጽሐፍ አስቀድሞ "ኢካቦድ"የግጥም ስብስብ)፣ "የአዳም ፊርማ" እና "ሰውነት" የተሰኘ ረጅም ልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል።

"ሕይወት እንደ መንገድ" መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው
በገጣሚ ጋሻው የኃላሸት (ዘቢደር) የተዘጋጀው "ሕይወት እንደ መንገድ " የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ በቅደመ ክፍያ ሽያጭ ሊበቃ እንደሆነ ተሰምቷል።
ስለመጽሐፉም ገጣሚ ጋሻው የኃላሸት በማህበራዊ ትስስር ገፁ ተከታዩን ብሏል:-
"እነሆ የህትመት ብርሃንን ዘመኑ በዋጀው ዘይቤ ልንቋደስ <<ሕይወት እንደ መንገድ>> ብለን የቅድመ ክፍያ አማራጭን ተከተልን።
ስለዚህ የስነ-ጹሑፍ ወዳጆች የዚች መንገድ ምርኩዝ ትሆኑኝ ዘንድ ልባዊ ቀረቤታዬ እነሆ! ...እንግዲህ እንደ ውዴታችሁ ይህቺን መድብለ ግጥም በነጠረ ወዳጅነት፣ ሚዛኑን በጠበቀ ውዴታ፣ በፍቅር ስለፍቅር ኑ እናሳትማት!
የመጽሐፏ ዋጋ 300 ብር
Tell birr፦ 0911279718
CBE፦ 1000591706137
አቢሲኒያ፦ 221613295
Gashaw yehualasht mekonen
ክፍያ ስትፈጽሙ ስክሪን ሹት አድርጋችሁ
@zebider21 ቴሌግራም ላይ መላክዎን አይርሱ!

📌ድምጻዊ ብስራት ሱራፌል በፕሪስቴጅ አዲስ ዝግጅት ላይ እንግዳ በመሆን ይቀርባል
(መግቢያው በነፃ ነው)
የተለያዩ የጥበብ ባለሞያዎችን እየጋበዝ ልምዶቻቸውን እንዲያጋሩ እያደረገ ያለው ፕሪስቴጅ አዲስ መርሐግብር ብስራት ሱራፌልን ጋብዟል::
የፕሪስቴጅ አዲስ አዘጋጆች"ከብስራት ጋር በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 12 2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል" ሲሉ ለኤቨንት አዲስ ሚዲያ ገለጸዋል።
በዕለቱ ከድምጻዊው ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃግብር ይኖራል ተብሏል::
ፕሪስቴጅ አዲስ ከብስራት ሱራፌል ጋር የሚያደረገው አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ ማክሰኞ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ( ከስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ ) ይካሄዳል።በዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ:
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱
https://jazzio.land/register
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ፣ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩም ተብላችኋል።
ለተጨማሪው:https://www.tg-me.com/EventAddis1

📌ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ተሸለመ
ሰርቢያ ቤልግሬድ ውስጥ የሚገኘው የአውሮፓ የቤተሰብ ንግድ ማሕበር በየዓመቱ ለተለያዩ ሀገራት ሰዎች እንደየሙያቸው እንዲሁም አገልግሎታቸው ተመዝኖ "Family BIZ AWARDED" የተሰኘ እውቅና እና ሽልማት ይሰጣል።
የዚህ ዓመት ሽልማት ከተሰጣቸው ውስጥ አንዱ ኢትዮጵያዊው አንጋፋ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ሆኗል።
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም "በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ "ብሏል።
ቤልግሬድ ሰርቢያ ተገኝቶ ሽልማቱን እንዲወስድ በክብር ተጋብዟል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
ሰርቢያ ቤልግሬድ ውስጥ የሚገኘው የአውሮፓ የቤተሰብ ንግድ ማሕበር በየዓመቱ ለተለያዩ ሀገራት ሰዎች እንደየሙያቸው እንዲሁም አገልግሎታቸው ተመዝኖ "Family BIZ AWARDED" የተሰኘ እውቅና እና ሽልማት ይሰጣል።
የዚህ ዓመት ሽልማት ከተሰጣቸው ውስጥ አንዱ ኢትዮጵያዊው አንጋፋ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ሆኗል።
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም "በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ "ብሏል።
ቤልግሬድ ሰርቢያ ተገኝቶ ሽልማቱን እንዲወስድ በክብር ተጋብዟል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
ጉዞ ወደ ተወዳጁ ቦታ ዶሆ ሎጅ እና አዋሽ ፓርክ
📅 Date: May 24-25 / 2025 / ግንቦት 16 እና 17/ 2017 E.C
⏱ Duration: 2 Days & 1 Night
🚌 Departure:
📍 mexico wabi shabele hotel
⌚️ 6:00 AM / 12:00 LT
Price(💵): 7700 ETB for Locals
Package includes:
ትራንስፖርት / Transportation
ቁርስ / Breakfast /X2/
ምሳ / Lunch /X2/
እራት / Barbecue Dinner
የታሸገ ውሃ / Bottled Water
የመግቢያ ዋጋ / Entrance Fees
የአስጎብኚ / Local Guide
የፓርክ ክፍያ / Park Fees
የምሽት እሳት ዳር ጨዋታ / Campfire
የተፈጥሮ ፍል ውሀ ዋና / Hot Spring Water Swimming
ማደሪያ ድንኳን / Tent
የፎቶግራፍ / Photography
For more info call on ☎️ 0919874598
@dembel tours

📌"ስካርፍ፣ ቡና ና ጢስ" መጽሐፍ ቅዳሜ ይመረቃል
የገጣሚ አንዱ ጌታቸው "ስካርፍ፣ቡና ና ጢስ" የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ሞ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በመሶብ የሙዚቃ ማዕከል ውስጥ ይመረቃል።"ስካርፍ፣ቡና ና ጢስ" መጽሐፍ በቅድመ ሽያጭ በ300 የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
የገጣሚ አንዱ ጌታቸው "ስካርፍ፣ቡና ና ጢስ" የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ሞ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በመሶብ የሙዚቃ ማዕከል ውስጥ ይመረቃል።"ስካርፍ፣ቡና ና ጢስ" መጽሐፍ በቅድመ ሽያጭ በ300 የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1
📌"ሻሞ" መጽሐፍ የፊታችን አርብ ይመረቃል
በደራሲ ብሩክ በቀለ የተዘጋጀው "ሻሞ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በዕለቱም ልዩ ልዩ የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን በመድረኩ ያጋራሉ ተብሏል።
"ሻሞ" መጽሐፍ 16 ታሪኮች ያሉት ሲሆን በ400 ገፆች ተቀንብቧል 550 ብር የጀርባ ዋጋም ለአንባቢያን ቀርቧል።

📌የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ እና ኦዲዮ ቡክ የተሰኘ ዝግጅት ዛሬ ይካሄዳል
የመሰናዶው አዘጋጆች" የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ እና ኦዲዮ ቡክ በሚል ርዕስ ከ"ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም" አሰናኝ ዳዊት ብርሃኑ፣ ከ "በተለይ አሥራ አንደኛው" እና "ወድቆ የተገኘ ሐገር" መፅሐፍት ደራሲ ይፍቱስራ ምትኩ፣ ከ "ለምንን ፍለጋ" መፅሐፍ ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው እንዲሁም ከ"ተራኪ አፕ" መስራች እና ስራ አስኪያጅ ናሆም ጸጋዬ ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ስነ-ጽሁፍ እና ኦዲዮ ቡክ የምንዳስበበት ዝግጅት ይኖረናል" ብለዋል።
https://forms.gle/LGk4PnfL6uKXSogv6
ቀን፡ ዓርብ ግንቦት 15፣ 2017 ዓ.ም
ሰዓት፡ ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት
ቦታ፡ ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል

📌ዝሆኑን በሴራ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
በኢትዮጵያ የቀድሞ ሰራዊት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸውና ከሰሜን እስከ ምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ድረስ በነበራቸው ወታደራዊ ሃላፊነት እና ሚና የሚታወቁት ሌተናንት ኮሎኔል በላይነህ ታዬ የጻፉትና እና በኢትዮጵያ ሠራዊት ምስረታ እና ውድቀት እንዲሁም በደርግ ውስጥ ሰለነበሩ ሴራዎች እና ሌሎች አዳዲስ መረጃዎችንና ያልተሰሙ ታሪኮችን አካቷል።
ዝሆኑን በሴራ የተሰኘ መጽሃፍ ግንቦት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 በኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማህበር አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት ከፍተኛ የጦር መሪዎችና የመንግስት ባለስልጣናች ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ፣ጥሪ የሚደረግላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ስነስርአት ያስመርቃሉ፡፡

📌የግጥም ግጥሚያ ለሁለተኛ ጊዜ ሊካሄድ ነው
የኢትዮጽያ የግጥም ግጥሚያ ሁለተኛ ጊዜ ነገ ቅዳሜ ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በመሶብ የሙዚቃ ማዕከል ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል።
በተጨማሪም የገጣሚ አንዱ ጌታቸው "ስካርፍ፣ቡና ና ጢስ" የተሰኘ መጽሐፍ ይመረቃል ተብሏል ።
አዘጋጆቹም ስለዚህ መሰናዶ ተከታዩን ብለዋል"የመጀመሪያው የግጥም ሲጥም ዝግጅት ላይ፤ ምግባር ሲራጅ ራስ በነበረበት እሱ ቀጣይ ባለተራ ስለነበር ዝግጅቱን አጋፍሮ በሁለተኛው ዝግጅታችን ደሞ headliner poet (ራስ) በመሆን በዲበኩሉ ጌታ አጋፋሪነት “ባዶ ሰው በባዶ ቤት” የተሰኘች መጽሐፉ ተነበበች፣ ቀረበች፣ በወዳጆቿ ተዘየረች።
አሁን እኛም ሁለተኛውን ኢትዮጽያ የግጥም ግጥሚያ ስናዘጋጅ እሱም ሁለተኛ መጽሐፉን “ስካርፍ፣ ቡና’ና ጢስ “ን ያስመርቃል! እልል እንጂ ምን ይባላል!!! ለመጽሐፍ ምርቃቱ ኑ! የግጥም ግጥሚያውንም ታደሙ! ግጥም በቡናም በጢስም ታጅባ በሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል ትነግሳለች። የ2017 የኢትዮጽያ የግጥም ግጥሚያ ቻምፒዮን እንሰይማለን"