Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ሰኔ 26 | የሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል በዓሉ ነው፨
በዚህች ቀን ኔቅሎን በሚባል አገር በፍዩም ገዳም ቤተ ክርስቲያኑ የተከበረችበት ነው።
በውስጧም ከቤተ ክርስቲያኗ የጣራ ዕንጨት ብዙ ተአምር ይገለጽ ነበር። ጽጋብ በሚሆንባት በዚያች ዓመት ውኃ ይንጠፈጠፋል። ረሀብ ከሆነ ግን ላብ እንኳ አይታይም ነበር።
የዚህ የከበረ የመላእክት አለቃ ገብርኤል ተአምራቶቹ ብዙዎች ናቸው።
እንዲሁም በዚሁ ወር ሰኔ 13 ቅዱስ ዳንኤል ነቢይን ያዳነበት በዓሉ ነው።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአማላጅነቱ ይማረን ረድኤቱም ከእኛ ጋራ ትሁን ለዘላለሙ አሜን።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat

in_hebrew_ethiopia_the_light_of_the_world_final_statement_and_judgment.pdf
268.6 KB
In Hebrew: Ethiopia, the Light of the World — Instructive Statement and Final Word of Judgment
באתיופיה: "אתיופיה, אור העולם" — הצהרה מחנכת והמילה הסופית של החלטה ומשפט
በእብራይስጥ ቋንቋ
קובץ (ፒዲኤፍ) (PDF) 📄

בעברית Final Statement and Judgment (in Hebrew)
Ethiopia the Light of the World
In Hebrew: Ethiopia, the Light of the World — Instructive Statement and Final Word of Judgment
באתיופיה: "אתיופיה, אור העולם" — הצהרה מחנכת והמילה הסופית של החלטה ומשפט
በእብራይስጥ ቋንቋ
אודיו (በድምፅ) (Audio) 🔊

📌 ከሥላሴ ዙፋን አንድ ድምፅ ተሰምቷል !!
📌 የመጨረሻው መጨረሻ የፍርድ ውሳኔ ይኸው ያላዳመጣችሁ አዳምጡት እስከ ሐምሌ 7/2017 ዓ.ም ድረስ ሊደመጥና ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባው መሆኑን በእውነት እንበለሐሰት አስረግጠን አረጋግጠን እንነግራችኋለን። 👇👇
https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat/16020

Telegram
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
🛑🛑🛑 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ትምህርት አዘል መግለጫ
እና
የመጨረሻው መጨረሻ
የውሳኔ እና የፍርድ ቃል።
21/10/2017 ዓ.ም
ትምህርት አዘል መግለጫ
እና
የመጨረሻው መጨረሻ
የውሳኔ እና የፍርድ ቃል።
21/10/2017 ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑 ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ 1000 ዓመት አይደለም የተፈቀደላቸውን የጥፋት ጊዜ ፈጽመው ደቅቀው ያልቃሉ። ይበተናሉ!! በፉከራ አይደለም ። እግዚአብሔር ክፉ መንግሥትን በሕዝቡ መሃል የሚያመጣ ለቅጣት እንጂ ለንግሥና አይደለም ። ታሪክ ይመሰክራል !!
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ለመላው ዓለም በየቋንቋቸው ተልኮላቸው የነበረው ደብዳቤ (ማስረጃ!)
ሰበር መረጃ‼️
የኤርትራ እና የህወሓት ክንፍ በመጪው ክረምት ኢትዮጵያን ለማጥቃት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ለአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ ከላኩት ደብዳቤ ተመልክተናል።
ኤርትራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያን ስም እያጠፋች ትገኛለች ያሉ ሲሆን ኤርትራ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እየጣሰች ነው ብሏል።
ኤርትራ በኢትዮጵያ ድንበር ላይ የያዘቻቸውን የኢትዮጵያ መሬት ለቃ እንድትወጣ በተደጋጋሚ ውይይት ቢደረግም እንዳልሳካ ተገልጿል።
አሁን ላይ ከህወሓት ተገንጣይ ቡድን ጋር ጥምረት በመፍጠር በመጪው ክረምት ጥቃት ለመክፈት ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ ብሏል።
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ may 24/2025 ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ መግባታቸው በይፋ ያረጋገጡበት ነው ብሏል።
ይሄን መነሻ በማድረግ የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ የኢትዮጰያን የግዛት አንድነት እንድታከብር እና ጧሯን ከኢትዮጵያ ግዛት እንድታስወጣ ጫና እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
በመጨረሻ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር የራሷን እርምጃ ለመውሰድ የሚያግዳት ነገር የለም ብለዋል።