Telegram Web Link
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ክፍል ሀ
10-10-2017ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ክፍል ለ
10-10-2017ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ክፍል ሐ
10-10-2017ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ክፍል መ
10-10-2017ዓ.ም
የኢራን ጦር የእስራኤል “ሄርምስ 900” የስለላ ሰው አልባ አውሮፕላን ተኩሶ ጣለ‼️
ሰው አልባ አውሮፕላኑ በእስራኤላውያን የጦር መሳሪያዎች ውስጥ ከ"Heron TP-Eitan" ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቁ ሲሆን ለስለላ እና ለስለላ ተልእኮዎች የተነደፈ ነው።
የእስራኤል ጦር አውሮፕላኑ መመታቱን አምኗል።
🟢🟡🔴
ሰኔ 12 | በዚህች ቀን፦

የከበረ የመላእክት አለቃ #ቅዱስ_ሚካኤል በነገዱ ውስጥ በመላእክት ሁሉ ላይ በብዙ ክብር የተሾመበት መታሰቢያ በዓል ነው።

ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ንሥረ አርያም የሚባል ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ ንዑድ ክቡር የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል
#_ቅድስት_አፎምያን ያዳነበት ቀን ነው።

ዳግመኛም መልአከ ብርሃን ቅዱስ ሚካኤል
#_የቅዱስ_ባህራን_ቀሲስ የሞት ደብዳቤ ቀዶ እርሱን ለታላቅ ክብር ያበቃባት ቀን ናት፡፡

🍀 ዳግመኛም ካህን እና ንጉሥ፣ ጻድቅ እና ንጹሕ
#ቅዱስ_ላሊበላ የዕረፍቱ በዓል ነው።

#_እንኳን_በቸርነቱ_አደረሳችሁ
T.me/Ewnet1Nat
ውድ እንቁ ኢ.ዓ.ብ ቤተሰቦች በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ሰሞኑን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት የተላለፈውን መግለጫ ግዜ ሰጥታችሁ አድምጡ ።
የትሁቱ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን !!!
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድረ
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የዓለም ገዥ
በቀን 10-10-2017 ዓ.ም የተለቀቀውን ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ያዳመጣችሁ ከሆነ ይሄንን ስትመለከቱ ግራ አይገባችሁም።

ይሄ ጉደኛ መረጃ ካስደነገጣችሁና ግራ ከገባችሁ ግን መግለጫውን በደንብ አዳምጡት ! ያኔ ነፍሳችሁ ታርፋለች ሕሊናችሁም ትረጋጋለች።

በቤተክርስቲያን ውስጥ እነማንና እነማን እየተንጎማለሉ እንደሆነ ከፓትርያርኩ ጀምሮ እስከ ሥር አጥቢያ አለቃዎች እነማን እንደተሰገሰጉ ሺ ጊዜ ነግረናችኋል። ዛሬም እዛው አብራችሁ ከዲያብሎስ ጋ እልልል የምትሉ የምትመላለሱ አደብ ብትገዙና ጥጋችሁን በፍጥነት ብትይዙ ትመከራላችሁ። ያለዚያ "ከኑግ ጋር የተገኘህ..... (ጨርሱት!!)"

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
#ለመረጃ_ለታሪክ_ትቀመጥ!
ሰኔ 13/2017 ዓ.ም
🚨 እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ምርምር ማዕከል ላይ ሌሊት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች

🇮🇱🪖 የእስራኤል ጦር ስላደረሠው ጉዳት ያስታወቀው፦

▪️60 ተዋጊ ጄቶች በኢራን ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ቦታዎችን ኢላማ በማድረግ የሌሊት ድብደባ አካሂደዋል።
▪️የሚሳኤል ክፍሎችን ለማምረት የሚያገለግሉ ወታደራዊ የኢንዱስትሪ ተቋማት ተመተዋል።
▪️ከኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር ጋር ግኑኝነት ያላቸው በርካታ ኢላማዎች ተደብድበዋል።
▪️በቴህራን የሚገኘው የመከላከያ ፈጠራና ምርምር ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ፕሮጀክት አካል ኢላማ ተደርጓል።
2025/07/04 12:38:13
Back to Top
HTML Embed Code: