የሰራዊት ምረቃ‼️
የህወሓት አርሚ 35 "ፅናት" የሚል ስያሜ የተሰጠው የኮማንዶ ሰራዊት በዛሬው ዕለት በርካታ አባላትን እያስመረቀ ይገኛል።
(አዩዘሀበሻ)

❤8🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የአልሸባብን ጥቃት ተከትሎ በሞቃዲሾ ከሚገኘው የደህንነት ማረሚያ ቤት እስረኞች ማምለጣቸው ተሰማ
የሶማሊያ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የተወሰኑ የ *አልሸባብ ታጣቂዎች ሲገደሉ፤ ቀሪዎቹ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር እየተዋጉ ይገኛል።
*አልሸባብ በሩሲያና ሌሎች ሀገራት በአሸባሪነት ተፈርጇል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

🔥21❤8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊ ሥርዓትና የትሕትና ሰላምታ እንዲህ ነበር። በ1934 ዓ.ም የተቀረጸ
❤54👏1
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
መስከረም 29 | #ቅድስት_አርሴማ #ከእመምኔቷ_ከአጋታ እና ሌሎች ደናግላን ጋር በሰማዕትነት ዐረፈች፤
● #ቅዱስ_ዮሐንስ_ነባቤ_መለኮት (ወንጌላዊው) እንደ ንስር መጥቆ "ቀዳሚሁ ቃል..በመጀመርያው ቃል ነበር" (ዮሐ. ፩፥፩) ብሎ ወንጌሉን የጻፈበት ዕለት ነው።
የቅድስት #አርሴማ እናት አትናስያ ትባላለች። ልጅ በማጣት ለረጅም ዘመን ታዝን ታለቅስ ነበር። በኋላም እግዚአብሔር ልመናዋን ሰማትና ይህችን ክብርት ቅድስት ልጅንም ሰጣት። ቅድስት አርሴማ ጥር 6 ተወለደች።
15 ዓመት ሲሆናት ሊያጋቡአት አሰቡ። እርሷ ግን ይህን አልወደደችምና በደናግል ገዳም ገብታ በተጋድሎ መኖር ጀመረች።
ከዚህ በኋላ እንዲህ ሆነ፦ ከሃዲው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ሊያገባት ወደደ። ቅድስት አርሴማ ግን ከደናግሉ ጋር ሸሽታ ወደ አርማንያ ሄደች። በዚያም በበርሃ ለጥቂት ቀናት ተቀመጠች።
በኋላ ላይ ድርጣድስ የሚባል አገር ገዢ በበርሃ እንደሚኖሩ ሰማ። ወታደሮችንም ልኮ አስመጣቸው። የቅድስት አርሴማን መልክ በተመለከተ ጊዜ ፈዞ ደንዝዞ ቀረ።
የፊቷ ውበት እጹብ ድንቅ፤ ግርማዋ የሚያስደነግጥ ልብ የሚያርድ ነበርና። ስለዚህም ሊያሰቃያት አልደፈረም። በእንክብካቤ በሰገነት ላይ አኖራት እንጂ። ሌሎቹን ግን ለጣዖት እንዲሰግዱ ገረፋቸው።
ቅድስት አርሴማ እኔንም አሰቃዩኝ እያለች አምርራ ታለቀስ ነበር። ድርጣድስ ብዙ ጊዜ ሊሸነግላት ሞከረ። እርሷ ግን ትዘልፈው ጣኦታቱንም ትረግም ነበር። እርሷ ጸንታ ደናግሉን ታጸና ነበር። ትመክራቸው ታረጋጋቸው ነበር።
ድርጣድስ ሽንገላው እንደማያዋጣው በአወቀ ጊዜ ማሰቃየት ጀመረ። በመጨረሻም ከብዙ ስቃይ በኋላ መስከረም 29 ቀን አንገቷን ቆረጣት ከእርሷ ጋር 27 ሰማዕታት አብረው ተሰይፈዋል።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat

❤40👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣናቸውን በፍቃዳቸው ከለቀቁ አንድ ቀን በኋላ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ እሳት ተነሳ
🔥 ማክሰኞ ማለዳ ላይ ወደ ሃያ የሚጠጉ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እሳቱን ለማጥፋት በሆቴል ደ ማቲኖን አቅራቢያ ተሠማርተው ነበር።

🔥10❤7
🚨 በጋዛ ሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት ያስከፈለው ሰብአዊ ዋጋ
በጋዛ ያለው ጦርነት ሦስተኛ ዓመቱን ከቀናቶች በፊት የያዘ ሲሆን፣ ከኋላው ሰፊ ውድመቶችን ትቶ አልፏል፦
🟠 በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆስለዋል።
🟠 ወሳኝ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል።
🟠 የሲቪሎች የጅምላ መፈናቀል።
ስፑትኒክ የዚህን ግጭት አስከፊ እውነታ ተቋቁሞ ማለፍን አስመልክቶ ከሲቪል መከላከያ ሠራተኞች፣ ከሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ከነዋሪዎች ጋር ተነጋግሯል።

💔10❤2🔥2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | ኬንያ ውስጥ መንገደኞችን ያሳፈረ አውቶቢስ ወንዝ ውስጥ ወደቀ
አካባቢው ሚዲያ እንደዘገበው በአደጋው ሠላሳ የሚጠጉ ሰዎች ቆስለዋል። ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ እያጣራ ነው።
📍 ዋያኪ ዌይ፣ ናይሮቢ

❤16🔥6
👉 እንሸሻለን፣ አናመልጣለን ብላችሁ አታስቡ፤ ይህ ድሮ ቀረ። ከአሁን በኋላ ሰው አምልጦ የሚድነው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በመጠለል ብቻ ነው። ስለዚህ ሽሽት ወዴት! እናንተ መሸሸጊያ ይሆናሉ ብላችሁ በሥጋችሁ ያደራጃችኋቸው እነባቢሎን (አሜሪካ)፣ እነአውሮፓ፣ ወይም ኤሽያ፣ አረቢያም ሁሉም በእዚህም ጽዳት ይካሄዳል። ምሽጉ የትጋ ነው! ራሳችሁንና ሥራችሁን ይዛችሁ በፈጣሪ እጅ መውደቅ ቅን ፍርዱን መጠበቅ ብቻ ነው።
👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሁለት የተወሰደ
👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሁለት የተወሰደ
❤18💯4