Telegram Web Link
በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰ‼️
ትናንት ማታ በአፋር ሰሜናዊ ዞን በራህሌ ወረዳ፣ ቡሬ ቀበሌ እና አስጉቢ ቀበሌ አካባቢው ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት  በሰዎች እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገለፁ።
👉6ሰዋች ተጎድተዋል።
👉1የአስራ ሁለት አመት ልጅ ህይወቱ አልፏል።
👉ብዛት ያላቸው ቤቶች ፈርሰዋል።
👉አጠቃላይ 43,456 ሰዋች መጠለያ አልባ ሆነዋል።
ትናንት ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:05 ጀምሮ በትግራይ እና በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.7 የተመዘገበ በተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል።
#አዩዘሀበሻ
12😭6🔥4
#update

"የሟቾች ቁጥር 10 ደርሷል ከባድ ጉዳት 8 ከአደጋው አንጻር ቁጥሮች ሊጨምር ይችላል" ፖሊስ

የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ኡመር መሀመድ እንዳሉት በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ አከባቢ የትራፋሪክ አደጋ መድረሱን ተናግረዋል ።

በዚህም ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 73290 የሆነ ታታ አውቶቡስ እና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 41157 ተሳቢ መኪና ተጋጭተው በደረሰ  የትራፊክ አደጋ መረጃው እስከ ተጠናከረበት ሰአት 10 ስዎች ህይወት ማለፉና 8 ስዎች ደግሞ ከባድ ገዳት እንደረሰባቸው የተጠቀሰ ሲሆን ከአደጋው ከባድነት አንጻር ቁጥሮቹ ሊጨምሩ እንደሚችሉም ተወስቷል ።

ጉዳት የደረሰባቸው ስዎች  በጨፋ ሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ሲሆን አደጋው ከደረሰበት ሰአት ጀምሮ የነፍስ አድን ስራ በቅንጅት መሰራቱ ተነግሯል ሲል ፋና ዘግቧል።
😭235👍2
👉 በቃ ከእንግዲህ የእግዚአብሔር ቁጣ በልጆች እግር ስር በመጀመሪያ ኢትዮጵያና አካባቢዋን አስከትሎም መላውን ዓለም እስኪጥልና እስኪያስገዛ ድረስ የሚቆም የሚዘገይ ወይም የሚታቀብ ነገር የለም። ከዚህ በታች የሚገለጹት እርምጃዎች በሙሉ ያለውን የነበረውን የሚገሰግሰውንም እርምጃ ኢላማቸው በይበልጥ የሚያተኩርበትን ለማረጋገጥ ታስቦ የተዘረዘረ ነው። እንደተጨማሪ ማጠናከሪያ መሆኑን ለማሳወቅም ነው።

👉 የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስምንት ገፅ 43 የተወሰደ
39
በግብፅ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የ450 ሰዎች ህይወት አለፈ፣ 402 አስከሬን ተሰብስቧል።

የግብፅ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ወደ4000 የሚጠጉ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸውና 402 አስክሬን መሰብሰቡን አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ከ200 በላይ ህንፃዎች መፈራረሳቸውን ገልፆ፣ ነገር ግን ህጋዊ ፈቃድ አልነበራቸውም ብሏል።

አለማቀፍ የቀይመስቀል ፌደሬሽን የሟቾቹንና የጠፉ ሰዎችን ቁጥር ከ1000 ይበልጣል ቢልም፣ የግብፅ ባለስልጣናት ግን አስተባብለዋል።

አደጋው የተከሰተው በዋና ከተማዋ ካይሮና ጊዛ ከተማ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ገልጿል።

አደጋው በሀገሪቱ ዘመናዊ ታሪክ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተደርጎ ተመዝግቧል ተብሏል።ቲቃህ
18😭9🔥4
🟢🟡🔴
ጥቅምት 5 | #አቡነ_ገብረ_መንፈስቅዱስ መታሰቢያቸው ነው።

በ8ኛው ክ/ዘመን አካባቢ የተወለዱት አባታችን ያረፉት በ562 ዓመታቸው በ14ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ ነው። ፍጥረታትን ሁሉ አዘው መጋቢት 5 ቀን ሲያርፉ ግሩማን መላእክት ገንዘው አካላቸውን ሠውረዋል።

ሥላሴን የተሸከመ አካላቸው በጎልጎታ ተቀብሯል የሚሉም አሉ።

ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ፥
ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ፥
ዜና መቃብሪከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ፥
ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም አጸድ፥
ወቦ ዘይቤ ኀለወ በከብድ፡ እንዲል።

የጻድቁ በዓል ጥቅምት 5 ቀን የሚከበረው ብዙ ጊዜ መጋቢት 5 ዐቢይ ጾም ውስጥ ስለሚውል ተውላጥ (ቅያሪ) ሆኖ ነው።

በዚህች ቀን ታላቁ አባት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ተራራ በሐይቁ ውስጥ ለመቶ ዓመት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ምሕረት ለምነው ከእግዚአብሔር ዘንድ ቃል ኪዳን የተቀበሉበት በዓል ነው የሚልም ይገኛል።

🍀🍀🍀
T.me/Ewnet1Nat
49👍7
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 5/2/2018 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
8
የእህታችን ወለተ ኪዳን እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስ አበባ
5/2/2018 ዓ.ም
20
Audio
የወንድማችን ወልደ ዮሐንስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ፊቼ
5/2/2018ዓ.ም
17
የወንድማችን ኃይለ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =(አሰላ ሳጉሬ)
5/2/2018ዓ.ም
15
ምስክርነት kw.amr
365.6 KB
የእህታችን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አሰላ
5/2/2018 ዓ.ም
17
ምስክርነት ከ አዲስ አበባ.wav
46.6 MB
የወንድማችን ወልደ ሰንበት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስ አበባ
5/2/2018ዓ.ም
18
Audio
የወንድማችን አክሊለ ብርሃን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስ አበባ
5/2/2018ዓ.ም
21
Audio
የአባታችን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ደብረ ብርሃን
5/2/2018ዓ.ም

👉 የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በደንብ አዳምጡት
21
2025/10/16 02:29:11
Back to Top
HTML Embed Code: