Telegram Web Link
📌 እንግዲህ ስማ የአዳም ዘር!
ዛሬ ከጸባኦት በወጣው ውሳኔ መሠረት ከአብርሃሙ ሥላሴ በተሰጠ ጥብቅ ውሳኔና  ትዕዛዝ  መሠረት እኛም ይቺን ውሳኔና ትዕዛዝ እንዲች ብለን የማናልፋት እናንተም ቀይ መስመር እንደምትሉት የሆነ ነው ውሳኔና ትዕዛዙን መሠረት አድርገን ይኸው እንገልጽላቹሃለን ዓለም ሰምታም አይታም ወደ ማታውቀው ፍጹም መጠረግ በእሳት ወላፈን መበላት መውደም መክሰም ትሄድ ዘንድ የመጨረሻው  መለከት ተነፍቷል።

በቃ ስማ የአዳም ዘር!

የመጨረሻው መለከት ተነፍቷል።
እስካሁን በጠራነው ጥሪ በተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ውስጥም ውጭም ያላችሁ በተለይ ረጅም እድሜን  ለተዋሕዶ እምነታችሁ የከፈላችሁ አዛውንቶች እናቶች ጎልማሶች እባካችሁ ፈጥናችሁ ወስኑ በንስሓ ። ከሚጠረጉት መሃል ውጡ ንስሓን ተጠቀሙ። ቶሎ ውጡ ውጡ በንስሓ ፈጥናችሁ ወደ እግዚአብሔር ውደቁ ፍጠኑ በቃ !እስከ ሐምሌ ሰባት ቀን 2017 ዓ:ም ድረስ ብቻ ደግሜ  እለዋለሁ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ:ም ድረስ ብቻ እድል አላችሁ ከዛች እለት በኋላ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ዓለምን ከአምላኩ እስኪረከብ ድረስ ከአብርሃሙ ሥላሴ ከቸሩ መድኃኔ ዓለም ከእናታችን ከድንግል እስኪረከብ ድረስ እና አዲስ ትዕዛዝ ተረጋግጦ እስከተሰጠው ድረስ ሁሉ ነገር የተዘጋ ሆኖ ወደ ቅጣቱ ወደ መፈጸሙ ጉዞው እንዲቀጥል ተወስኗል አብቅቷል።የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦቹን በእቅፉ ያሉትን እውነተኞቹን በቅንነትም በየዋህነትም  በትሁትነትም   ያሉትን ሁሉ  በሩቅም ቢሆን በቅርብ በበዓታቸውም ያሉትን በመንፈስ አንድነት በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መርከብ ውስጥ እንዲሳተፉ እንዲገቡ እንዲሳፈሩ ስለተደረገ ከሐምሌ ሰባት 2017 ዓ:ም በኋላ የእምነት መርከቢቱ ሙሉ ለሙሉ በውስጥም እንዲሁም  በአብርሃሙ ሥላሴ በውጭም  እንድትዘጋ የሚያደርግ መሆኑን በብርቱ እያሳወቅን እስከ ሐምሌ ሰባት(7) 2017 ያለው ጊዜ ወርቃማ በእውነትም ሾልከው አመለጡ የሚባል አበባል ሰርቷል ለማለት ይቻላል! በእውነትም  የመጨረሻ እስትንፋስ ሰው አጠራቅሞ አይደለ የመጨረሻ ማራቶን የሚሮጥ ሰው የመጨረሻ እስትንፋሱን ስቦ ነው ይቺን የመጨረሻዋን 42 ኪሎ ሜትር ሊጨርሽ ትንሽ ሲቀረው ያለ የሌለ እስትንፋሱን ስቦ ነው የሚያመልጠው እና የሚገባው  ልክ እንደዛ ያለውን የመጨረሻ እስትንፋስ ስባችሁ የምታመልጡበት ወቅት መሆኑን በብርቱ እናረጋግጣለን።በቃ!ለቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ቅን የዋህ ትሁት ህዝቦች አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ቀደም ተነግሯችኋል።

ይሄ እናንተም ሰምታቹሃል የቀራቹህ  ካለ በጊዜ ባለችው ቀን ውስጥ አጠናቁ ቀረ ይኸ ቀረ ይኼ ቀረ  የምትሉትን ነገር አጠናቁ ።

⚡️ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በቀን 21/10/2017 ዓ:ም ከሰተጠው
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ትምህርት አዘል መግለጫ
               እና
የመጨረሻው መጨረሻ
የውሳኔ እና  የፍርድ ቃል  ከሚለው መግለጫ  ላይ የተወሰደ።
42
በ-ጦ-ር = በሽታ ፡ ጦርነት ፡ ርሃብ (የንጉሡ መንገድ ጠራጊ ሠራዊት ጦር መሪ) ከነ ተከታይ ሠራዊቶቹ እየመጣ ነውና ንስሐ ግቡ ፣

ቤተሰቦቻችንም እንደ ቃሉ ተጠንቀቁ ፣ ተዘጋጁ፣ ጽኑ !

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
65
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
🇨🇬 ሐምሌ ፭ | ብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ በረከታቸው ይደርብን !
76
🟢🟡🔴
ሐምሌ 5 | የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ሳቁኤል የተሾመበት መታሰቢያ በዓሉ ነው።

ይኽም መልአክ በሞት መልአክ ላይ የሰለጠነ፣ መልአከ ሞትን የሚያዝዝ ኃያል
ነው።

እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት የሰው ነፍስ ስትወጣ መልአከ ሞት የሚያሸሽ፣ የሚያዝዝ ነው። እንዲሁም፦

፩. ጻድቃን ነፍሳቸው ልትወጣ ስትል በጎን ኾኖ የሚያጸና፣

፪. ቅዱሳን ነፍሳቸውን ከሥጋቸው የገነትን ተክል መዓዛ በማሸተት የሚያስወጣ፣

፫. በመላእክት ሠራዊት ዝማሬ ነፍሳቸውን የሚያሳርግ ብርሃናዊ መልአክ ነው።

ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት ሲያርፍ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል መቃብሩን ሲያዘጋጁ ይኽ ቅዱስ መልአክ ሳቁኤል በድኑን ይዞ የሔደው ነው።

ወር በገባ በ5 ቀን አስቡት፤ ዘክሩት። በረከቱ ትድረሰን።
▬ ▬ ▬

#ሰላም_ለራጉኤል_ወለሳቁኤል
ለአፍኒን ወለራሙኤል
እለ የዐውዱ መንበሮ ለልዑል።


❮ ትርጉም ❯
የልዑል ዙፋኑን ለሚዞሩ ለራጉኤልና #ለሳቁኤል፤ ለአፍኒንና ለራሙኤል ሰላምታ ይገባል፡፡

#ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
(ተአምኆ_ቅዱሳን)

www.tg-me.com/Ewnet1Nat

🍀🍀
42🙏4
የመጨረሻው መጨረሻ የውሳኔ እና የፍርድ ቃል በሰረቀ-ብርሃን ገብረ መድኅን ገብረ ማርያም የተዘጋጀውን የነፍስ ምግብ ደጋግማችሁ ተመገቡ!!!
በቂ ዝግጅት ይኑራችሁ !!!
44
Forwarded from ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል መግለጫ እና የመጨረሻው መጨረሻ የውሳኔ እና የፍርድ ቃል።

ሰኔ 21 ~ 2017 ዓ.ም

ከ115 በላይ አለማቀፍ ቋንቋዎች
በፅሑፍ (PDF)
👇👇👇

Ethiopia the Light of the World: Instructive Statement and the Final Ending Word of Decision and Judgment.

June 21, 2017, in the Ethiopian Calendar, or June 28, 2025, in the Gregorian Calendar.

In over 115 international languages
In writing (PDF)
👇👇👇

https://bit.ly/Final_Decision_and_Judgment_Ethiopia_the_Light_of_the_World_In_over_115_international_languages

https://drive.google.com/drive/folders/1cjSspkaD8yddYSEXk5OxQMIaU0LFwEfj?usp=sharing

👆👆👆 ለfacebook, Email, imo, WhatsApp ... ላይ ለመልቀቅ ለምትፈልጉ
9
Forwarded from ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Oromo_Ethiopia_the_Light_of_the_World_Final_Statement_and_Judgment.pdf
331.1 KB
Oromo ~ ኦሮምኛ

Ityoophiyaan biyya ulfinni Sillaasee itti mul'atuufi galateeffamu!
Ityoophiyaan dhaala Dubroo Maariyaamiiti!
Ityoophiyaan ifa addunyaati!
Ityoophiyaan bulchituu addunyaati!
Somali_Ethiopia_the_Light_of_the_World_Final_Statement_and_Judgment.pdf
330 KB
Somali ~ ሶማልኛ

Itoobiya waa dal ammaanta Saddexmidnimada Quduuska ah lagu muujiyo laguna ammaano!
Itoobiya waa dhaxalka Bikrad Maryan!
Itoobiya waa iftiinka adduunka!
Itoobiya waa taliyaha adduunka!
Tigrinya_Ethiopia_the_Light_of_the_World_Final_Statement_and_Judgment.pdf
342.3 KB
Tigrinya ~ ትግርኛ

ኢትዮጵያ ናይ ሥላሴ ኽብሮም መግለጺን መመስገኒን ምድሪ !
ኢትዮጵያ ርስቲ ድንግል ማርያም !
ኢትዮጵያ ናይ ዓለም ብርሃን !
ኢትዮጵያ ገዛኢት ዓለም !
22
Audio
ስለ ቅድስት ሥላሴና ዝክረ ሐዋርያት
32
🟢🟡🔴
ሐምሌ 7 | #_ሥሉስ_ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት በዓል ነው፡፡

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሦስትነት በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ተገኙ፣ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና፡፡

ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት ‹‹ቅድስት ሥላሴ›› እንላቸዋለን፡፡ የሚጠላቸው (የማያምንባቸውን) አይጠሉም፡፡ የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል፣ በቤቱም መጥተው ያድራሉ፡፡

ከፍጥረታት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የአብርሃምን ያህል በሥላሴ ዘንድ የተወደደ ፍጡር የለም፡፡ አባታችን ቅዱስ አብርሃም የደግነት ሁሉ አባት ነውና በኬብሮን በመምሬ ዛፍ ሥር ሥላሴን ተቀብሎ አስተናግዷል፡፡

አባታችን አብርሃም በ99 ዓመቱ እናታችን ሣራ በ89 ዓመቷ ሥላሴን በድንኳናቸው አስተናገዱ፡፡ አብርሃም እግራቸውን አጠበ፡፡ በጀርባውም አዘላቸው፡፡ ምሳቸውንም አቀረበላቸው፡፡ እነርሱም እንደሚበሉ ሆኑለት፡፡

በዚያው ሐምሌ 7 ቀን የይስሐቅን መወለድ አበሠሩት፡፡ አብርሃም ከደግነቱና እንግዳ ከመውደዱ የተነሣ በተመሳቀለ ጎዳና ላይ ድንኳን ሠርቶ የወጣ የወረደውን፣ የመጣ የሄደውን ሁሉ እየተቀበለ እግዚአብሔርን እያገለገለ የሚኖር ጻድቅ ነበር፡፡

ለዚህም ነው አብርሃም በወይራ ግራር (በመምሬ) ዛፍ ሥር ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር አንድነቱን ሦስትነቱን የገለጠለት፡፡ (ዘፍ 18፥1-25፣ ሮሜ 4)

#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅና ጻድቅ የተወለደው ወሎ ጋስጫ ውስጥ ሐምሌ 7፥ 1358 ዓ/ም ነው። እንዲሁም ዕረፍቱ በዚሁ ቀን ሐምሌ 7፥ 1418 ዓ.ም ነው።


ትምህርት አልገባህ ቢለውም ቅን እና ታዛዥ ነበር። እመቤታችንን ተማጽኖም የብርሃን ጽዋን አጠጥታዋለች። 41 ድርሳናትንም ጻፈ።

#እንኳን_አደረሳችሁ
T.me/Ewnet1Nat
51
2025/07/14 20:19:34
Back to Top
HTML Embed Code: