Telegram Web Link
🎞🎬አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተዋንያን 🎬

በርካታ ተከታታይ ፣ ሙሉ ፊልሞች እና ማስታወቂያዎች ላይ ካስት በማድረግ ከሰባት ( 7 ) አመት በላይ የሰራው Exdus Casting አሁንም ተዋንያንን እየመለመለ ማሰራት ይፈልጋል ይፍጠኑ📽🎞

#ተዋንያንን ለቴሌቪዥን እና ለዩቱብ
ተከታታይ ድራማ የሚሆን


#እድሜ =ከ15 እስከ 45 የሆነ

ወንድ=15
ሴት =20

#በቦታው በመገኘት ይመዝገቡ

🎬Screen test/Audition የሚደረግበት

#ቦታ = ልደታ ፍሊንት ስቶን ( ልደታ መርካቶ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ወርቀዘቦ መልቲሚዲያ ኮምንኬሽን

ወርቀዘቦ መልቲሚዲያ ኮምንኬሽን ከ
Exdus Castings ጋር በመተባበር


#ቀን = እሁድ 17-9-2017
#ሰአት = 3:30 ጀምሮ
     
#ሟሟላት ያለባቹ ነገር 🎞

    1=ጉርድ ፎቶ አንድ

ላልሰሙ ሰዎች እንዲደርስ በቅንነት ሼር ያድርጉ

@ExdusCastings
@ExdusCastings
2025/07/01 20:58:07
Back to Top
HTML Embed Code: