Telegram Web Link
ዕረፍት 34’ 38’ ጌታነህ ከበደ ፋሲል ከነማ 2-0 ጊዮርጊስ
37👍2
2ኛ አጋማሽ 80’
34’ 38’ጌታነህ ከበደ 52’ አብርሀም ጌታቸው ፋሲል 2-1 ጊዮርጊስ
18🔥6🥰4😁3
የጨዋታ ውጤት
👍7735
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_25ኛ_ሳምንት_ጨዋታ!

. ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ማክሰኞ 7/2017
🕘 9:00
🏟 ሀዋሳ ዩ. ስታዲዩም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://www.tg-me.com/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
👍3211
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. @FASILSC
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
38👍15
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።
63👍7🙏2
ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
17
ጨዋታው ተጀምሯል !

01' መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
15
25' | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
🔥8
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !

46' መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
7
ጎል !

52' ቦና ዓሊ

መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
👎14😁65
ጎል !

62' ኢዮብ ማቲያስ

መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
44🤬2🤩1
እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!

@FASILSC
5
🇦🇹#ጉዞ_ወደ_አዳማ_በነፃ🇦🇹
🇦🇹#አዲስ_አበባ_ለምትገኙ_ደጋፊዎች🇦🇹

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ...
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ስታዲየም ማክሰኞ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም 12:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ደጋፊዎች ክለባችንን በስታዲየም ተገኝተው እንዲደግፉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከልብ ደጋፊያችን #ሙልሸት_ወረታው ስፖንሰር በተደረጉ በርካታ አውቶብሶችን አዘጋጅቷል።መጓዝ የምትፈልጉ ደጋፊዎቻችን የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር የአዲስ አበባ ማስተበባሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

🇦🇹#የጉዞ_ቀን_ማክሰኞ
🇦🇹#መነሻ_ሰዓት_ጠዋት_3_00
🇦🇹#መነሻ_ቦታ_ላምበረት_መናኸሪያ
🇦🇹#መመለሻ_ከጨዋታ_መጠናቀቅ_በኋላ
🇦🇹#የጉዞ_ዋጋ_በነፃ

በአካል መገኘት ለምትችሉ 22 ከጎላጎል ዝቅ ብሎ ኒው ደይ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን...
በአካል መገኘት ለማትችሉ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ይመዝገቡ። 📲 +251912633513
📲 +251918773497

#የፋሲል_ከነማ_የደጋፊዎች_ማህበር🇦🇹
#ሙሌ_ከልብ_እናመሰግናለን🇦🇹

#የሁልጊዜም_አጋራችን_ዳሽን_ቢራ_እናመሰግናለን🇦🇹

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
47👏13
35👎9😁2🤩2
👉የጨዋታ ቀን
እሁድ ሰኔ 8 ⏲️ 9፡00
ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
🏟 አሳቴዩ
🔴🔴🔴🔴
ምንጊዜም ፋሲል

የልብ ደጋፊ በዝቅታም ፤ በከፍታም ልብ ከክለብ ጋር ነው ፡፡
70😁16🥰1
📍 ይጠልጥ ቻናላችንን ፈጣን፣ተደራሽ...ለማድረግ ሲባል የወጣ የአድሚንነት ማስታወቂያ

🇦🇹 ክለባችን በ 2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለቻናላችን ቤተሰቦች በፍጥነት ለማድረስ እንዲሁም እንደ ቴሌግራም ሚድያ ተጠናክረን ለመምጣት አስበናል

አድሚን ለመሆን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

- የክለባችን የልብ ደጋፊ የሆነ/ች
- የክለባችንን Official ዜናዎች በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል
- በቂ የሆነ የ Internet Acess ማግኘት የሚችል/የምትችል
-ስለ ክለባችን ብቻ የሚወጡ የተረጋገጡ ዜናዎችን በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል

ከላይ የጠቀስናቸውን መስፈርቶች የምታሟሉ @FASILKFCBOT ላይ መመዝገብ ትችላላቹ

-------------------------------------

#እናመሰግናለን 🙏

©ፍሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

@FASILSC
45👍3
2025/10/31 03:51:37
Back to Top
HTML Embed Code: